ከስኬቱ ቀደም ብሎ መደሰቱ ቶሎ አይመጣም! እጅግ አስተማሪ ግጥም ነው አዳምጡት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ ➡️🔝👉🔄 @Ambara1 @Ambara1 @Ambara1
Signed Ambaye Getaneh

Channel
@Ambara1
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
3,327subscribers
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
| Telegram ID | -1001375705103 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Ambara1 |
| Description | Ambara = “The High Place of Greatness” “የከፍታና የታላቅነት ስፍራ” ☞ ታሪኮች ☞ ግጥሞች ☞ ሀሳቦች ☞ የጉዞ ማስታዎሻዎች ☞ ተስፋዎች ለማንኛውም ሀሳብ በዚህ የግል ዩዘርኔም ቢልኩልኝ ደስታዬ እጥፍ ነው። @Rich_IBB |
| Created | Between 1 April 2018 and 31 August 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 4 October 2026 |
| Last confirmed live | 4 October 2026 |
| Measurements held | 1 |
| On Telegram | t.me/Ambara1 |
Growth history is still building. We hold one measurement for this entry. A trend needs at least two, taken days apart — so this will fill in on its own rather than being estimated. We do not publish numbers we have not measured.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 4 Oct 2026, 08:22 | 3,327 | first reading |
18 posts held, back to 12 June 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 7 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 4 October 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. Below Telegram’s rounding threshold, so these counts are exact.
Measured directly from 2 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
ከስኬቱ ቀደም ብሎ መደሰቱ ቶሎ አይመጣም! እጅግ አስተማሪ ግጥም ነው አዳምጡት ለወዳጅዎ ሼር ያድርጉ ➡️🔝👉🔄 @Ambara1 @Ambara1 @Ambara1
Signed Ambaye Getaneh
ፀሐይ ቀስ በቀስ ከሰማይ ዳርቻ ወደ አድማስ ስትወርድ፣ ሰማዩ በወርቃማ፣ በብርቱካናማ እና በወይን ጠጅ ቀለማት ራሱን ሲያለብስ፣ የሰሜናዊቷ የተፈጥሮ ገፀበረከት ሀሎንግ ቤይ የሕይወት ሥዕል ሆና ትታያለች። በዚያ በረጋው ባሕር ላይ ቀስ ብሎ በሚንሳፈፍ መርከብ ላይ ቆመህ፣ ከምድር የተለየ ሌላ ዓለም ውስጥ እንደገባህ ይሰማሃል። ሌሊቱ ሊጀምር አካባቢ ጨረቃ በጸጥታ ከሰማይ ላይ ትወጣለች፤ ብርሃኗም በውሃው ላይ የብር መንገድ ይሰራል። እያንዳንዱ የኖራ ድንጋይ ተራራ በጨረቃ ብርሃን የተሸለመ ግዙፍ ሐውልት ይመስላል፤ የባሕሩ የረጋ ማዕበል ደግሞ እንደ ተፈጥሮ ሙዚቃ ልብን በሰላም እየሞላ። መርከቡ በውሃው ላይ ቀስ እያለ ሲጓዝ፣ የከዋክብቱ ብርሃን በባሕሩ ላይ ተንጸ…
Signed Ambaye Getaneh
ውድ የ @Ambara1 ቤተሰቦቼ 🙏 ቻናላችን ወደ ከፍተኛ ደረጃ እንዲደርስ ድጋፋችሁ ያስፈልገናል። በዚህ ሊንክ ቻናሉን Boost በማድረግ ቻናላችንን ከፍ እናድርግ፦ https://t.me/Ambara1?boost እያንዳንዱ ድጋፍ ቻናላችንን ወደ አዲስ ደረጃ ያደርሰዋል፣ እና ተጨማሪ አስደናቂ ባህሪያትን ይከፍታል። ከልብ እናመሰግናለን ❤️ @Ambara1
Signed Ambaye Getaneh
የቬትናም 🇻🇳 ጉዞ ማስታዎሻ📝 ክፍል -2- (አምባዬ ጌታነህ) አዲስ አበባ በሚያማምሩ የመንገድ ዳር የመብራት ባውዛዎቿ የምሽቱን ማራኪ ውበት ገልጣ አለስስት እያሳየች መንገደኛንም አሽከርካሪንም የምታማልል ኮረዳ መስላለች። ይህንን የአዲስ አበባን አዲስ መልክ ጠግበን ሳንጨርስ የተሳፈርንበት ራይድ በፍጥነት ቦሌ አለምአቀፍ የመንገደኞች መግቢያ በር አደረሰን። እንደደረስን የተጓዡን ሰው ብዛት ሳይ ሁሉም ህዝብ ከሀገር የሚወጣ ያህል ስለተሰማኝ ደነገጥኩ። "ኢትዮጵያ ማን ቀረ ታዲያ?" በማለትም ለብቻዬ አጉተመተምኩ። የሻንጣ ጋሪውን እየገፋ ወደ ኢንተርናሽናል ተርሚናሉ የሚጋፋው ሰው ብዛት ቀላል አይደለም። የእኔ የጉዞ ጓደኞቼ አብረውን ሊሸኙን ከመጡ…
Signed Ambaye Getaneh
የቬትናም 🇻🇳 ጉዞ ማስታዎሻ📝 ክፍል -1- (አምባዬ ጌታነህ) ፀሐይ በምዕራብ ሰማይ ስር እየወረደች የሰማይን ቀለም በቀይ ፣ በብርቱካናማና በወርቃማ ቀለሞች የተቀባ ውብ ስዕል ስታስመስል ፤ ባህሩ ደግሞ እነዚህን ውብ ቀለሞች ተቀብሎ ሲያንፀባረቅ የመርከቡ አናት ወንበር ላይ ተቀምጬ ስመለከት ልቤ ወደ ሌላ ዓለም ተጓዘ። የምሽቱ ጨለማ በእርጋታ እየተሸፈነ፣ አየሩ እየቀዘቀዘ ፣ የባህሩ ሽታ ከነፋሱ ጋር ተቀላቅሎ የሚሰጠውን የተፈጥሮ ሽታ በአፍንጫህ እየማግህ፤ በመርከቡ ቀላል እንቅስቃሴ እንደልብህ እያሰብህ ቀስ በቀስ ወደ መንፈስ መነጠቅ መግባት። በዚያ ከሀሳብ ጫና ርቀህ ከእንደገና ወደዋናው የተፈጥሮ ማንነትህ የምትመለስበትና የምትገናኝበትን መስ…
Signed Ambaye Getaneh
Posted without readable text
Posted without readable text
#መርጦ_መራመድ ※ ✍️አምባዬ ጌታነህ ( @Richpoet1 ⚡️) . አዬህ ... ከሃሳብህ ዘግነህ ~ በቃል የዘራኸው በዓለም ልዩ ሚስጥር እንደ ሼማ ክሮች ~ ተፈትሎ ተፈትሎ በጊዜ ዑደት ውስጥ ስጋ ለብሶ መጣ ~ ‘ሂ‘ወትህ ነኝ’ ብሎ! … በዓለም ዕልፍኝ ሳለህ የሚያሰጋህ ቢኖር ነፍስን ነው መሞገት ~ ራስን ነው መፍራት፣ የማታ የማታ አይቀልህምና ~ ማጨድ እንደ መዝራት በምርጫህ ነው ማትረፍ... የሃሳብህ ቅኝት ሁሌም በቀኝ ይሁን ~ ሁሌም ወደ መልካም፣ ጊዜ ዥንጉርጉር ነው በወጡበት ስሜት ~ መውረድ አይለካም! … አሁን ለምሳሌ... ብዙ የሆንክለት የጉዞህ ኦሜጋ እንክርዳድ ቢበዛው የድካምህ ፍሬ ‘እጄ አመድ አፋሽ ነው’ ~ ከማለትህ በፊት በጥሞና መርምር ‘አ…
Signed Ambaye Getaneh
እንኳን ✍በአምባዬ ጌታነህ @Ambara1 @Ambara1 @Ambara1 Join🔗 & Share➡️📇 Comment 📨 @Rich_poet
Signed Ambaye Getaneh
ቆይ በኋላ ማለት ቆይ ለነገ ማለት ለምን አስፈለገ፣ በምን ይታወቃል ማን እንደሚቀድም ከእኛና ከነገ። @Ambara1 @Ambara1 @Ambara1 Join🔗 & Share➡️📇 Comment 📨 @Richpoet1
Signed Ambaye Getaneh
@Ambara1 @Ambara1 @Ambara1 Join🔗 & Share➡️📇 Comment 📨 @Richpoet1
Signed Ambaye Getaneh
በእምነታችን በፈጣሪ ፈቃድ የሙሴ ብትሩ ባህርን ገመሰ በአንዲት ወንጭፍ ጠጠር በዳዊት ፊት ወድቆ ጎልያድ አነሰ። አዎ! ባህሩም ተገምሷል ጎልያድም ወድቋል ግን ምንድን ልልህ ነው የሙሴ ብትሩ ባህር ምን ብትገምስም አትበልጥም ከሙ፣ ጎልያዶች ሁሉ በእምነታችን እንጂ በጠጠር አይወድቁም ትልሀለች ነፍሴ። @Ambara1 @Ambara1 @Ambara1 Join🔗 & Share➡️📇 Comment 📨 @Richpoet1
Signed Ambaye Getaneh
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Ambara1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 4 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ambara - አምባራ” (@Ambara1), 3,327 subscribers as measured 4 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ambara1.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.