22 Aug 2026, 17:19 UTC242 views4 reactionsread 22 August 2026 Video
✅ ዑለማኦች ደረሶቻቸውን ሲወዱ!
🫱የታላቁ ዓሊም የሸይኽ ዘይድ አል-መድኸሊይ 🇧🇬 ልጅ ሸይኽ ኡሳመህ 📚 አባቱ (ሸይኽ ዘይድ) ደረሳቸው ለሆኑት ለታላቁ ዓሊም ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ 📚 የነበራቸውን ቦታና ክብር እየገለፀ ነው።"
🫱ሸይኽ ዘይድ 🇧🇬 ደረሳቸው ሸይኽ ሙሐመድ ኢብኑ ሃዲ አል-መድኸሊይ 📚 ለዚያራ (ለጉብኝት) ወደሳቸው ቤት እየመጡ መሆናቸውን ካወቁ ለደረሳቸው መቀበያ ነገር ለመስራት በራሳቸው ማድቤት ይገቡ እንደነበር እየተናገረ ነው! ዐጂብ!።"
🎤ሸይኽ ኡሳመህ ኢብኑ ሸይኽ ዘይድ እናድምጠው።
فتشبهوا إن لم تكونوا مثلهم
إن التـشـبـه بالـكـرام فـلاح .
🫱የኛው ደረሴ ደሞ ሲያምርህ ይቀር አልልህም! በመጠ…
👍4
21 Aug 2026, 18:30 UTC589 viewsread 22 August 2026 🫱 አጓጊው ፕሮግራም ተጀመረ!
🎤ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
⏺ርእስ፦ መውሊድን የማክበር ቢድዓነት!
📎| ሊንኩን በመንከት ተከታተሉ፦
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh?videochat=db14b6a0777ab514fd
21 Aug 2026, 17:30 UTC657 viewsread 22 August 2026 File
📚 كتاب: الشاهد والمثال توضيح نظم لامية الأفعال.
💡 ◼️ محمد بن علي آدم الإتيوبي 🇧🇬
🖋 إعداد: أبي محمد فضل بن محمد
⏺تنبيه: هذا الكتاب تفريغ من شريط الشيخ 🇧🇬 .
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
21 Aug 2026, 17:04 UTC617 views5 reactionsread 22 August 2026 Photo
✅ ከላይ የጠቋምኳችሁትን የሓጅ ወሌን 🇧🇬 ኪታብ አስታወሳችሁት?
🫱ጧቢዑ (አሳተሚው) አግንኝቶኝ ነበርና አንዳንድ የፅሁፍ ችግር እንዳለበት ገልፆልኛል። አ'ሏህ ለአሳታሚው አግርቶለት በቅርብ በተገቢው ተፅፋ የምትታተም ያድርጋት።
🫱አሁን ግን የሶርፏን ንጉስ የ"ላሚየቱል-አፍዓል"ን ሌላ ሸርሕ በሌላ የኢትዮጵያ ጀግና ይዤላችሁ ብቅ ብያለሁ።"
📎https://t.me/Abu_Hessan/4010
👍5
21 Aug 2026, 16:47 UTC571 views3 reactionsread 22 August 2026 File
🔥 የሱዳኑ ሰለፊይ ዳዒ - ሙዘሚል ፈቂሪ፦
📚رسالة: دعاء غير الله تعالى، والرد على شبهات الصوفية حوله.
🖋 تأليف: الشيخ أبي عبد الرحمن مزمل فقيري 📚
|| የቴሌግራም ቻናል፦
https://t.me/Abu_Hessan
👍3
21 Aug 2026, 12:36 UTC≈1,890 views8 reactionsread 22 August 2026 Photo
⚠️ በሕይወት እያለ የተገፈፈው ዓሊም!
🫱በ 365 ዓ.ሂ የጠፋው ፋጢሚይ ነኝ ባይ መዐ'ድ ኢብኑ ኢስማዒል ኢብኑ ስዒድ ኢብኑ ዑበይዲ'ላህ የተሰኘ ዑበይዲይ የሆነ ራፊዳ መሪ ነበረ።
— ዱንያን ችላ ባዩ፣ አ'ሏህን አምላኪው፣ ከሐራምና አጠራጣሪ ነገሮች የሚርቀው፣ አ'ሏህን ተገዢው፣ አ'ሏህን ፈሪው አቡ በክር አን-ናብልሲይ (ሙሐመድ አሕመድ አርረምሊይ አሽ-ሸሂድ) ወደ (መሪው) ፊት ተቀረበ።
🫱መሪው «አስር ቀስቶች ቢኖሩኝ ዘጠኙን በሩሞች (በሮማውያን) ላይ፣ አንዱን ደግሞ በግብፃውያን (በግብፅ በነበሩ ዑበይዲዮች) ላይ እወረውር ነበር እንዳልክ ደርሶኛል።» አለው።
— አን'ናቡልሲይ፦ አላልኩም አለ።
🫱መመሪው፦ ከንግግሩ እንደተመሰ ጠረጠረና እንዴት ነው ያ…
👍8
21 Aug 2026, 11:24 UTC≈1,410 viewsread 22 August 2026 Forwarded from @Multeqa_Ahlissuneh
🔖 የደዕዋ ፕሮግራም | በወቅታዊ ጉዳይ!
— እነሆ ዛሬ ጁሙዓ ነሐሴ 15 - 2018 «በሰለፊዮች መገናኛ» ግሩፕ ልዩ የደዕዋ ፕሮግራም ተዘጋጅቷል!።
💺ተጋባዥ እንግዳችን፦
🎙ኡስታዝ ዐብዱል-ቃዲር አዳማ -ሐፊዞሁ'ሏህ-
● ርእስ፦ መውሊድን የማክበር ቢድዓነት!
|| ሌላም የደዕዋ ተጋባዥና ግጥም ይኖረናል -ኢንሻአ'ሏህ-
⏰ ሰዓት ፦ ከምሽቱ በኢትዮ 3:00
#የመገናኛውን_ግሩፕ_ተቀላቀሉ👇
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
https://t.me/Multeqa_Ahlissuneh
21 Aug 2026, 05:22 UTC661 views12 reactionsread 22 August 2026 Forwarded from @abuzekeryamuhamedPhoto
📲 ለሚዲያ አስተማሪዎች!
በየትኛውም የሚዲያ ስፍራ ላይ የምንሰራ ወንድሞችና እህቶች ሆይ፣ በተከታታዮች ብዛት አንሸወድ። እውቅና እውቀት አይደለም፤ ብዙ ተከታታዮች መኖር በሀቅ ላይ መሆንን አረጋጋጭ አይደለም።
እንዲሁም ብዛታቸው አይድነቀን፤ የተከታተለን ሁሉ ይቀበለናል ወይም ይወደናል ማለት አይደለም። ነገር ግን ብዛታቸው ሁለት ነገር ሊሆን ይችላል። ከተሳሳትን የወንጀላችንን ክብደት ይጨምራል፤ ጥሩ ነገር ካስተማርን ደግሞ ለሀሰናታችን ብዛት ይሆናል። ስለዚህ ትኩረታችን በተከታታዮች ብዛት ላይ ሳይሆን በት/ቱ ጥራት ላይ ይሁን። ንፁህ እና እውነተኛ መረጃ ማስተላለፍ አስፈላጊ ነው። ደግሞ በደንብ ጥንቃቄም እናድርግ! ትናንሽ ነገራቶች ሚዲያ ላይ ሲሆኑ ትላ…
👍12
20 Aug 2026, 11:16 UTC≈2,150 views12 reactionsread 22 August 2026 Photo
⚠️ ፊትናን ከቻልክ አርግብ ካልቻልክ አታራግብ።
✅ የሱዑዲያው ሙፍቲ ሸይኽ ሷሊሕ አል-ፈውዛን 📚 እንዲህ አሉ፦
🫱ፊትና ትገኛለች፤ ከተገኘች አንተ ከቻልክ በማስተካከል ላይና ሙስሊሞች ከፊላቸው ከከፊላቸው በመቆጠባቸው ትሯሯጣለህ፤ ይሄ ግዴታ ነው።"
🫱ለማስተካከል ቦታ ከሌለ (ካልተቻለ) አንተ ፊትናዋን ራቅ፤ በሷ አትግባባት፤ ፊትናዎችን ራቅ።"
♥️ ሸርሑ ኪታቢል-ፊተን 233 - 234]
🔥 ይህ ማለት ለማንኛውም ሰው «إمعة» ሁን፣ ባሪያውን ሊያደርግህ ለፈለገ ሁላ እንደ ላም ተከትለህ ሂድ ማለት አይደለም። በጉዳዮች ንቃ ከፊትናውም ራቅ።
اللهم لا تجعلنا فتنة للذين ظلموا وكفروا وابتدعوا وافتتنوا...
|| የቴሌግራም…
👍12
19 Aug 2026, 20:37 UTC≈1,150 viewsread 22 August 2026 🫱በሕይወት እያለ የተገፈፈው ዓሊም ማነው?
🫱ገፋፊዎችስ እነማናቸው❓
19 Aug 2026, 17:57 UTC813 views3 reactionsread 22 August 2026 Forwarded from @abdulhamFile
🔖 አዲስ ሙሓደራ ''
🎙በታላቁ ሸይኽ ዐብዱልሀሚድ ያሲን አል-ለተሚይ (ሐፊዘሁላህ)
🗓 እሁድ ምሽት - ነሃሴ 10/11/2018 በኢሞ ''
https://t.me/abdulham/2830
https://t.me/abdulham/2830
👍3
19 Aug 2026, 09:13 UTC≈1,280 views16 reactionsread 22 August 2026 Photo
🚑 ዶክተር ሸምሱ መካከለኛ ክሊኒክ
📌 አድራሻ፦ ምስ/ጉራጌ እንሴኖ ከተማ
👍16
Showing the 12 most recent of 79 posts we hold for @Abu_Hessan. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.