24 Jul 2026, 12:34 UTC355 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @GurshaTubePhoto
ቅዳሜ ከሰዓት ሌላ ቀጠሮ እንዳይዙ!
261 የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅሶች በሕፃናትና በታዳጊዎች አንደበት በቃል ሊቀርቡ፤
* ሐምሌ 18፣ ከ 8፡30 ጀምሮ
* በወመዘክር ቅጥር ግቢ
* በብላቴን ጌታ ኅሩይ ወ/ሥላሴ አዳራሽ ተቀጥሯል።
በዕለቱም በጥንታዊ የብራና ጥቅልል ላይ በጥንቃቄ ከመከ'ተብ ጀምሮ አሁን በዘመናችን ስማርት ስልኮች ላይ በቀላሉ እስከመገኘት ድረስ መጽሐፍ ቅዱስ ያለፈበት የብዙ ዘመናት ታሪክ በረዳት ፕሮፌሰር መስፍን ማንደፍሮ አማካኝነት ትንታኔ ይሰጥበታል።
መግቢያ በነጻ ነውና ኪስዎን አንድም ሳይዳብሱ ጊዜዎትን ብቻ አመቻችተው ከወዳጆችዎ ጋር በመምጣት ይህንን መልካም ይጠቀሙ!
©️ፍኖተ ብራና አገልግሎት
ጉርሻ page
🌴🌴🌴
https://ww…
👏1
24 Jul 2026, 12:34 UTC342 viewsread 7 August 2026 Via:- ጉርሻ Tube
@AdventistEthio
@metagesy
23 Jul 2026, 11:37 UTC947 views0 reactionsread 7 August 2026 Photo
የአቃቂ አድቬንቲስት ት/ቤት በተለያየ የስራ መስክ ክፍት የስራ ቦታ አለው፡፡ መስፈርቱን የምታሟሉ የትምህርት እና የስራ ልምድ መረጃ በማቅረብ መወዳደር የምትችሉ መሆን ለመግለፅ እንወዳለን፡፡
@AdventistEthio
@metagesy
23 Jul 2026, 11:04 UTC442 viewsread 7 August 2026 Photo
አንዳንዴ የተባረኩ ሰዎች ሲያገለግሉ ወይም ሲተጉ አብረን ብንገኝ መልካም ነው፡፡
ቅዳሜ ሀምሌ 18/2018ዓ.ም ከ ረ/ፕ መስፍን ማንደፍሮ ጋር ጥሩ ጊዜ ይኖራል፡፡ አትቅሩ፡፡
@AdventistEthio @metagesy
12 Jul 2026, 05:29 UTC990 views19 reactionsread 7 August 2026 📌 "ሰው ከቸርች ለመጥፋቱ ምክንያት አትኹኑ!"
ሰዎች ወደ ቤተክርስቲያን የሚመጡት ጌታን ለመስማትና ለማምለክ ብቻ ሳይኾን፣ ቅዱስ ኅብረት ለማድረግም ጭምር መኾኑ የታወቀ ነው። ከሰው ልጆች መሠረታዊ ፍላጎቶች አንዱ "የእኔ" የሚሉትና "የእኛ" ተብለው የሚታቀፉበትን ማኅበረሰብ ማግኘት ነው። ለዚኽ መሠረታዊ ፍላጎት ደግሞ ቤተክርስቲያን አንዷና ዋነኛዋ መጠለያ ናት። ነገር ግን ሰው በዚኽ ንጹሕ ልብ ኾኖ ሲመጣ፣ ተመልሶ እንዲኼድና በቤተክርስቲያን እንዳይቆይ ምክንያት የሚኾኑ አሰናካይ ሰዎች ያጋጥሙታል። በኖኅ መርከብ ውስጥ እባብም እርግብም፣ ጅብም አህያም፣ ፍየልም ነብርም አብረው እንደነበሩት ኹሉ፤ በጌታ ቤትም (በቤተክርስቲያን) ውስጥ የዋሆች ብቻ ሳይኾኑ አሰና…
❤14👍5
6 Jul 2026, 19:33 UTC≈1,060 views16 reactionsread 7 August 2026 Photo
ትክክለኛ ውሳኔ፡፡
የምዕራብ ኬንያ ዩኒየን በቅዳሜ( በሰንበት አምልኮ ሰዓት) ምንም አይነት የገንዘብ ማሰባሰብ ስራ እንዳይከናወን አዘዘ፡፡
ምን ትላላችሁ፡፡
@AdventistEthio @metagesy
👏10❤6
3 Jul 2026, 15:13 UTC851 views1 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @hopetvethiopiaPhoto
መልካም ሰንበት!
"..ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው..."።መዝሙር 127፡3 አዲሶቹን የHope Channel Ethiopia የዩቲዩብ ቻናሎች subscribe, share, Like ማድረግ አይርሱ! እናመሰግናለን!
❤1
29 Jun 2026, 16:56 UTC958 views1 reactionsread 7 August 2026 https://youtu.be/cBsHEC7i5-w
❤1
14 Jun 2026, 14:34 UTC≈2,230 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
📌መልካም ዜና!📌
ለ2018 ዓ.ም. የአድቬንቲስት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተመራቂዎች በሙሉ!
SEAL (Society of Ethiopian Adventist Lay-members) ለአራተኛ ጊዜ ባዘጋጀው ዓመታዊ የምርቃት መሰናዶ ላይ እንዲገኙ በአክብሮት አድመንዎታል::
ቦታ:- አቃቂ አድቬንቲስት ቤ/ክርስቲያን (ት/ቤት ግቢ ውስጥ)
ቀን:- ሰኔ 27/2018 ዓ.ም. (July/04/2026)
ሰዓት፦ ሙሉ ቀን ከጠዋት 2፡30 ጀምሮ
📌ውድ ተመራቂያን 300 ብር ብቻ የመመዝገቢያ በመክፈል ድምቅ ባለ የምርቃት ሥነ-ስርዓት ጌታን ለማመስገን ባዘጋጀነው ድግስ ላይ ለመሳተፍ አሁኑኑ ይመዝገቡ::
📌ምዝገባው ተጀምሯል እስከ ሰኔ 20 ይቆያል::
📌ለምዝገባ የተዘጋጀውን የ…
👍2
21 May 2026, 11:05 UTC≈1,610 views6 reactionsread 7 August 2026 Photo
የማይቀርበት የአምልኮ ቀን
ስለዚህ ምክንያት በሰማይና በምድር ያለ አባትነት ሁሉ ከሚሰየምበት ከአብ ፊት እንበረከካለሁ
ኤፌሶን 3:15
በቃሊቲ 7ኛ ቀን አድቬንቲስት ቤተ-ክርስቲያን
ግንቦት 15,2018
ኑ የተለየ የአምልኮ ጊዜ አብረን እናሳልፍ፡፡
🧎♂➡️ ፀሎት
🎤 ዝማሬ
📖 የእግዚአብሔር ቃል ( ስብከት )
https://t.me/AdventistEthio
@metagesy
👍5❤1
20 May 2026, 14:11 UTC≈1,060 viewsread 7 August 2026 https://youtu.be/Prq9MK3YnJU?si=Iexiow5odN64izwM
20 May 2026, 14:11 UTC897 views0 reactionsread 7 August 2026 በሁላችንም ዘንድ እጅግ የተወደደው ወንድማችን ፋሲካው አዲስ የመዝሙር አልበም አስመርቋል። ሊንኩን በመጫን ሙሉ አልበሙን መስማት ትችላላችሁ። ሁላችንም ቻናሉን በመቀላቀል፣ ላይክ በማድረግና ለሌሎች በማጋራት መንፈሳዊ ግዴታችንን እንወጣ!!!
Blessings!!!
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AdventistEthio. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.