1 Feb 2026, 07:47 UTC≈4,780 views14 reactionsread 5 September 2026 🔥 የ Smart Coin ዋጋ በ +25% ናረ! 🚀
ለስማርት አየር ድሮፕ ቤተሰቦች ታላቅ የምስራች! አዲሱ Marketplace ስራ መጀመሩን ተከትሎ፣ በሰዓታት ውስጥ በገበያው ላይ ባለው ከፍተኛ ፍላጎት ምክንያት የኮይን ዋጋ በዛሬው እለት ብቻ የ 25% ጭማሪ አሳይቷል።
አሁኑኑ ይገበያዩ!
ዋጋው ይበልጥ ሳይጨምር አሁኑኑ ወደ Marketplace በመግባት የፈለጉትን ያህል ሳንቲም ይግዙ ወይም ያጠራቀሙትን በከፍተኛ ትርፍ ይሽጡ።
አሁኑኑ ይሞክሩ
👇
@smartgame21_bot
❤14
23 Jan 2026, 17:04 UTC≈4,770 views12 reactionsread 5 September 2026 Photo
NEW UPDATES
🚀 ትልቅ የምስራች፡ የ P2P Transfer አገልግሎት በይፋ ተጀመረ! 💰
የምትሰበስቡትን ኮይን ወደ እውነተኛ ገንዘብ የምትቀይሩበት ሰዓት ደረሰ!
አሁን ባለው አዲስ አሰራር ተጠቃሚዎች እርስ በእርሳቸው ኮይን መላላክ (P2P Transfer) የሚችሉበት ሲስተም በይፋ ተለቋል።
ይህ አዲስ ሲስተም ምን ጥቅሞች አሉት?
ኮይን መሸጥ ተቻለ፦ ያጠራቀሙትን ኮይን ለሌላ ሰው በመሸጥ በምትፈልጉት የክፍያ መንገድ (በባንክ ወይም በሌላ) ወደ እውነተኛ ገንዘብ መቀየር ይችላሉ።
ቀጥታ ዝውውር፦ በ Telegram ID ወይም በ Telegram @Username ብቻ ለፈለጉት ሰው ኮይን በሰከንዶች ውስጥ ይደርሳል።
ደህንነቱ የተጠበቀ፦ እያንዳንዱ…
❤12
19 Jan 2026, 17:47 UTC≈3,680 views6 reactionsread 5 September 2026 እንኳን ደስ አላችሁ! የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በዘመናዊው "Star Pay" መተግበሪያ አዳዲስ ሽልማቶችን ይዞላችሁ ቀርቧል! 🌟
የባንካችንን አገልግሎት ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ የቀረበውን Star Pay መተግበሪያ በመጠቀምና ለሌሎች በማጋራት የነዚህ ድንቅ ሽልማቶች ባለቤት ይሁኑ፡
🏆 1ኛ ሽልማት: iPhone 17 Pro
Max
🏆 2ኛ ሽልማት: Samsung
Galaxy S25 Ultra
🏆 3ኛ ሽልማት: ከፍተኛ ጥራት
ያላቸው ታብሌቶች (Tablets)
እንዴት መሳተፍ ይቻላል?
ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ወደ Star Pay Bot ይግቡ።
የራስዎን መለያ ሊንክ (Referral Link) ለዘመድ አ…
❤6
16 Jan 2026, 18:43 UTC≈2,810 views8 reactionsread 5 September 2026 💫 ካማራ ትምህት ቤት፡ ከታች በተዘረዘሩት ዘርፎች መምህራን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 15-05-2018
📍አድራሻ፡ ወደ አሊ ቢራ አደባባይ በሚወስደዉ መንገድ ተክለሐይማኖት ቤ/ክ ፊት ለፊት
📱 0976802122/ 0911566956
————————————
1)የ2ኛ ደረጃ መምህራን
• እንግሊዘኛ መምህራን
ብዛት: 4
• ኬሚስቲሪ ምምህራን
ብዛት: 2
• ፊዚክስ መምህራን
ብዛት: 3
• ሒሳብ መምህራን
ብዛት: 3
• ባዮሎጂ መምህራን
ብዛት: 3
• ኢኮኖሚክስ መምህራን
ብዛት: 2
• ኮምፒዩተር (I.C.T)
ብዛት: 3
🚻 ፆታ: አይለይም
🥇ልምድ፡ በሁለተኛ ደረጃ የማስተማር ልምድ ያለዉ/ያላት
# የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ እና ከዛ በላይ።…
❤8
16 Jan 2026, 18:43 UTC≈3,040 views5 reactionsread 5 September 2026 🧰ሙያ፡ ሼፍ
🏭የድርጅት ስም፡ ከፋ ቡና
🕔ማብቅያ ቀን፡ 15-05-2018
📍አድራሻ፡ ፖስታ ቤት ማፊ በርገር አጠገብ
🥇ልምድ፡ ያላት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
📱0937376045
# ቁርስ መስራት የምትችል።
# ፈጢራ እና ጨጨብሳ ግዴታ የምትችል።
ለተጨማሪ ስራ👇
https://t.me/Smartgame21_bot?start=403001547
❤5
16 Jan 2026, 11:46 UTC≈3,180 views2 reactionsread 5 September 2026 🧰 ሙያ፡ ቬሎ ኪራይ
🏭 የድርጅቱ ስም: መአዚ ብራይዳል
🕔 ማብቅያ ቀን፡15-5-2018
📍አድራሻ ፡ 04 አዲሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 113
🥇 ልምድ: ያላት
🚻 ፆታ: ሴት
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 1
🥇ልምድ: ያላት
📱 0911614070/ 0911572628
# ቬሎ ቤት ሰርታ የምታውቅ ቢሆን ይመረጣል።
ለተጨማሪ ስራ
👇
https://t.me/Smartgame21_bot?start=403001547
❤2
16 Jan 2026, 11:46 UTC≈1,800 views3 reactionsread 5 September 2026 💫 ሊና ቡና፡ ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት ክፍት የሥራ መደቦች ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል፡፡
🕔ማብቅያ ቀን፡ 17-05-2018
📍አድራሻ፡ ስላሴ ቤተክርስቲያን ጎን መኮ ቢሊ ትምህርት ቤት ህንፃ ስር
📱0934943919/ 0954330073
# የስራ ሠዓት፡ ከጠዋቱ 1 ሠዓት ማታ 2 ሠዓት
———————————————
1) የምግብ ዝግጅት ባለሙያ
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 6 ወር
———————————————
2) ሁለገብ ሠራተኛ
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 2
🥇ልምድ፡ 6 ወር
# የምግብ ሙያ ቡና ማፍላት እና ገንዘብ መሰብሰብ የምትችል።
@adama_jobs
❤3
16 Jan 2026, 11:46 UTC≈1,830 views2 reactionsread 5 September 2026 🧰የስራ መደብ፥ DSA(የሳፋሪኮም ካርድ ሽያጭ)
🏭 የድርጅት ስም፡ ፊኒክስ ቴሌኮም ኃ/የተ/የግል/ማህበር(የሳፋሪኮም ወኪል አከፋፋይ)
🕔ማብቅያ ቀን፡ 15-05-2018
📍አድራሻ ፡ ዋርካ አዳማ ራስ ሆቴል ፊትለፊት ሔመን ሆቴል ስር
🚻ፆታ: ሁለቱም
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 4
📱 0707305295 / 0936314883
💰ደሞዝ፦ 5,000 (የተጣራ) በተጨማሪም 4% ኮሚሽን
#የት/ት ደረጃ፡ 12ተኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ።
# ''ሁሌም ምዝገባ አለ ሁሌም ስራ አለ''።
@adama_jobs
❤2
16 Jan 2026, 11:46 UTC≈1,880 views1 reactionsread 5 September 2026 🧰 ሙያ፡ መስተንግዶ
🏭 የድርጅቱ ስም: ግዛ ባር እና ሬስቶራንት
🕔 ማብቅያ ቀን፡ 15-5-2018
📍አድራሻ ፡ አሮጌ መነሀሪያ ዶሮ ተራ
🥇 ልምድ: ያላት
🚻 ፆታ: ሴት
🔢 የተፈላጊ ብዛት፡ 3
📱 0912991240
@adama_jobs
❤1
16 Jan 2026, 11:46 UTC≈2,180 views1 reactionsread 5 September 2026 🧰ሙያ: ፅዳት
🏭የድርጅት ስም፡ ሄሉ ወይባ ጢስ
🕔ማብቅያ ቀን፡ 13-05-2018
📍አድራሻ ፡ 04 ኮንዶሚኒየም ሰፈር
🥇ልምድ፡ ያላት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 1
💰 ደሞዝ : 5,000 ብር
📱0940352177
# የስራ ሰዓት : ከጠዎት 12:30 - ማታ 12:30
# እዛው አካባቢ ነዋሪ የሆነች ቢሆን ይመረጣል
@adama_jobs
❤1
16 Jan 2026, 11:46 UTC≈2,020 views1 reactionsread 5 September 2026 🧰ሙያ፡ የወይባ ሰራተኛ
🏭የድርጅት ስም፡ ሄሉ ወይባ ጢስ
🕔ማብቅያ ቀን፡ 13-05-2018
📍አድራሻ ፡ 04 ኮንዶሚኒየም ሰፈር
🥇ልምድ፡ ያላት
🚻ፆታ: ሴት
📱0940352177
@adama_jobs
❤1
16 Jan 2026, 11:46 UTC≈2,520 views3 reactionsread 5 September 2026 🧰ሙያ፡ አስተናጋጅ (እንግዳ ተቀባይ)
🏭የድርጅት ስም፡ ጄንዊን ላውንደሪ
🕔ማብቅያ ቀን፡ 15-05-2018
📍የስራ ቦታ፡ ገንደሃራ
🥇ልምድ፡ 0 ዓመት
🚻ፆታ: ሴት
🔢የተፈላጊ ብዛት፡ 3
📱0909300707/ 0912219367
💰ደሞዝ፡ 3000ብር
# የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል እና ከዚያ በላይ.
# መኖርያ ቤቷ ገንደሃራ አካባቢ የሆነ ቢሆን ይመረጣል.
@adama_Jobs
❤3
Showing the 12 most recent of 19 posts we hold for @Adama_jobss. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.