23 Jul 2026, 20:10 UTC51 viewsread 6 August 2026 ከነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) በተላለፉ ትክክለኛ (ሶሂህ) ሀዲሶች ውስጥ የተጠቀሱ የተመረጡ የሪዝቅ (የሲሳይ) ዱዓዎች የሚከተሉት ናቸው፦
1. ከሀራም ተጠብቆ በሀላል ለመብቃቃት የሚደረግ ዱዓ
ይህ ዱዓ ከዕዳ ለመላቀቅ እና አላህ ከሌሎች ሰዎች ጠባቂነት እንዲያብቃቃን የሚደረግ ታላቅ ዱዓ ነው።
* በዓረብኛ፦ اللَّهُمَّ اكْفِنِي بِحَلَالِكَ عَنْ حَرَامِكَ، وَأَغْنِنِي بِفَضْلِكَ عَمَّنْ سِوَاكَ
* አነባበብ፦ አላሁመክፊኒ ቢሀላሊከ ዐን ሀራሚከ፣ ወአግኒኒ ቢፈድሊከ ዐመን ሲዋከ
* ትርጉም፦ "አላህ ሆይ! በፈቀድከው (ሀላል) ነገር አብቃቃኝ፤ ከከለከልከው (ሀራም) ነገርም አርቀኝ። በችሮታህም ከአንተ ውጭ ካለ …
Signed حمدو اكمل📿📿
23 Jul 2026, 20:09 UTC44 viewsread 6 August 2026 የሪዝቅ ዱዓዎች እና የሪዝቅ አይነቶች 🤲
Signed حمدو اكمل📿📿
16 Jun 2026, 03:56 UTC87 viewsread 6 August 2026 Photo
✨ እንኳን ለ1448 ዓ.ሂ አደረሳችሁ!
የሂጅራ ዘመን መጀመሪያ የነቢዩ ﷺ እና የሶሐቦቻቸውን ከጭቆና ወደ ነጻነት፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን ያደረጉትን ታላቅ ጉዞ የምናስታውስበት ወቅት ነው።
🤲 1448 ዓ.ሂ ለመላው የሙስሊም ኡማ እና ለዓለም ሰላም፣ በረከት፣ ጤና እና ስኬት ያመጣ ዘንድ አላህን እንለምናለን።
✨ እንኳን ለ1448 ዓ.ሂ አደረሳችሁ!
#1448ሂ 🌙🤍
Signed حمدو اكمل📿📿
25 May 2026, 20:41 UTC146 viewsread 6 August 2026 🕋 የነገው የዐረፋ ቀን ምን ልስራ?
1⃣ዛሬ አዳሩን በመተኛትህ አጅርን
ማግኘትን ሌሊት ቶሎ ለመነሳት
በሚል ንያ ቶሎ ተኛ.
2⃣ነገን ለመፆም ለስሁር ከፈጅር
በፊት ቀድመህ ተነስተህ ስሁር
ቅመስ ምክንያቱም አላህና
መላኢኮች ስሁር በሚበሉ ሰው
ላይ ሰለዋት ያወርዳሉ
3⃣የሌሊትም ሰላት ቢያንስ አራት
ያህልን ስገድ ስትሰግድም በሱጁድህ
ላይ ሆነህ የዱንያም የአኼራም
መልካምን ነገር ለጌታህን
በመዋደቅ ተለማመጠው
4⃣ፈጅር ሊደርስ ሲልም እዚያው
በተቀመጥክበት ለተወሰነ ደቂቃ
አላህን ምህረትን ጠይቀው
5⃣ ከሰላት ቡሀላ የሚባሉትን
ዚክሮችን እንዲሁም ተክ…
Signed حمدو اكمل📿📿
25 May 2026, 16:54 UTC135 viewsread 6 August 2026 Photo
ነገ 9ኛው ቀን የዓረፋ ቀን ነው።
ፆሙን አላህ ያግራልን!!
Signed حمدو اكمل📿📿
24 Apr 2026, 11:39 UTC163 viewsread 6 August 2026 Photo
መልካም ጁሙዓ!!
Signed حمدو اكمل📿📿
22 Apr 2026, 02:44 UTC150 viewsread 6 August 2026 ሰሉ ዓለ ሀቢብ
አል ሀምዱ ሊሏህ 🤲በል
አሏህ የሰጠህን ዒዕማ
ዒማን ሰጠን እስልምናን ሰጠን
አፊያ ሰጠን አይን ሰጠን አይናችን ይሰራል ጆሮዓችን
አሏህን እናመሰግናለን
ይኸው እየሰገድን ሱጁድ እያደረግን
አሏህ የሰጠኽን የማይቆጠረውን ፀጋ አስታውስ
አል ሀምዱ ሊሏህ🤲 ማለት ያሰፋለታል ይኽን ሰው
አሏህ ያስፋልና🤲
ክቡር ሸይኽ አዲል አህመድ ዩሱፍ
አል ሀምዱ ሊሏህ 🤲
አሏህ
ያንቱን ሀያት በዒማን🤲 በጤና🤲 በሀብት🤲 በደስታ🤲ረጂም ያድርግልን 🤲
ሰሉ ዓለ ኑረ ቁሉቢና
🌹اللهم صل وسلم على سيدنا وقدوتنا وشفيعنا محمد وعلى آله وصحبه أجمعين🌹
🌹አሏሁማ ሰሊ ዓላ ሙሀመድ ወዓላ ዓሊ ሰይዲና ሙሀመድ🌹
Signed حمدو اكمل📿📿
3 Apr 2026, 09:50 UTC167 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed حمدو اكمل📿📿
31 Mar 2026, 22:20 UTC164 viewsread 6 August 2026 صلى الله عليه وسلم
صلى الله عليه وسلم
صلى الله عليه وسلم
Signed حمدو اكمل📿📿
10 Mar 2026, 19:09 UTC257 viewsread 6 August 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed حمدو اكمل📿📿
8 Mar 2026, 09:42 UTC189 viewsread 6 August 2026 ሸምሡዲነል-አብሬትይ ሠይዲ አባራሙዝ (ቀ.ሢ) ኪብሪተል አሕመር የተሰኘው የሰለዋት ኪታብ መግቢያ ላይ እንዲህ ይላሉ:-
በሸዋል ወር ከዙሁር ሶላት ራቲባ በሁዋላ ምንም አይነት ሌላ ንግግር ሳላስከትል ተኛሁ...
በመናሜ የዚህ ሰለዋት ዋሪዳ የተስተካከለ ሆኖ መጣ "እኔ የተሻልኩ ምርጥ የሆንኩ ሶለዋት ነኝ... ኪብሪተል አሕመር እባላለው..." አለኝ:: ቀራሁት መለኮታዊ የሆነ ኑር ሞልቶ አየሁ... ከአሥራሩ ክብደት የተነሳ መቆም አልቻልኩም፣ ምንም እንኳን የጀምዓ ሰላት ቦታ ቅርብ ቢሆንም ለአስር፣ ለመግሪብ ፣ ለኢሻ እና ለሱብሂ ሶላት ወደ መስጂድ መሄድ አልቻልኩም። ከዚያም ኃጢአቴን አስታወስኩና ኪብሪትን መክተብ ለመተው ወሰንኩ፣ የዛኔ ሸክሙ ቀለለኝ...
የረ…
Signed حمدو اكمل📿📿
7 Mar 2026, 08:46 UTC144 viewsread 6 August 2026 የበድር ጦርነት 9 አስደናቂ ክስተቶች
የበድር ጦርነት አላህ ለሙስሊሞች የሰጠው በርካታ አስደናቂ ክስተቶች የተከናወኑበት ሲሆን ለአብነት ዘጠኙ የሚከተሉት ናቸው።
♦️ የጠላቶች መሞቻ ቦታ አስቀድሞ ታውቋል
ነቢዩ ﷺ ከጦርነቱ በፊት መሬት ላይ በእጃቸው እየጠቆሙ ❝አቡ ጃህል የሚሞተው እዚህ ቦታ ነው። ዑትባ የሚሞተው እዚህ ቦታ ነው።❞ ይሉ ነበር።
በኋላም ሁሉም በተባለው ላይ ቦታ ወድቀው ተገኝተዋል።
(ሶሂህ ሙስሊም)
♦️ መላኢካዎች ከሙስሊሞች ጎን ተዋግተዋል
በበድር ጦርነት 1000 መላኢካዎች ከፊሉ በጅብሪል ከፊሉ በሚካዒል መሪነት ተሰልፈው የተዋጉ ሲሆን ቁርኣን እንዲህ ይላል፡-
❝ከጌታችሁ ርዳታን በፈለጋችሁ ጊዜ እኔ በሺህ መላእክት ተከታታዮች ሲሆ…
Signed حمدو اكمل📿📿
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Anel_muslim. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.