ደስ እያለው ነወይ ሰው ሁላ መሳቁ ጥርስ እና ህፃን ልጅ መከፋት አያውቁ ምነው ባንቺ እንጀራ ሁሉም ይቀናሉ እንዳንቺ አይበሉም ወይ ቀን ቀን እየሰሩ @Amharicpoem1222 #Ethiopia #poem # @AmharicPoem1222
❤1👍1
Signed Yfru

Channel
@AmharicPoem1222
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
1,603subscribers
-22 since we began measuring on 24 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
| Telegram ID | -1001152814480 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @AmharicPoem1222 |
| Created | Between 1 December 2018 and 31 July 2022 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 24 August 2026 |
| Last confirmed live | 27 September 2026 |
| Measurements held | 9 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 27 September 2026 |
| On Telegram | t.me/AmharicPoem1222 |
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 17 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 27 Sept 2026, 17:19 | 1,603 | -5 |
| 16 Sept 2026, 03:38 | 1,608 | -4 |
| 12 Sept 2026, 06:38 | 1,612 | +1 |
| 7 Sept 2026, 17:20 | 1,611 | -4 |
| 2 Sept 2026, 20:28 | 1,615 | -1 |
| 30 Aug 2026, 21:53 | 1,616 | -4 |
| 27 Aug 2026, 19:04 | 1,620 | -5 |
| 25 Aug 2026, 01:13 | 1,625 | no change |
| 24 Aug 2026, 04:00 | 1,625 | first reading |
20 posts held, back to 17 December 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 15 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
227 reactions across 20 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 52.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 118 | 52.0% | |
| 👍 | 82 | 36.1% | |
| 👏 | 10 | 4.41% | |
| 🥰 | 10 | 4.41% | |
| 🔥 | 5 | 2.20% | |
| 😢 | 2 | 0.881% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 20 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 227 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 17 December 2025 to 15 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ደስ እያለው ነወይ ሰው ሁላ መሳቁ ጥርስ እና ህፃን ልጅ መከፋት አያውቁ ምነው ባንቺ እንጀራ ሁሉም ይቀናሉ እንዳንቺ አይበሉም ወይ ቀን ቀን እየሰሩ @Amharicpoem1222 #Ethiopia #poem # @AmharicPoem1222
❤1👍1
Signed Yfru
Photo, posted without a caption
❤6
Signed Utopia ኢትዮጵያ
ፍቅርሽ ትራክተሩ ማረሻ ምላጩን መፈንቀያ እግሩን ሃዲድ ሰንሰለቱን የፈረስ ጉልበቱን ኃይሉንም ጨምሮ ገልብጦ አድቅቆ ዘወትር ያርሰኛል ይሰቀስቀኛል ይህን ታውቂ ኖሯል? አንቺ ግን አታውቂም ምንሽም አይደለ ሌላ ነው ነገርሽ የታመቀው ውስጥሽ ዘፈንሽ ለየቅል እርሳኝ ተወኝ የሚል። መጋቢት 27/18 ለዚህ ግጥም ርዕስ ስጡት
👍5❤2
Signed Utopia ኢትዮጵያ
አምናና ካቻምና የጎረስኩት አጥንት በልጦ ከፍርምባ፣ ዛሬ እያስተፋኝ ነው የጭንቀት ደም እንባ።
👍9
Signed Utopia ኢትዮጵያ
ቤት እንዳይዘረፍ አዳኝ ውሻ ታስሮ ከሰው አይን እንዳይርቅ ለፖሊስ ተነግሮ ሰው ምን ቢታጠቅ ቢያጋድም ሽጉጡን ላይና ታች ቢሮጥ ግራ ቀኝ ቢዋትት ሊያሰነብት ነፍሱን ባንክ የሞላው ገንዘብ ተዝቆ ቢወጣ ቢዘረገፍ ከቶ ካዝና የሞላው ወርቅ ቢለወጥ ተሰፍሮ ቢሞላ ትራሱ ትንሹም ትልቁም ቢታመም ለነፍሱ ማን ይሆን ተራፊ ማን ይሆን ደንጋጩ ከሞት አፋፋፍ ወጥቶ አምልጦ ሯጩ።
❤8🥰5
Signed Utopia ኢትዮጵያ
ሀ ብለን እንጀምር ❤️ እባክህን ፍቅሬ ፈጣሪን እንማጸን እንደ አዲስ አብጅቶ ዳግም እንዲቀርጸን ካንተ አጥንት ፈላጭ እኔን እንዲሰራ ስትነቃ ከእንቅልፍህ እንድገኝ ከግራ ሁሉን እንድትገዛ አዳም በደግነት እኔም ሄዋን ሆኜ እኖር ዘንድ በገነት ከፈቃዱ ገሸሽ ከፊቱ ላንሸሽ ቃል ገብተን ላንወድቅ ላንሰማ አቃጣሪን ሀ ብለን እንጀምር ለምነን ፈጣሪን ✍️(my_ዩ)
❤9👍8
Signed PRINCESS👸
አሳታፊ ጥያቄዎች 1. ግጥሞቻችሁን ከፃፋችሁ በኋላ ምን ያህል ጊዜ አነበባችኋቸው? 2. ግጥም ስትፅፉ መጀመሪያ ወደአእምሯችሁ የሚመጣው ርዕስ ነው ወይስ ሃሳብ? 3. ከግጥም ርዕስ ማውጣት ይሻላል ወይስ ከርዕስ ግጥም ማውጣት? 4. ቀለም፣ ምጣኔ፣ የግጥም አይነቶች ለግጥም ፅንሰሃሳብ ያላቸው ጠቀሜታ ምንድን ነው? 5. አራሳችሁን ስትጠይቁ ታዋቂ ከሚባሉ ገጣምያን ጋር ያላችሁ ቅርበትና ርቀት እንዴት ትገመግሙታላችሁ?
❤4👍1
Signed Utopia ኢትዮጵያ
❤️ያለ ገንዘብ 💵 እህል ካልበላውኝ ባዶ ሲሆን ሆዴ መንፈስ አይለውም ይርበኛል ውዴ😔 እውነት ነው በገንዘብ ፍቅር አይለካም ነገር ግን መዋደድ ምግብን አይተካም የሆዴንስ ትቼ መሻቴን ባግድም ግና ልብስ ሳለብስ እርቃኔን አልሄድም🤷♀️ ፍቅሬ ባንተ ሀሳብ ነው በምናብህ ብቻ ያለገንዘብ ትዳር ሚሰምረው ጋብቻ ውዴ በህል ቦታ መዋደድ ተክተን ሲጠማንም ፍቅርህን እየጠጣን ረክተን በጠኔ ማናልቀው ባንበላም ማይርበን ብርዱ የማይመታን መቻቻል ደርበን ያለገንዘብ መኖር የሚቻልበት አለም በምዕናብ እንጂ በገሀዱ የለም 😴 ፍቅር ሰው ይሰራል ገንዘብ ደሞ ያኖራል ንብስ ያለአበባ መች ማር ይጋግራል እናማ የኔውድ ገንዘብ ያለፍቅር እን…
❤10👍7😢2
Signed PRINCESS👸
የእናት አንጀት ስሱ ገላ በፍቅር እጅ ያላቦካው የእግዜሩ ጣት አያልቅበት በበረከት ያልነካካው ምን እንጀራ ምንስ ምግብ ከምጣዱ ማ ያ ጠ ግ ብ። @Amharicpiem1222 #poem #ግጥም
❤5👏1🔥1
Signed Utopia ኢትዮጵያ
ዝም በል ይሉኛል ለምን ዝም እላለሁ ውስጤ እንዳይበሰብስ እኔስ እጮኻለው ዝም እንዳልል ከቶ ሁሉን ተቀብዬ ተናገር አትፍራ ይላል ህሊናዬ እውነት ነው ግልፅ ነው ይፈራል አእምሮ የደረሰበትን ግፉን ሁሉ ቀብሮ ምንስ እስኪመጣ ዝምስ እስከመቼ እኔስ ምን ሆኖልኝ ምኑንስ አግኝቼ መንፈሴ ተዋርዶ ሁሉም ቁ ል ቁ ል ወርዶ የምንስ ዝምታ ፍራትስ ለምኔ ሆዴ ቆስሎ ሲያድር በዝቶ ሰቀቀኔ @h…
❤10👏3
Signed Utopia ኢትዮጵያ
አየህልኝ ጉዴን(*2) ያልታሰረው ቀልቤን ያላመነው ልቤን : አየህልኝ ጉዴን : በልቤ ላሊዝህ በአፌ መጥራቴን አምላኬ አምላኬ እያልኩ መወትወቴን : አየህልኝ ጉዴን : የጎደፈ ማንነቴን ያልተገራ ልጅነቴን ያልሰለቸኝ ምህረት እጅህ ያልጨከነ ሩህ ሩህ ልብህ ለመጠበቅ ያልሰለቸህ የማተወኝ ደባቂ አንተኮነህ ቸር አምላኬ ወጣትነት እሳት ሁኖ ትእቢት ልኬት አሳጥቶኝ ትእግስትህን ስፈታተን : አየህልኝ ጉዴን : እኔም አለሁ እላለሁኝ አቅሌን ስቼ አየኖርኩ መዘመኔ መራቀቄ ምን ሊበጀኝ ካንተ ወዲያ ምን አትርፌ ምን ሊኖረኝ ድንቄም እቴ መዘመኔ …
🔥4❤1
Signed Tesfahun
ለገጣሚያን ግጥም ለመፃፍ ስትነሱ መጀመሪያ ስለምትፅፉት ነገር ብቻ አሰላስሉ። በደንብ ያሰላሰላችሁትን ሃሳብ አስፍሩት ግጥሙ በምትፈልጉት መንገድ ብቻ ሳይሆን ራሱ ግጥሙ በሚወስዳችሁ መንገድ የራሳችሁ የምትወዱት ልጅ ሆኖ እስኪወጣ ድረስ ሁልጊዜ የቃላት ጡት፣ አጥሚት፣ ገንቢና ኃይል ሰጪ፣ ማዕድን በሉት ልትመግቡት ይገባል። (የቃላት) ገጣሚ የሆናችሁት ግጥምን መፃፍ ከጀመራችሁበት ሰከንድ ጀምሮ እንደሆነ መረዳት ግድ ይላል። ስለ ስርዓት ህግ ምጣኔ ቀለም ገለመሌ በምንም ዓይነት ሁኔታ ማሰብ የለባችሁም። ህይወታችን በራሱ እርምጃችን፣ የአይናችን እርግብግቢት፣ የቀንና የጨለማ፣ የወቅቶች መፈራረቅ በራሱ ምት ነው ተፈጥሮ የራሷ ዜማ አላት፣ ተፈጥሮ የራሷ የሆነ ምት …
👍6❤2
Signed Utopia ኢትዮጵያ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @AmharicPoem1222. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 27 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Amharic Poem❤️” (@AmharicPoem1222), 1,603 subscribers as measured 27 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/AmharicPoem1222.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.