11 Aug 2026, 16:47 UTC569 views2 reactionsread 12 August 2026 የሲስተም ልማቱ አገልግሎት አሰጣጥን በማቀላጠፍ ብልሹ አሰራርን መግታት ችሏል፡፡ አቶ ቢሆነኝ አበጋዝ
ነሀሴ 05/2018 /መልአ/
******************
በተጠናቀቀው 2018 በጀት ዓመት ተሻሽሎ ስራ ላይ የዋለው የሲስተም ማሻሻያ አገልግሎት አሰጣጥን በማሳለጥ ብልሹ አሰራርን መግታት መቻሉን የየካ ክፍለ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ቢሆነኝ አበጋዝ ገልፀዋል፡፡
እንደ ጽ/ቤቱ ኃላፊው ማብራሪያ የሲስተም ልማቱ ደንበኞች በጊዜና በቦታ ያልተገደበ ፈጣን እና ፍትሐዊ አገልግሎት እንዲያገኙ ከማስቻሉም ባለፈ ተጠያቂነትን በማስፈን ብልሹ አሰራርን ማክሰም ችሏል፡፡
በ2018 አፈፃፀም በተሸሻለው ሲስተም በመታገዝ 5ሺ 639 ኢ-ካር…
❤2
Signed Emu Muluneh
11 Aug 2026, 16:47 UTC513 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Emu Muluneh
11 Aug 2026, 13:37 UTC771 views1 reactionsread 12 August 2026 Photo
ለልማት የተላለፈ ቦታን አጥሮ ያስቀመጡ የ50 አልሚዎች ውል ማቋረጡን የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ገለፀ ።
ነሀሴ 05/2018 /መልአ/
******
የአዲስ አበባ ከተማ መሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በምደባና በጨረታ መሬት ወስደው ለረጅም ጊዜ ያለ አገልግሎት መሬት አጥሮ የያዙ የ50 አልሚዎችን ውል ማቋረጡን የመሬት ዝግጅትና ማስተላለፍ ዘርፍ ምክትል ቢሮ ኃላፊ አቶ ፌኑስ ገላና ተናግረዋል ።
ኃላፊው ይህን የተናገሩት በተለያየ አግባብ መሬት ወስደው ያለ ልማት ለረጅም ጊዜ አጥሮ የያዙ አልሚዎች ወደ ልማት ያልገቡበትን ምክንያት የጋራ ለማድረግ በተደረገ ውይይት ላይ ነው ።
መንግሥት ላለፉት ዓመታት የከተማውን ኢኮሮሚያዊና ማህበራዊ አገልግሎት ለማቀላ…
❤1
Signed Emu Muluneh
10 Aug 2026, 07:31 UTC≈1,090 views0 reactionsread 12 August 2026 የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአሰራር ጥራት ኦዲት 1.7 ቢሊየን ብር የሚገመት የመንግስት ሃብት ከብክነት ማዳኑን ገለፀ።
ነሀሴ 04 ቀን 2018 ዓ.ም
*****
የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአሰራር ጥራት ኦዲት ድንገተኛ፣ የጥቆማ እና መደበኛ ኦዲቶችን ያካሂዶል።
የአሰራር ጥራት ኦዲት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ በየነ ላምቢሶ እንደገለፁት በ2018 በጀት ዓመት 7 ሺህ 557 የይዞታ ማህደራት ላይ ኦዲት በማድረግ የህግ፣ የአሰራር እና የመመሪያ ጥሰት የተገኘባቸውን 2 ሺህ 041 ማህደራት ተለይተዋል።
የሊዝ ክትትል አገልግሎት ፣ የመብት ፈጠራ አገልግሎት፣ የመሬት ዝግጅት ስራዎች፣ የለማ መሬት ማስተላለፍ እና የካሳና ምትክ ቦታ መስተንግዶ ጥሰት…
Signed Emu Muluneh
10 Aug 2026, 07:30 UTC970 viewsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Emu Muluneh
9 Aug 2026, 12:34 UTC≈1,140 views2 reactionsread 12 August 2026 Photo
ተመራቂዎች እንኳን ደስ አላችሁ!
በተለያየ ማህበራዊ ችግር ውስጥ የነበሩ በየለነገዋ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል በ5ኛ ዙር የክህሎት እና የስብዕና ግንባታ የሰለጠኑ 858 እህቶቻችንን አስመርቀን ወደ ስራ አሰማርተናል።
በከተማችን ከምንሰራቸው ሰው ተኮር ስራዎች አንዱ ትላንት በጎዳና፣ በችግር እና በተለያዩ ማህበራዊ ቀውሶች ውስጥ የነበሩ ሴቶችን በሙያ ክህሎትና ስብዕና ገንብተን ከነበሩበት አስከፊ ህይወት በማውጣት ወደ ተሻለ ህይወት የምናሰማራበት ቀዳሚው ተግባር ነው።
አዲስ አበባችን ማህበራዊ ፍትህ የሰፈነባት እንዲሁም ለዘመናት የከረሙ ስብራቶቿ የሚጠገኑባት ከተማ የማድረግ የተግባር ውጤት ፍሬ ማሳያዎች ከለነገዋ ተመርቀው አዲስ …
❤1👏1
Signed Emu Muluneh
8 Aug 2026, 19:58 UTC183 views1 reactionsread 8 August 2026 በዚህ ዘመን የትጥቅ ትግል ማድረግ ፋሽን ያለፈበት ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ በትጥቅ ትግል በኃይል ሥልጣን ለመያዝ ወይም ፍላጎትን ለመጫን የሚደረግ ሙከራ እንደማይሳካ ገልጸው፤ በዚህ ዘመን የትጥቅ ትግል ማድረግ ፋሽን ያለፈበት ነው ብለዋል።
በአሁኑ ወቅት ከኦነግ ሸኔ እና ከሌሎች የታጠቁ ቡድኖች በርካታ ታጣቂዎች የመንግሥትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው ወደ ሰላማዊ መንገድ መመለሳቸውን ያነሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በጫካ የቀሩትም ቢሆኑ በሂደት ነገሩ እየገባቸው ይመጣሉ የሚል እምነት እንዳላቸው ገልጸዋል።
መንግሥት በርካታ የፖለቲካ እስረኞችን…
🙈1
Signed Emu Muluneh
8 Aug 2026, 19:57 UTC149 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Emu Muluneh
8 Aug 2026, 19:55 UTC146 viewsread 8 August 2026 የኦሮሞ ሕዝብ ትግል የእኩልነት እንጂ የበላይነት አይደለም - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ ጋር በነበራቸው ቆይታ፣ በወቅታዊ የሀገራችን የፖለቲካ ትርክቶች ዙሪያ ሰፋ ያለ ማብራሪያ ሰጥተዋል።
በማብራሪያቸውም፣ የኦሮሞ ሕዝብ የፖለቲካ ተሳትፎን በተመለከተ የሚንፀባረቁ ሁለት ጽንፈኛ እና ተቃራኒ ሀሳቦች፣ ፖለቲካዊ ብስለት የጎደላቸው ናቸው ብለዋል።
የመጀመሪያው ቡድን "ኦሮሞ ተረኛ ሆኗል" የሚል ትርክት የሚያራምድ መሆኑን አንስተው፣ ይህ ቡድን ከዚህ ቀደም ሀብት እና ንብረት ሲዘርፍ የነበረና አሁን ያ አድሏዊ የጥቅም መረቡ በመበጠሱ ምክንያት የሚያለቅስ መሆኑን አስረድተዋል።…
Signed Emu Muluneh
8 Aug 2026, 19:55 UTC130 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Emu Muluneh
8 Aug 2026, 19:53 UTC113 views0 reactionsread 8 August 2026 በሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች የሰላምን መንገድ መርጠው ወደ ኅብረተሰቡ እየተቀላቀሉ ነው - ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትወርክ (ኦቢኤን) ጋር ባደረጉት ቆይታ፣ በኦሮሚያ ክልል ውስጥ የሚንቀሳቀሱ ታጣቂ ኃይሎች የያዙት የትጥቅ ትግል በጫካ ውስጥ ተደብቆ ንፁሃንን ከመግደል እና ከመዝረፍ የዘለለ ምንም ዓይነት የፖለቲካ ግብ የሌለው መሆኑን ገልጸዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ አክለውም ጦርነት እና ግጭት አውዳሚ መሆናቸውን በመገንዘብ በየዕለቱ በሺዎች የሚቆጠሩ ታጣቂዎች የሰላምን መንገድ መርጠው ወደ ኅብረተሰቡ እየተቀላቀሉ እንደሚገኙ ተናግረዋል።
መንግሥት ችግሮችን በሰላማዊ ውይይት ለመፍታት…
Signed Emu Muluneh
8 Aug 2026, 19:53 UTC139 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Emu Muluneh
Showing the 12 most recent of 25 posts we hold for @AddisLand. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.