https://youtu.be/kEQxIOoyVhM?si=AyO2klPug05wZNuN
Signed Alene(Goytsh) Kifle

Channel
@AKERYF
On this record: Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
48subscribers
-1 since we began measuring on 8 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001351980028 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @AKERYF |
| Created | Between 1 March 2018 and 18 February 2020 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 10 August 2026 |
| Last confirmed live | 2 September 2026 |
| Measurements held | 3 |
| Confirmed unchanged | 3 times, most recently 2 September 2026 |
| On Telegram | t.me/AKERYF |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Aug 2026, 10:17 | 48 | -1 |
| 10 Aug 2026, 12:16 | 49 | no change |
| 8 Aug 2026, 20:32 | 49 | first reading |
20 posts held, back to 18 February 2020 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 12 February 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
https://youtu.be/kEQxIOoyVhM?si=AyO2klPug05wZNuN
Signed Alene(Goytsh) Kifle
https://youtu.be/SYDCOvi8B2g
Signed Alene(Goytsh) Kifle
https://youtu.be/kEQxIOoyVhM?si=AyO2klPug05wZNuN
Signed Alene(Goytsh) Kifle
ቸርነትህ ነው ያደረሰኝ እስከዛሬ|| ድንቅ የማለዳ ዝማሬ በጎንደር መካነ ስብሐት ልደታ ለማርያም መዘምራን https://youtube.com/watch?v=0t4ZrirkDU4&si=C37zPJj1lpL_HhI-
Signed Alene(Goytsh) Kifle
በዱር በገደል እየወደቁ አጋም እና ቆንጥር እየወጋቸው ደጀን ለሆኑንና ለሚሆኑን ወንድሞቻችን አባቶቻችን ጓደኞቻችን ባለን አቅም ማለትም ከትንሿ የዕለት የካርድ ወጪያችን ጀምረን ካልስ፣ሳሙና፣ዱቄት፣ቴምር፣ ፓስታ፣ብስኩት የሴቶች የንፅሕና መጠበቂያ እና ሌሎችንም በዓይነትና በገንዘብ በመደገፍ ደጀን እሁናቸው ይላል ደጀን ለኢትዮጵያ በጎንደር.። የተከበራችሁ ደጋፊዎቻችን፦ በደጀን ለኢትዮጵያ በኩል ለምታደርጓቸው ድጋፎች የሚከተሉትን የስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ 0989894747 0940409494 ወይም በአካል ፒያሳ ወረድ ብሎ ቤስት ሱፐር ማርኬት ላይ ያገኙታል
Signed Alene (Goytsh) Kifle
Channel photo updated
ወግ መፃፍ ለምን እንዳቆምኩኝ... ... (ሚካኤል. አስጨናቂ ) ነገሩ እንዲህ ነው! :) አንድ ቀን ሚስቴ እንደ ሲኦል እሳት የሚፋጅ ፍርፍር ሰራችልኝ...ያፈላችው ሻይ የጣናን ቱሪስት በጀልባ አንሳፎ ወደ ደሴት ለመውሰድ የተዘጋጀ በሚመስል ሰፊ ኩባያ አቀረበችልኝ ምናምን የሚል ቀደዳ የታከለበት ፅሁፍ ሞነጫጭሬ ነበር ። ፌስቡክ ላይ በሽ ላይክና ኮመንት ሸቅዬበትም ነበር ። አንድ ወግ ፀሀፊ በምናቡ በሚፈጥራቸው ካራክተሮች ሰክሮ ብዙ ሊቀላምድ ይችላል ። ብዙ ሊበጠረቅም ይችላል ። ይሄን ህዝብ ለማሳቅ ብብቱ ውስጥ ገብቶ የሚኮረኩረው ቀለም መጣል የግድ ነው ። የተፃፈው ሁሉ የወግ ፀሀፊው ታሪክ የሚመስለው ብዙ አንባቢ ደግሞ አለ ። ባለቤቴ ከነሱ ውስጥ አንዷ ነች…
Signed Alene (Goytsh) Kifle
⓻ ምሥጢርህን ለንፍስ ገልጠህ ከሰጠህ በኋላ ንፍሱ ለዛፎች ነገረብኝ ብለህ መውቀስ የለብህም። ⓽ የዛሬ ሀዘናችንን የበለጠ መራራ የሚያደርግብን የትናንትናው ደስታችን ትውስታ ነው። ❶❶ አብሮህ የሳቀን ሰው ትረሳው ይሆናል። አብሮህ ያነባን ግን ፈፅሞ አትረሳውም @akeryf
Signed Alene (Goytsh) Kifle
ለቤተሰቤ ግድ የለሽ ነኝ … በድህነት ለማደጌ … ቁርሴን በልቼ ምሳ ላለመድገሜ ጥፋተኛ አድርጌአቸዋለሁ !... አዲስ ለላመልበሴ በሰቀቀን ከጓደኞቼ አንሼ ..ከነኣካቴውም ጓደኛ እንዳይኖረኝ በጭምት ለማደጌ ከነሱ ውጪ ማንም ተወቃሽ የለም !... አዎ ከነዚህ እናትና አባት ተብዬዎቼ ውጪ ማንንም አልወቅስም !... ሆዴን ረሃብ እየሞረሞረኘኝ እናቴ ብታቅፈኝ ምኔ ነው … ሱሪዬ ተቀዶ ወሸላዬ ታይቶ ጓደኞቼ አይተው ስቀው ሲያሳቅቁኝ ሳለቅስ የአባቴ “ወንድ አይደለህ አታልቅስ !” የሚለው የቁጣ ቃል እንዴት ማፅናኛዬ ይሆናል !... ሲርበኝ መታቀፍ አይደለም የምፈልገው … ምግብ ነው !... ሲጠማኝ ቁልምጫ አይደለም የምፈልገው ….ውሃ ነው ! ሲያመኝ “እኔን !” መባል …
Signed Alene (Goytsh) Kifle
Channel name was changed to «የጥበብ ወሬዎች»
የቡና ወግ 2 ሰሜነኛ ናቸው አሉ አዲስ ሙሽሮች ናቸው ስርጉ፣ የጫጉላ ጊዜው ታበቃ በኋላ ለብቻቸው መኖር ይጀምራሉ በመጀመሪያው ቀን ታዲያ ባል ስራ ውሎ እንደገባ ምናምኒት አይን የለለው የገብስ እንጀራ ይቀርብለታል ...ኧረ አንቺየ ምነው ሳ አይን የለውም? ቢላት ኧረገይ ተጥንቱ ያልፈጠረበትን ከየት ላምጣው ብላ መለሰች አሉ እህቶቻችን እንዴት ናችሁሳ 😉😉 ሙሽሪት ምክሬን እየሰማሽ @hermi 😂😂 ሴትነቱ እንዴት እየሄደ ነው እንደው ይሄ ቦላሌ ተመጣ ወዲህ እኮ ተአባወራው ጋር ቀርቦ ደፋፍቶ በልቶ መውጣት ወግ ሆኗል አሉ ማድ ቤት ጉድ ጉድ የምትሉት "march 8" ትትደርስ ነው ሊያውም ለፎቶ እያሉ ያሟችኋል እንደው የእናቶቻችሁ ልጆች ሁኑልኝማ…
Signed Alene (Goytsh) Kifle
ባልና ሚስት ይጨቃጨቃሉ ባል ከአቅሙ በላይ ሲሆንበት ከዘራውን መወዝወዝ ጀምሯል መቼም እዴ ተወጣ...... ጠብቆ ጠብቆ አልሆነለትም አንዴ ተአናቷ ላይ ቢያቀምሳት ፀጥ ። የነገሩ መነሻ እንዲህ ነው ሚስት ሙያ አዋቂ ነበረች አሉ የማትሰፋው የስፌት አይነት የለም በቀየው የታወቀች ናት በዚህ ሙያዋ የገቢ ምንጯም አድርጋዋለች ታድያ የሰው ፍላጎትን እና የሷን ትጋት አይታ በብዙ ሰርታ ቤቷን ለመለወጥ ታስባለች እናም ባሏን ታማክረዋለች እንደው አሁን የጀርኩት ስፌት ሸጨ ስጨርስ አንዲት የወተት ላም ገዝቸ እዚህ ምሰሶው ላይ ማስራት በሀሳቧ ወተት ስታልብ ስትገፋ ቂቤ ስታወጣ እያየች ወይጅ አንቺ .....ቆጣ ብሎ ይመልሳል ምን ትላላች እቺ ቤቱነን ልታፈ…
Signed Alene (Goytsh) Kifle
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AKERYF. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የጥበብ ወሬዎች” (@AKERYF), 48 subscribers as measured 17 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AKERYF.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.