6 Aug 2026, 12:35 UTC25 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @mustefa_ApologeticsPhoto
1000 ብር የሚያሸልም ቻሌንጅ!🎁
ውድድሩ የሚሆነው መወዳደር ለምትፈልጉ ሰዎች ለብቻችሁ የምትጠቀሙበት ሊንክ (private Link) ወስዳችሁ ሰዎችን ወደዚህ ቻናል ማስገባት (Join ማስደረግ) ነው።
የማንም Link ከማንም ጋር አይቀላቀልም ምክንያቱም ከላይ ፎቶው ላይ እንዳለው በሁላችሁም ሊንክ ላይ ስማችሁ ይፃፋል።
ሽልማቶቹ
🥇1 ኛ ለወጣ = 500 ብር
🥈2 ኛ ለወጣ =300 ብር
🥉3 ኛ ለወጣ = 200 ብር
መወዳደር የምትፈልጉ ከስር ባለው Username እየመጣችሁ ሙሉ ስማችሁን እየላካችሁ የምትወዳደሩበትን የግላችሁን ሊንክ መውሰድ ትችላላችሁ
↴↴
➦ @mustefa_1_2
አማራጭ
➦ @comment1_0
ውድድሩ የሚካ…
👍1
Signed 𝔪𝔲𝔰𝔱𝔢𝔣𝔞 φοιτητής
31 Jul 2026, 13:17 UTC226 views3 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Tihadmoh
🚨 6,000 ብር የሽልማት ቻሌንጅ !
አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱህ
ለTihad Moh Official ተከታታዮች! 🕋✨
ቻናላችንን ይበልጥ ለማሳደግ እና እናንተንም ለማበረታታት ያዘጋጀነው የመጋበዝ(invite) ውድድር በቅርቡ ይጀምራል! ውድድሩ ከመጀመሩ በፊት ግን የራሳችሁን መወዳደሪያ ሊንክ(link) ይዛችሁ እንድትዘጋጁ የምዝገባ ጊዜ ከፍተናል።
ሽልማቶቹ🎓
🥇1 ኛ ለወጣ = 3000 ብር
🥈2 ኛ ለወጣ = 2000 ብር
🥉3 ኛ ለወጣ = 1000 ብር
🏃♂️ ለመመዝገብ
አሁኑኑ ከታች ባለው የተጠቃሚ ስም (Username) ላይ ሙሉ ስምዎን በመላክ፣ ሰዎችን ለመጋበዝ የሚጠቀሙበትን የግል መለያ ሊንክ (Private Link) ቀድመው ይውሰዱ፦
✈️ @…
👍2❤1
Signed ~•MUBAREK•~ |❀°Σαδδαμ°❀
31 Jul 2026, 13:11 UTC204 viewsread 7 August 2026 ይቺ 99% በጣም ተደጋገመች ክርስቲያኖች ሃጢአትን ብቻ ሳይሆን አላዋቂነትንም ነው መሰለኝ በዘር የሚወርሱት..😭!
ውይይቱ ላይ ዲያቆኑ ስለ እደ-ክታባት ብዛት ሲያወራ ብልጭ ብሎብኝ😀 ከውይይቱ ቡሃላም ሌሎች ዲያቆናት በልበ ሙሉነት ያለ ሃፍረት ይደጋግሙታል ከዚህ በፊትም ሲደጋገም ሰማለሁ...
ሲጀመር በTextual Criticism ጥናት ውስጥ የManuscrpits ብዛት ሳይሆን
ጥራት(date¹+Accuracy²) ነው *ቅድሚያ የሚታየው* ይህን Textual Criticism በቅርቡ ማጥናት የጀመረ ግለሰብ የሚያውቀው ተራ ሐቅ ነው::
የሁለቱ ኮዴክሶች "ጥራትና ጥንታዊነት" ደግሞ ሚዛን የሚደፋ ነው(ይሄን ካላበዱ አይክዱትም😁):: 99% የምትሏቸው እደ-ክታባት ብዙ…
Signed ~•MUBAREK•~ |❀°Σαδδαμ°❀
30 Jul 2026, 18:45 UTC187 viewsread 7 August 2026 ውድ የቴሌግራም ቤተሰቦቻችን ወጣቶችን ወደ ጋብቻ መጣራት እና ከዝሙት ማራቅ የማን ሀላፊነት ነው⁉
ጥያቄና መልስ መሳተፉ የምፍልጉ ጎራ በሉ➾https://t.me/iqraknow1
Signed 𝔪𝔲𝔰𝔱𝔢𝔣𝔞 φοιτητής
29 Jul 2026, 10:55 UTC245 views8 reactionsread 7 August 2026 Video
"አባ ደንቆሮ"😁
ሙሉ ምስሉን ከዚህ ቻናል ይቅዱ፦
https://t.me/Christianity_With_History
'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
🖌Against Falsehood¤
'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
🤣7❤1
Signed ~•MUBAREK•~ |❀°Σαδδαμ°❀
29 Jul 2026, 08:07 UTC223 viewsread 7 August 2026 ክርስቲያን አለ Live የሚሞግት?
Signed ~•MUBAREK•~ |❀°Σαδδαμ°❀
28 Jul 2026, 19:12 UTC249 views14 reactionsread 7 August 2026 Video
የክርስቲያኖች ወኔና መጨረሻቸው🤣
😁14
Signed ~•MUBAREK•~ |❀°Σαδδαμ°❀
27 Jul 2026, 13:15 UTC322 views0 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Christianity_With_History
🗂የቅዱስ ኢራንየስ ሦስት ቅዱስ ውሸቶች!
ኢራንየስ በ2ተኛ ክፍለ ዘመን የኖረ የቤተ-ክርስቲያን አባት ሲሆን ከፖሊካርፕ እግር ስር እንደተማረ ይነገራለታል፤ ፖሊካርፕ ደግሞ የሐዋሪያው ዮሐንስ ደቀ-መዝሙር እንደነበረ በቤተ-ክርስቲያን ታሪክ ውስጥ ይነገራል።¹ ይህ ማለት ኢራንየስ ከዮሐንስ ደቀ-መዝሙር የተማረ ነው ማለት ነው::
ይህ ሁኖ ሳለ ይህ አባት Bible ላይ ሦስት አስገራሚ ውሸቶችን ሲዋሽ ወይም ሲሳሳት እናገኘዋለን.. አንድ ክፍል(ምዕራፍ/paragraph) ላይ ብቻ ነው ይህ የሆነው!!
[A₁]
የመጀመሪያው ግልጽና ከበድ ያለ Theological ለውጥ መፍጠር ቅጥፈት ነው፤ ዘፍጥረት 1፥1 ላይ ሁላችንም እንደምናውቀው 'ኤሎሂም' በመጀመሪያ(בְּרֵאש…
Signed ~•MUBAREK•~ |❀°Σαδδαμ°❀
24 Jul 2026, 14:21 UTC326 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
¶..“አንጀቴ እንደ መሰንቆ¶ ትጮኻለች”🙇♂
😁2😱2
Signed ~•MUBAREK•~ |❀°Σαδδαμ°❀
Against Falsehood¤ pinned «▪︎《በዚህ Channel ክርስትና ላይ የተጻፉ ጹሁፎች》 86)-🔺አስማት! 87)-🔺ሰይጣን!² 88)-🔺የእየሱስ ፍቅር! 89)-🔺የእየሱስ ፍቅር!² 90)-🔺ለታሪክ ይቀመጥ! 91)-🔺ባይብል የአምላክ ቃል አይደለም! 92)-🔺የክርስትና አሳፋሪ ታሪክ!'¹ 93)-🏴☠እየሱስ ፍጡር ነው! 94)-🔺ወልድ ለሥጋ የሚሳሳ ስለሆነ ተቅለብልቦ መጣ? //ይህ ማውጫ በየጊዜው አዳዲስ ጉዳዮች ሲለቀቁ የሚስተካከል ነው//…»
23 Jul 2026, 07:43 UTC380 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
🔺በልመና እንጀራ ያደገው 'እግዜር'?²
እናቱ እንጀራ በራሱ በእግዜር ስም እየለመነች ያሳደገቺው ክርስቲያኖች ዘንድ እንደ አምላክ የሚታየው አካል በአንድ ወቅት እናቱ ጀርባ ላይ ተቀምጦ እናቱ እንጀራ በምትለምንበት ወቅት ኮቲባ የተሰኘች 'ጀግኒት' ይህንን አምላክ ተብሎ የሚታመን አካል ከእናቱ ጀርባ ላይ መንጭቃ ከመሬት ቀላቀለቺው፤ ይህም የፍጥረት ጌታ ተብሎ የሚታሰበው አካል 'ትክን ትክን' ብሎ አለቀሰ፦
“ኮቲባ የተሰኘችው አገልጋይ ደርቡን እያናወጠች ወርዳ ዮሴፍን በጥፊ ቃጥታ ጌታን ከእመቤታችን ጀርባ ነጥቃ ከመሬት ቀላቀለችው፤ ሕጻኑ ትክን ትክን ብሎ ሲያለቅስ እመቤታችንም ጩኸት እና ድንጋጤ የከበበው ብርቱ ለቅሶን አልቅሳለች::”
📔(ሕይወተ ማርያም ድንግ…
😁1
Signed ~•MUBAREK•~ |❀°Σαδδαμ°❀
23 Jul 2026, 05:37 UTC291 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
🔺በልመና እንጀራ ያደገው 'እግዜር'?
ይህን በልመና እንጀራ ያደገ እግዜርን እናቱ ስለ እሱ እንጀራ በምትለምንበት ወቅት ደቃቅ ፍጡራን ከእናቱ ላይ መንጭቀው መሬት ላይ ይፈጠፍጡት እንደነበረ ኦርቶዶክስ ትረግረናለች፦
፱“እናቴ ሆይ ስለ እኔ እንጀራ በለመንሻት ጊዜ ኮቲባ ከእጅሽ ነጥቃ በምድር ላይ ብትጥለኝ የታገስኩትን መታገስ አላየሽምን?”
📔(ድርሳነ ኪዳነ ምሕረት ዘሐሙስ 9)
ወደዚህ ማንነት "የእለት እንጀራችንን ስጠን" ብለው የሚለምኑ አሳዘኑኝ¡
'''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''
🖌Against Falsehood¤
'''''''''''''''''''''''''''''''''…
😁2
Signed ~•MUBAREK•~ |❀°Σαδδαμ°❀
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AGAINST_CHRISTIANITY. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.