📌 የቤት ተከራዮች ለሁለት ዓመት ያክል ያለምንም ጭማሪ በተከራዩት መኖሪያ ቤት ዉስጥ ተረጋግተዉ የመኖር መብት የሚሰጣቸው አዋጅ ፀደቀ‼️ በሀገሪቱ ከተሞች የሚስተዋለውን ያልተረጋጋና ፍትሀዊ ያልሆነ የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ የሚያስቀር እዲሁም የአከራይ እና የተከራይን መብት በፍትሀዊነት የሚያስጠብቅ ነዉ የተባለለት "የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን" ማጽደቁን ዳጉ ጆርናል ሰምቷል። የህዝብ ተወካዮች ምክርቤት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር ረቂቅ አዋጅን በሶስት ድምጸ ታቅቦ አብላጫ ድምፅ በዛሬው ዕለት አፅድቋል። የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትሯ ወ/ሮ ጫልቱ ሳኒ ዜጎች ከሚያገኙት ገቢ ከ25 እስከ 30 በመቶ በላይ ለቤ…

Channel
አባይ ዜና Abbay news abay television አባይ ቲቢ አባይ ቴለቪዥን አውደ ዜናዎች awude zenawoch አባይ ሚድያ
@Abbay_TV1
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
20,426subscribers
+57 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001336108850 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Abbay_TV1 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 1 November 2026 |
| Measurements held | 52 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 1 November 2026 |
| On Telegram | t.me/Abbay_TV1 |
Topic
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 10 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 99% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 1 Nov 2026, 22:06 | 20,426 | -1 |
| 31 Oct 2026, 21:56 | 20,427 | -24 |
| 30 Oct 2026, 22:20 | 20,451 | -8 |
| 29 Oct 2026, 22:41 | 20,459 | -6 |
| 28 Oct 2026, 23:45 | 20,465 | -9 |
| 27 Oct 2026, 22:28 | 20,474 | -3 |
| 26 Oct 2026, 21:58 | 20,477 | -2 |
| 25 Oct 2026, 23:45 | 20,479 | -2 |
| 25 Oct 2026, 01:17 | 20,481 | -4 |
| 24 Oct 2026, 04:49 | 20,485 | -9 |
| 23 Oct 2026, 06:08 | 20,494 | -12 |
| 22 Oct 2026, 08:36 | 20,506 | -15 |
| 20 Oct 2026, 23:46 | 20,521 | -12 |
| 18 Oct 2026, 22:30 | 20,533 | -6 |
| 18 Oct 2026, 00:57 | 20,539 | -18 |
| 16 Oct 2026, 21:45 | 20,557 | -11 |
| 16 Oct 2026, 01:11 | 20,568 | -15 |
| 15 Oct 2026, 01:17 | 20,583 | -1 |
| 13 Oct 2026, 21:21 | 20,584 | -7 |
| 10 Oct 2026, 09:37 | 20,591 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 14 March 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 56 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 3 April 2024. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
📌 በከተማዋ ለተከሰተዉ የነዳጅ ዕጥረት ምክንያቱ ጅቡቲ ላይ የደረሰ ከባድ ዝናብ መሆኑ ተገለጸ፡፡ ከሰሞኑ በመዲናዋ እየተስተዋለ ለሚገኘዉ የነዳጅ ዕጥረት ምክንያት ጅቡቲ ላይ ከባድ ዝናብ በመጣሉ ምክንያት የመንገድ መቆረጥ በማጋጠሙ መሆኑን ሰምተናል፡፡ በተጨማሪም አስቀድሞም ከቦታዉ በበቂ ሁኔታ ነዳጅ እየተጫነ ባለመሆኑ መሆኑን የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር ለጣቢያችን ተናግሯል፡፡ የኢትዮጵያ ነዳጅ አዳዮች ማህበር የቦርድ አባል አቶ ደሳለኝ አበባየሁ እንደነገሩን ከሆነ እነዚህ ምክንያቶች ከነዳጅ አቅራቢ ኩባንያዎች የተነገራቸዉ ነዉ፡፡ ችግሩ ለመስተካከል ጊዜ ይወስድ እንደሆን የጠየቅናቸዉ አቶ ደሳለኝ‹‹ ጉዳዩ ትልቅ ነዉ፤ እንደ ቀላል የሚታይ አይደለም …
📌 በአክሱም ዩንቨርስቲ ኮምፕረሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በጭንቅላታቸው የተጣበቁ መንትዮች ተወለዱ‼️ መጋቢት 22 ቀን 2016 ዓ.ም ምሽት በሪፈራል የመጣች እናት በድምሩ 5 ኪሎ ግራም የሚመዝኑ ሁለት የተጣበቁ ሴት መንትዮች የወለደች ሲሆን እናት እና ህፃናቱ በጥሩ ጤንነት ላይ ይገኛሉ ተብሏል። እናትየው በአካባቢው ጤና ጣቢያ የእርግዝና ክትትል ብታደርግም የአልትራሳውንድ ምርመራ ያhላደረገች በመሆኗ ምክንያት ክስተቱ ልጆችን በወለደችበት አጋጣሚ መታወቁን ብስራት ሬዲዮና ቴሌቪዥን ሰምቷል። እንዲህ ዓይነቱ ክስተት በዓለም ዙሪያ ከ 189ሺ አንድ አዲስ የተወለዱ ላይ ህፃናት ይከሰታል የተባለ ሲሆን አብዛኛዎቹ ተጣብቀው እሚወለዱ መንትዮች በማህፀን ውስጥ የ…
አሜሪካ በአማራ ክልል ከሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን የሚወጡ የንጹሐን ግድያ ሪፖርቶች አሳስበውኛል አለች። አሜሪካ በአማራ ክልላዊ መንግሥት ውስጥ በሚገኙት ሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን የሚወጡ የንጹሐን ግድያ ሪፖርቶቾ አሳስበውኛል ያለችው አዲስ አበባ በሚገኘው ኤምባሲዋ በኩል ነው። በኢትዮጵያ አምባሳደር ኤርቪን ማሲንጋ በኩል በወጣው መግለጫ ላይ በሰሜን ሸዋና ኦሮሞ ብሔረሰብ ልዩ ዞን ሰዎች ንጹሐን ላይ ግድያ እና ጉዳት ከመድረሱ በተጨማሪ ከቤት ንብረታቸው መፈናቀላቸው ተመላክቷል። የኤምባሲው መግለጫ ውስብስብ ያለውን የኢትዮጵያን የፖለቲካ እና የደህንነት ቀውስ ለመፍታት መፍትሔው ንግግር መሆኑን አፅንኦት ሰጥቶበታል። በአጣዬ ከተማ ሰሞኑ…
የኢትዮጵያ ሕዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ (ኢ.ሕ.አ.ፓ) ሊቀ መንበር በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለጸ የኢትዮጵያ ህዝባዊ አብዮታዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ዝናቡ አበራ በፖሊስ በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፓርቲው አስታውቋል። በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ በአዲስ አበባ ሶስተኛ ፖሊስ ጣቢያ እንደሚገኙ አዲስ ማለዳ ማወቅ ችላለች። ሊቀ መንበሩ በምን ምክንያት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር እንደዋሉ ይህ ዘገባ እስከወጣበት ሰዓት ድረስ ማወቅ አለተቻለም። የኢ.ሕ.አ.ፓ ተቀዳሚ ሊቀ መንበር አብርሃም ሃይማኖት ሰላማዊ ሰልፍ አስተባብራችኋል በሚል ለሦስት ወራት በእስር ከቆዩ በኋላ ባሳለፍነው ሳምንት መፈታታቸው አይዘነጋም።
2 አገልጋዮች ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸው በጥይት ተደብድበው ተገድለዋል " - የአካባቢው ምዕመናን የደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገ/ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን ሁለት አገልጋዮች #ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸው መገደላቸውን የማህበረ ቅዱሳን ቴሌቪዥን ገለጸ። በምዕራብ አርሲ ሀገረ ስብከት በዶዶላ የደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስቲያን 2 አገልጋዮች ከነሙሉ ቤተሰቦቻቸው ጋር ለጊዜው " ማንነታቸው አልታወቀም " በተባሉ አካላት መገደላቸው ተነግሯል። የቴሌቪዥን ጣቢያው ፤ ግድያው የተፈፀመው ትናንት መጋቢት 16 ቀን 2016 ዓ.ም ከምሽቱ 3:00 ገደማ መሆኑን የአካባቢው ምዕመናን እንደነገሩት ገልጿል። በተፈጸመው በዚህ ግድያ የደብረ ቅዱሳን ቅዱስ ገብረ ክርስቶስ ቤተክርስ…
አዲስ አበባ 2 ፖሊሶችና አንድ ደንብ ማስከበር ክፉኛ ተደበደቡ አዲስ አበባ ኮተቤ ቀበሌ 02 የገበያ ማዕከል ዛሬ መጋቢት 11/2016 ዓም ፖሊስና ደንብ ማስከበር በጋራ ህገወጥ ነጋዴዎችን የመቆጣጠር ስራ ሲያከናውኑ አለመግባባት ተፈጥሮ እንደነበር ከስፍራው ያገኘሁት መረጃ ያመለክታል። አለመግባባቱ ሊፈጠር የቻለው ህግ አስከባሪዎቹ በዱላ ህገወጥ የተባሉትን ጉሊት ነጋዴዎች መደብደብ በመጀመራቸው ነው። በዚህም:— ሁለት የቀን ሰራተኞቹ ላይ ከፍተኛ ጉዳት አጋጥሟል። ሁለት የፖሊስ አባላት በደረሰባቸው ድብደባ ሆስፒታል ገብተዋል። በተመሳሳይ አንዲት የደንብ ማስከበር በደረሰባት ከፍተኛ ጉዳት በአንድ የግል ሆስፒታል ፅኑ ህሙማን ክፍል ህክምና እየተደረገላት ነ…
ጌታቸው ረዳ‼️ የትግራይ ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ፣ የኤርትራ ወታደሮች ትግራይ ውስጥ የፈጸሟቸውን ወንጀሎች ለመዳኘት አገራዊ የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ማዕቀፍ በቂ አይደለም በማለት ስጋታቸውን ገልጠዋል። ጌታቸው ይህንኑ ስጋታቸውን የገለጡት፣ ከተመድ የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን የምሥራቅ አፍሪካ ሃላፊ ማርሴል ክሊመንት ጋር መቀሌ ውስጥ በተወያዩበት ወቅት እንደኾነ የክልሉ ቴሌቪዥን ዘግቧል። ክሊመንት በበኩላቸው፣ በጦርነቱ ወቅት የተፈጸሙ ወንጀሎችን የማየቱ ሂደት ተጎጂዎችን ማዕከል ያደረገ መኾን እንዳለበት መናገራቸውን ዘገባው አመልክቷል። በርካታ አገር በቀል ሲቪል ማኅበራትም፣ በረቂቅ ደረጃ ላይ የሚገኘው የሽግግር ፍትህ ፖሊሲ ማዕቀፍ የኤ…
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አጣዬ ከተማ ትናንት ጀምሮ እስከዚህ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ተኩስ መኖሩን ነዋሪዎቹ ገልፀዋል። ህዝቡም መውጫ አጥቶ ቤቱ ቁጭ ብሏል ብለዋል። ነዋሪዎቹ እንደሚሉት አጎራባች ከሆነው የኦሮሞ ብሄረሰብ ልዩ ዞን የመጡ ታጣቂዎች ጭምር በተኩሱ ተሳታፊ ናቸው ብለዋል። ተኩሱ በማን መካከል እየተካሄደ እንደሆነ ለማወቅ እንዳልቻሉ ተናግረዋል።
የፌደራል ቤቶች ኮርፖሬሽን በአዲስአበባ በተከናወኑ ፈረሳዎች 980 ቤቶች ፈርሰዉበታል የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በ18ኛ መደበኛ ስብሰባው "ለሕዝብ ጥቅም ሲባል የመሬት ይዞታ የሚለቀቅበት ፣ ካሳ የሚከፈልበት እና ተነሺዎች መልሰው የሚቋቋሙበትን ሁኔታ ለመወሰን የወጣ /ማሻሻያ/ ረቂቅ አዋጅን" በሚመለከት በዛሬዉ እለት ዉይይት ያደረገ ሲሆን አዋጁ ላይ ከም/ቤቱ አባላት በርካታ ጥያቄዎች ተነስቶበታል። ዳጉ ጆርናል ጉባዔዉን እንደተከታተለዉ ፤ ስለ አዋጁ መሻሻል አስፈላጊነት በም/ቤቱ የመንግስት ተጠሪ አቶ ተስፋዬ በልጅጌ ማብራሪያ ሰጥተዉ ነበር። አዋጁ በዋነኛነት የልማት ስራዎችን የሚሰራዉ አካል ነዋሪዎችን ከቦታ ማስለቀቅ ፣ የሚያገኙት የካሳ ክፍያ …
አሜሪካ ኢትዮጵያ ኤችአይቪ/ኤድስን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት የሚያግዝ 111 ሚሊየን ዶላር መለገሷ ተገለጸ የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት አስቸኳይ ጊዜ የኤችአይቪ/ኤድስ ምላሽ ዕቅድ (PEPFAR) ኢትዮጵያ ኤችአይቪ ኤድስን ለመከላከል የምታደርገውን ጥረት ለማገዝ የሚውል 111 ሚሊየን ዶላር መለገሱን አስታወቀ። #የአሜሪካ መንግስት የገንዘብ ድጋፉን የሰጠው ኢትዮጵያ በ2030 ኤችአይቪ ኤድስን ለመቆጣጠር ለተቀመጠው እቅድ ማስፈጸሚያነት መሆኑም ተጠቁሟል። ኤችአይቪ ኤድስን ለመቆጣጠር በሚደረገው ጥረት የሚያጋጥሙ እጥረቶችን ለማሟላት፣ እንክብካቤ የሚሽቱን ለማገዝ እና በዋናነት ስርጭቱ የሚያይልባቸው ቦታዎች በመለየት የመቆጣጠር ስራውን ለማገዝ እንዲያመች …
#Update " የትግራይ ጡረተኞች ክፍያው እንዲፈፀምላቸው ተወስኗል " - ዶ/ር እዮብ ተካልኝ በትግራይ ክልል በነበረው ጦርነት ምክንያት የጡረታ ገንዘብ ያልተከፈላቸው ጡረተኞች፤ በፖለቲካ ውሳኔ መሰረት ደሞዝ እንዲከፈላቸው መወሰኑን የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታና የጡረታ ፈንድ የቦርድ አባል ዶክተር እዮብ ተካልኝ ማሳወቃቸውን ብሔራዊ ቴሌቪዥን ጣቢያ ዘግቧል። ዶ/ር እዮብ ፤ የጡረታ መዋጮ ባልተሰበሰበበት ሁኔታ ጡረታ እንዲከፈል የሚፈቅድ አሰራር አለመኖሩን ጠቅሰው፤ ውሳኔው ፖለቲካዊ ስለመሆኑ ተናግረዋል። በዚህም ከፕሪቶሪያው ስምምነት በፊት ክፍያ ተቋረጦባቸው የነበሩ ጡረተኞች፤ በሚቀጥሉት ሳምንታት ክፍያ ይፈፀምላቸዋል ብለዋል። አሰራሩ በመንግስት ተቋማት እና…
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Abbay_TV1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 1 November 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“አባይ ዜና Abbay news abay television አባይ ቲቢ አባይ ቴለቪዥን አውደ ዜናዎች awude zenawoch አባይ ሚድያ” (@Abbay_TV1), 20,426 subscribers as measured 1 November 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Abbay_TV1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.