ሰበር ዜና! በዋግኽምራ ደሀና አዚላ ከተማ ሰፍሮ የነበረው የአገዛዙ ኃይል ሙሉ በሙሉ መደመሰሱ ተገለጸ! (ነሐሴ 29 ቀን 2018 ዓ.ም — ) ከዋግኽምራ ዞን መዲና ከሰቆጣ ከተማ በደቡብ ምዕራብ አቅጣጫ በግምት 60 ኪሎ ሜትር ገደማ ርቀት ላይ በሚገኘው የደሀና ወረዳ አስተዳደር ማዕከል አዚላ ከተማ ሰፍሮ የነበረው የአገዛዙ ሰራዊት በአፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ አሃዶች በተወሰደበት የተቀናጀ ጥቃት ሙሉ በሙሉ የተደመሰሰ ሲሆን፣ የዞኑ ፖሊስ ኮማንደርን ጨምሮ በርካታ የሰራዊቱ አባላት መማረካቸው ተገልጿል። ለሚዲያችን የደረሱ ዘገባዎች እንደሚያመላክቱት፣ የ303ኛ አሳምነው ኮር አሃዶች—ምሽግ ደርማሾቹ 19ኛ (ተፈራ ማሞ ክፍለ ጦር + ዋግሹም ብርጌድ) እና መብረ…

Channel
Abissiniya Empire #አማራ
@Amharaa
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
2,011subscribers
+0 since we began measuring on 17 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001427044524 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Amharaa |
| Description | ይህ Abissiniya Empire #አማራ የተሰኘ ይፋዊ የቴሌግራም ገፅ ነው።⬇️ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 17 September 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 2 |
| On Telegram | t.me/Amharaa |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 21:22 | 2,011 | no change |
| 17 Sept 2026, 20:47 | 2,011 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 24 August 2024 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 23.1%
- avg views ÷ 2,011 subscribers
- Avg views / post
- 464
- 3 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 3
- of 20 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 4 September 2026 |
|---|---|
| Posts held | 20 (24 August 2024 – 4 September 2026) |
| Views total | 1,393 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 17 Sept 2026, 21:22 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Photos
- ≈2,390
- Videos
- ≈90
- Links
- ≈47
Lifetime counters from Telegram’s own channel header, read 17 September 2026 — not the date at the top of this page, which is when the subscriber count was last read. A count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints these counters in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈142,000 means somewhere between 141,500 and 142,499.
Recent posts
🔥#የአደረጃጀት_ዜና‼️ አፋብን ምኒልክ 1ኛ ዕዝ 14ኛ ኮር 142ኛክ/ጦር ለተከታታይ ቀናት ሲያደርግ የቆየውን ጥልቅ ግምገማ በስኬት በማጠናቀቅ፣ ድርጅታዊና ወታደራዊ ተልኮን ለማስፈፀም ብቁ የሆኑ አመራሮች የተመደቡ ሲሆን በግምገማውም የኮሩና የክ/ጦር አመራሮች በንቃት ተሳትፈዋል። ይህ አደረጃጀት በየደረጃው ያሉ አርበኞችን አፈፃፀምና ብቃት መሠረት በማድረግ የተከናወነ ሲሆን፣ የክ/ጦሩን የወደፊት ድርጅታዊና ወታደራዊ ተልዕኮዎች በተሻለ ቁመና ለማስፈጸም ያለመ ነው። በዚህም የግምገማ ፕሮግራም የምኒልክ 1ኛዕዝ ሰብሳቢ ፊታውራሪ ድርሳን ብርሀኔ እና የ14ኛ ኮር አመራሮች በመገኘት ጥልቅ ግምገማ በማድረግ የስራ ልምድና የስራ አፈፃፀም ጥንካሬን እንዲሁም የአ…
⚫️በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ የአማራ ተወላጆች በሚኖሩባቸው በሁለት መንደሮች ብቻ በተፈፀመ ጭፍጨፋ የተገደሉ ከ67 በላይ የንፁኋን አስከሬን ስርዓተ ቀብር መፈፀሙ ታወቀ‼️ ጭፍጨፋው የተፈፀመው በጊዳ አያና ወረዳ መንደር 3 ላይ እና መንደር 22 ላይ ሲሆን፡ በዚህም በተለይ በመንደር 3 አከባቢ የ27 ንፁኋኖች ስርዓተ ቀብር ሲፈፀም ጥቃቱ ባለመቆሙ የሌሎቹን አስከሬን ስርዓተ ቀብር መፈፀም እንዳልተቻለ ነው የመረብ ሚዲያ ምንጮች የገለፁት። በተመሣሣይ በመንደር 22 አከባቢ ነሀሴ 19/2018 ዓ/ም የ17 ንፁኋን አስከሬን ስርዓተ ቀብር የተፈፀመ ሲሆን፡ ትናንት እና ዛሬ ነሀሴ 21/2018 ዓ/ም ደግሞ ከ23 በላይ የንፁኋን አስከሬን ስርዓተ ቀብር ተ…
🔥#ይድረስ_ለጀግኖቻችን‼️ በደብረ ማርቆስ ከተማ ቅርብ አርቀት የምትገኘው #ደብረ_ዘይት ቀበሌ ይኖር የነበረ አንድ ግለሰብ ( ላቀ አደራው) ፋኖ ደብረ ዘይትን ከለቀቀ በኃላ ከመንግስት ጎን ተሰለፍሁ በማለት በቀበሌው የሚንቀሳቀሰውን ማህበረሰባችን ምኒሻ ነበሩ የሚል ጥቆማ በመስጠት ከሚያርሱበት ቦታ እያሳፈነና በግዴታ እንዲታጠቁ በማስደረግ ፋኖ በአደረጋቸው ተጋድሎዎች እንዲገደሉና ዋጋ እንዲከፍሉ ያደረገ ሲሆን በተቃራኒው ደግሞ የእሱን ልጆች ከመከላከያ አስወጥቶ የግል ስራ እያሰራ፣ የራሱን ሀብት እያካበተ በደም እየነገደ ይገኛል ስለሆነም ጀግኖች ኦፕሬሽን በማካሄድ ይህንን የደም ነጋዴ በቁጥጥር ስር ታውሉት ዘንድ እንጠይቃለን ሲሉ የግለሰቡን ተግባር ጠንቅቀው …
Live stream started
🔥#ሰበር_የድል_ዜና‼️ #ተጨማሪ_የተጠናቀረ_ዘገባ! ሰሞኑን እስካፍጫ ታጥቆ የአማራን ህዝብ ለመጨፍጨፍ ሲንቀሳቀስ የነበረ የአገዛዙ ኃይል እና የክልሉ ጥምር ጦር ላይ ጀብደኛው የአንሻ ሰይድ ዕዝ አርበኞች በደፈጣ አንፀባራቂ ድል ተቀዳጁ። ነሐሴ13 ቀን 2018 ዓ.ም ትናት ስገልፅ እደነበረው ጨለማ የገላገለው አውደ ውጊያ ከክልሉ ጥምር ጦር ጋር ማለትም፦ #ገዳ_ኮማንዶ፣ #ጋቸናሲርና፣ #ኤርፔሎላ፣ #አድማ፣ #ልዩሃይል እና #ሚንሻ መነሻቸውን ከአንገርጉትን ተነስተው በምስራቅ ወለጋ ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ቀበሌ ልዩ ቦታዋ "#ፈንደቃ" እምትባል ሰፈር #አማሮች_የሚኖሩባትን አከባቢን #ሙሉ_በሙሉ_አቃጥለው ወደ ተነሱበት #አንገር_ጉትን ከተማ ለመወጣት ሲሞክሩ …
🔥#ሰበር_የድል_ዜና‼️ ከአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ የወለጋ/ቢዛሞ አንሻ ሰይድ እዝ አዛዥ የተሰጠ የድል መግለጫ! የተከበርከው የአማራ ሕዝብ እና የትግል አጋሮቻችን በሙሉ፤ ጀግናው የአንሻ ሰይድ እዝ ሰራዊታችን በጊዳ አያና ወረዳ፣ መንደር ሦስት ቀበሌ በጠላት ላይ ባደረገው ከፍተኛ ውጊያ አንፀባራቂ የድል ታሪክ ጽፏል። ይህ የተቀናጀ እርምጃ የተወሰደው የአማራ ንጹሐንን ቤት ሲያቃጥል እና ንብረት ሲዘርፍ በነበረው #የኦህዴድ_ገዳ_ኮማንዶ እና የመከላከያ ሰራዊት ጥምር ኃይል ላይ ነው። በወሰድነው ፈጣን የማጥቃት እርምጃ ጠላትን ክፉኛ በመደምሰስ ከፍተኛ ኪሳራ አድርሰንበታል። በዚህ የተሳካ ውጊያ ያገኘናቸው ወታደራዊ ውጤቶች እና የተማረኩ የጦር መሳሪያዎች እን…
🔥በምስራቅ ወለጋ እና በሆሩ ጉዱሩ ዞኖች የአንሻ ሰይድ ዕዝ አናብስቶች በጥላት ጥምር ጦር ላይ ድል ተቀዳጁ‼️ ነሐሴ 4 ቀን 2018 ዓም በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንገር ጉትን ከተማ መውጫ ላይ ጌጤ ግርማ መብረቅ ክ/ጦር፣አንገር ጉትን ክ/ጦር እና አበጀ ጥበቡ ነበልባል ክ/ጦር በደፈጣ ባንድ በመናበብ የክልሉ ገዳይ ኮማንዶ ላይ አንፀባራቂ ድል ተቀዳጁ። ትናት አዝረክርኮት የወጣውን አስክሬን ለማሳት በርካታ የክልሉ ጥምር ጦር በመያዝ ዛሬ ረፋድ 4:00ላይ ከአንገር ጉትን ከተማ በመነሳት ከዚያው ከከተማዋ መውጫ በር #ኢንጅሮ ላይ ተግተልትሎ ሲመጣ ካስክሬኑም ሳይደርስ የአንሻ ሰይድ አናብስቶች ዶግ አመድ አድርገውታል።በመጨረሻም ወደ መሀል ከተ…
🔥በጊዳ አያና ወረዳ የንፁሃን መደሮቺን ሲያቃጥል የነበረ የክልሉ ጥምር ጦር ተመታ‼️ ትናንት በምስራቅ ወለጋ ዞን ጊዳ አያና ወረዳ አንዶዴ ቀበሌ ልዩ ቦታዋ ተክለሃይማኖት ሰፈር ላይ በመግባት ቤተክርስቲያንን ምሺግ በማድረግ በዙርያው ያሉትን የማህበረሰቡን መኖርያ ቤቶች ሲያቃጥል ነበር የዋለው፦ ይህን ያዩ የአንሻ ሰይድ አርበኞች ዛሬ ከጠዋቱ 2:00ሰዓት በርካታ ክፍለጦሮች በየቦታው እቅስቃሴዎቺን በማድረግ በዚህ ገዳይና አረመኔ የክልሉ ጥምር ጦር ልዩሃይል፣ኤርፔሎላ፣ሚኒሻ፣ፖሊስ እና ገዳኮማዶ ላይ የአንገር ጉትን ክፍለጦር አንፀባራቂ ድል ተቀዳጅቷል። ዘሬ ነሐሴ3ቀን2018ዓም አመሻሹን 10:00ሰዓት ላይ መነሻውን ከአንገር ጉትን ከተማ በመድረግ ተከቦ የዋለ…
https://vt.tiktok.com/ZS5jBqMa7/
ስንት ግዜ ፖለቲካ እናንብብ የአንድ ቻይናዊ ታሪክ እናንብብ ቻይናዊው ሰው በጣም አስቀያሚ ልጆችን በመውለዷ ቆንጆ ሚስቱን ከሶ እንደ ነበር ያውቁ ኖሯል⁉️ ጂያንግ ፌንግ የተባለ ባል እኔ ማራኪ መልክ ያለኝ ሰው ነኝ ሚስቴ ግን ክህደት ፈጽማለች ሲል ከሶ ነበር። ፣ ነገር ግን የዲ ኤን ኤ ምርመራ የአባትነት ግንኙነቱን አረጋግጧል ፡፡ ሆኖም ግን የኋላ ኋላ ሲጣራ ሴትዮዋ ማለትም - የፌንግ ሚስት በመጀመሪያ ከውበት እጅግ የራቀች ነበረች ከዛ በኋላ ወደ ደቡብ ኮሪያን አቅንታ እዚያ በርካታ የፕላስቲክ ቀዶ ጥገናዎችን ማድረጓ ታውቋል። የመረጃ ምንጫችን ከfb ነው
1) በምንም ምክንያት ባልሽ ላይ ጮክ ብለሽ አትናገሪ፡፡ ምክንያቱም ባል ላይ መጮህ የመናቅ ምልክት ነዉና፡፡ (ምሳሌ 15፣1) … 2) የባልሽን ድክመት ለቤተሰቦችሽም ሆነ ለጓደኞችሽ ከቶም አትግለጪ፡፡ ምክንያቱም መልሶ ወዳንቺ ነገሩ ይመጣልና፡፡ አንቺ የእያንዳንዳችሁ ጠባቂ ነሽ፡፡ (ኤፌ 5፣12) … 3) ከባልሽ ጋር ስትነጋገሪ የተለየ የአካል እንቅስቃሴንና ምልክትን አትጠቀሚ፡፡ ባልሽ እነዚያን እንቅስቃሴዎችሽን እንዴት እንደሚተረጉም አታዉቂም፡፡ ኃይለኛ እና ቁጡ ሴት ደስተኛ ቤት አይኖራትም፡፡ (ምሳሌ 15፣13) … 4) ባልሽን በፍጹም ከሌሎች ወንዶች ጋር አታመሳስይዉ፡፡ የሌሎች ወንዶች ህይወት ምን እንደሆነ ከባልሽ በቀር አታዉቂም፡፡ ባልሽን ከሌሎች ጋር በ…
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Amharaa. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@HealthIsssue · 63,625
Telegram ranks this channel #65 of 79 here — alongside 78 others — read 22 September 2026
@Ethio_job_vacancy · 23,710
Telegram ranks this channel #67 of 69 here — alongside 68 others — read 17 September 2026
This channel appears in 2 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Abissiniya Empire #አማራ” (@Amharaa), 2,011 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Amharaa.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.