7 Aug 2026, 13:08 UTC224 views8 reactionsread 7 August 2026 ከኩራት ተጠንቀቁ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يَدْخُلُ الجَنَّةَ مَن كانَ في قَلْبِهِ مِثْقالُ ذَرَّةٍ مِن كِبْرٍ قالَ رَجُلٌ: إنّ الرَّجُلَ يُحِبُّ أنْ يَكونَ ثَوْبُهُ حَسَنًا ونَعْلُهُ حَسَنَةً، قالَ: إنّ اللهَ جَمِيلٌ يُحِبُّ الجَمالَ، الكِبْرُ بَطَرُ الحَقِّ، وغَمْطُ النّاسِ﴾
“በልቡ ውስጥ የሰናፍጭ ፍሬ እንኳን ኩራት ያለበት ጀነት አይገባም። አንድ ሰው እንዲህ ሲል ጠየቃቸው፦ ሰውዬው ልብሱ ቆንጆ ጫማውም ቆንጆ እንዲሆን ይወዳል’ ይህ ከኩራት ነውን? እሳቸውም እንዲህ አሉት፦ አላህ ቆንጆ ነው ቆንጆን ነገር …
👍8
24 Jul 2026, 12:46 UTC798 views11 reactionsread 7 August 2026 የሙዓዚንነት ምንዳ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿المؤذِّنُ يُغفَرُ لهُ مدى صوتِه، ويُصدِّقُه كلُّ رَطبٍ ويابِسٍ ولهُ مثلُ أجرِ مَن صلّى معَه﴾
“ሙአዚን ድምፁ በሚደርስበት ልክ (ወንጀሉ) ይማርለታል። እርጥብም ሆነ ደረቅ ነገር ሁሉ እውነትነቱን (በቂያማ ለት) ይመሰክርለታል። ከእርሱ ጋር የሰገደም ¹ ሰው አጅር (ምንዳ) ተመሳሳዩን ያህል ያገኛል።”
(📚ሶሂህ አተርጊብ፡ 234)
¹ የሰጋጆች ምንዳ እኩልነት፡ ሙአዚኑ ሰዎችን ወደ ሶላት በመጥራቱ ምክንያት መጥተው ከእርሱ ጋር የሰገዱትን ሰዎች ያህል አላህ ተመሳሳይ አጅር ይሰጠዋል። ይህ የሚሆነው የሰጋጆቹ አጅር ምንም ሳይቀነስ አላህ ከራሱ ችሮታ ለሙአ…
👍11
31 May 2026, 03:15 UTC≈1,890 views16 reactionsread 7 August 2026 ያ ጀመዓ በዚህች ሳምንት በዒድ ምክንያት ለተወሰነ ቀናት ያህል ሚዲያ ላይ ተገኝቼ ነበር። አሁን ግን የእረፍት ጊዜዬን ስለጨረስኩኝ ከዛሬ ጀምሮ ለብዙ ጊዜ የለሁም። ከላይ በተቀመጠው ሊንክ መሠረት የተለቀቁ ሐዲሶችን ይመልከቱ።
🤝16
30 May 2026, 02:48 UTC≈1,870 views11 reactionsread 7 August 2026 ዋናው ነገር ጤና
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿اسْأَلُوا اللَّهَ الْعَفْوَ وَالْعَافِيَةَ ؛ فَإِنَّ أَحَدًا لَمْ يُعْطَ بَعْدَ الْيَقِينِ خَيْرًا مِنَ الْعَافِيَةِ﴾
“አላህን ይቅርታንና ጤንነትን ጠይቁት። ማንም በአላህ በእርግጠኝነት ከማመን ቀጥሎ እንደ ጤንነት መልካም ነገር አልተሰጠውም።”
(📚ቲርሚዚ ሶሂህ ብለውታል 3558)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith
👌9👍1🤝1
29 May 2026, 03:15 UTC≈1,890 views4 reactionsread 7 August 2026 የዚክር ትሩፋት
ከአቡ ሁረይራ (رَضِيَ ٱللَّٰهُ عَنْهُ) ተይዞ እንዲህ ይላል፦
﴿جاءَ الفُقَراءُ إلى النبيِّ ﷺ، فقالوا: ذَهَبَ أهْلُ الدُّثُورِ مِنَ الأمْوالِ بالدَّرَجاتِ العُلا، والنَّعِيمِ المُقِيمِ يُصَلُّونَ كما نُصَلِّي، ويَصُومُونَ كما نَصُومُ، ولَهُمْ فَضْلٌ مِن أمْوالٍ يَحُجُّونَ بها، ويَعْتَمِرُونَ، ويُجاهِدُونَ، ويَتَصَدَّقُونَ، قالَ: ألا أُحَدِّثُكُمْ إنْ أخَذْتُمْ أدْرَكْتُمْ مَن سَبَقَكُمْ ولَمْ يُدْرِكْكُمْ أحَدٌ بَعْدَكُ…
👌4
28 May 2026, 02:41 UTC≈1,390 views16 reactionsread 7 August 2026 አያመ ተሽሪቅ
ከበሺር ኢብኑ ሰሂም ተይዞ፦ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አያመ ተሽሪቅ ሲናገሩ እንዲህ ብለዋል፦
﴿لا يدخلُ الجنَّةَ إلاَّ نفسٌ مسلمةٌ، وإنّ هذِهِ الأيّامَ أيّامُ أكلٍ وشربٍ..﴾
“ነፍሱ ሙስሊም የሆነች ቢሆን እንጂ ጀነትን አይገባም። እነዚህ ቀናቶች ደግሞ የመብያና የመጠጫ ቀናቶች ናቸው።”
(📚ኢብኑ ማጃህ ሶሂህ ብለውታል 1407)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith
👍16
27 May 2026, 03:24 UTC≈1,410 views14 reactionsread 7 August 2026 የዙልሒጃ አስረኛው ቀን
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿إِنَّ أَعْظَمَ الْأَيَّامِ عِنْدَ اللَّهِ تَبَارَكَ وَتَعَالَى يَوْمُ النَّحْرِ﴾
“የላቀውና የተባረከው አላህ ዘንድ ታላቅ የሆነ ቀን የነህር (የእርድ) ቀን ነው።”
(📚አቡ ዳውድ ሶሂህ ብለውታል 1765)
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith
👍14
26 May 2026, 17:21 UTC≈1,430 views10 reactionsread 7 August 2026 Photo
እንኳን ለ1447 አመተ ሒጅራ የዒድ አል አድሃ በዓል በሠላም አደረሳችሁ።
عيدكم مبارك!!
تقبلﷲ منا ومنكم صالح الأعمال!!
ኢዳችሁ የተባረከ ይሁን!!
አላህ ከእኛም ከእናንተም መልካም ሥራችንን ይቀበለን!!
በድጋሚ ዒድ ሙባረክ!!
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith
👍10
26 May 2026, 00:48 UTC≈2,040 views8 reactionsread 7 August 2026 የአረፋ ቀን ዱዓ
ከአብደላህ ኢቢኑ ዐምሩ ኢብኑል ዓስ ተይዞ፦
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿خيرُ الدُّعاءِ دعاءُ يومِ عرفةَ، وخيرُ ما قلتُ أنا والنَّبيُّونَ من قبلي: لا إلَهَ إلّا اللهُ وحدَهُ لا شريكَ لَهُ، لَهُ الملكُ ولَهُ الحمدُ وهوَ على كلِّ شَيءٍ قديرٌ.﴾
“ምርጡ ዱዓ የዓረፋ ቀን የሚደረገው ዱዓ ነው። እኔም ሆንኩ ከእኔ በስተፊት የነበሩት ነቢያት ከተናገሩት ቃል መካከል በላጩም፦ ‘ከአላህ በስተቀር በሐቅ ሊመለክ የሚገባው አምላክ የለም። እርሱ ብቸኛ ነው። አጋር የለውም። ንግስናም ለእርሱ ነው። ምስጋናም የሚገባው ለእርሱ ነው። እርሱ በሁሉም ነገር ላ…
👍8
25 May 2026, 16:37 UTC≈4,630 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
የአረፋ ቀን ፆም መፆም እንዳንዘነጋ
ከአቢ ቀታዳ ተይዞ፦ ነቢዩ (ﷺ) ስለ አረፋ ቀን ፆም ተጠይቀው እንዲህ ብለዋል፦
﴿يُكَفِّرُ السَّنَةَ الماضِيَةَ والْباقِيَةَ﴾
“ያለፈውንና የመጪውን አመት ወንጀል ያስምራል።”
(📚ሙስሊም ዘግበውታል 1162)
ማስታወሻ የአረፋ ቀን ፆም የሚፆመው ነገ ማክሰኞ ግንቦት 18 ነው።
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/Amharic_Hadith
👍8
25 May 2026, 00:53 UTC≈1,230 views11 reactionsread 7 August 2026 ታላቅ ሐዲሰል ቁድሲ
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
قالَ اللهُ تعالى:‐ ﴿يا ابنَ آدمَ إنّكَ ما دعَوتَني ورجَوتَني غفَرتُ لَكَ على ما كانَ فيكَ ولا أُبالي، يا ابنَ آدمَ لو بلغَت ذنوبُكَ عَنانَ السَّماءِ ثمَّ استغفرتَني غفرتُ لَكَ ولا أبالي، يا ابنَ آدمَ إنّكَ لو أتيتَني بقِرابِ الأرضِ خطايا ثمَّ لقيتَني لا تشرِكُ بي شيئًا لأتيتُكَ بقرابِها مغفرةً﴾
የላቀው አላህ እንዲህ ይላል፦ “አንተ የአደም ልጅ ሆይ! እስከጠራሀኝና ከእኔ ዘንድ እስከጠየቅክ ድረስ፤ ለሠራሀው ኃጢያት ይቅር እልሃለሁ ምን…
👍11
24 May 2026, 17:17 UTC≈1,200 views15 reactionsread 7 August 2026 Photo
إِلَّا الَّذِينَ آمَنُوا وَعَمِلُوا الصَّالِحَاتِ وَتَوَاصَوْا بِالْحَقِّ وَتَوَاصَوْا بِالصَّبْرِ
እነዚያ ያመኑትና መልካሞችን የሠሩት፣ በእውነትም አደራ የተባባሉት፣ በመታገስም አደራ የተባባሉት ብቻ ሲቀሩ፡፡
(📚ሱረቱ አል-አስር 3)
👍13✍1👌1
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @Amharic_Hadith. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.