1 Sept 2026, 03:11 UTC248 views13 reactionsread 3 September 2026 🌅🌙 ዞዲያኮች፦ የጠዋት ሰው ወይስ የሌሊት ሰው?
🌅 MORNING PERSONS ☀️
♈️ Aries – በማለዳ በኃይል ይነሳል
♉️ Taurus – ጸጥ ያለ ጠዋት ይወዳል
♋️ Cancer – በማለዳ ስሜቱ የተረጋጋ ይሆናል
♍️ Virgo – ቀኑን በእቅድ መጀመር ይወዳል
♑️ Capricorn – ማለዳውን በስራ ለመጀመር ዝግጁ ነው
♌️ Leo – በፀሐይ ብርሃን ኃይሉን ያገኛል
🌙 NIGHT PERSONS 🌌
♊️ Gemini – ሌሊት ላይ ሀሳቡ ይፈሳል
♎️ Libra – የሌሊት ጸጥታን ይወዳል
♏️ Scorpio – ሌሊት ላይ የበለጠ ጥልቅ ይሆናል
♐️ Sagittarius – ሌሊት ላይ መዝናናትና መወያየት ይወዳል
♒️ Aquarius – ሌሊት ላይ …
💯8❤4👏1
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
25 Aug 2026, 20:13 UTC596 views25 reactionsread 3 September 2026 Photo
ኸረ ወገን አጨብጭብ 👏👏
Social Science Higher Scorers ናቸው፡፡ 💪
👏19❤3🕊2🤩1
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
25 Aug 2026, 20:03 UTC548 views13 reactionsread 3 September 2026 Photo
#RobelGetachew👏
በዘንድሮ የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና በሀገር አቀፍ ደረጃ ከመላው ተፈታኞች ከፍተኛውን ሁለተኛ ውጤት ያመጣው በሀዲያ የሚገኘው የሊችጎጎ አዳሪ ትምህርት ቤት ተማሪው ሮቤል ጌታቸው ሲሆን ያስመዘገበው ውጤት 590.08 ነው።
𝐂𝐨𝐧𝐠𝐫𝐚🔥
👏12👍1
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
25 Aug 2026, 20:03 UTC470 views11 reactionsread 3 September 2026 Photo
#HedasieZemenu👏
በአማራ ክልል፣ አዊ ብሄ/አስተዳደር እንጅባራ አገው ምድር ትምህርት ቤት ተማሪ የሆነችው ህዳሴ ዘመኑ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ማጠናቀቂያ ፈተና 583.03 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ በሴቶች ከፍተኛውን ውጤት አስመዝግባለች።
𝐂𝐨𝐧𝐠𝐫𝐚🔥
👏10👌1
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
25 Aug 2026, 20:03 UTC488 views11 reactionsread 3 September 2026 Photo
#JalalGirma👏
የኦሮሚያ ልማት ማህበር (ኦልማ) ልዩ አዳሪ ት/ቤት ተማሪ የሆነው ጃላል ግርማ በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ማጠናቀቂያ ፈተና 591. 6 በማምጣት በሀገር አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ውጤት አስመዝግቧል።
𝐂𝐨𝐧𝐠𝐫𝐚🔥
👏9❤2
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
25 Aug 2026, 19:15 UTC354 views6 reactionsread 3 September 2026 🔮 የአኳሪየስ ወንዶችና ሴቶች የወደፊት ትንበያ ♒
✨ አኳሪየስ ሆይ… የሚመጣው ዘመን ለአንተ የተለየ ነው! 🌌
አኳሪየስ ወንዶች
👉ገንዘብ & ስራ:- በራስህ ሀሳብ እና ችሎታ የምትገነባው ስኬት ይጠናከራል። አዲስ የስራ እድል፣ የንግድ ሀሳብ ወይም ያልጠበቅከው የገቢ መንገድ ሊከፈትልህ ይችላል።
👉ፍቅር:- በፍቅር ላይ በቀላሉ የማትከፈት ብትሆንም፣ ከልብህ የምትተማመንበት ሰው ሲገኝ ግንኙነቱ ጠንካራ ሊሆን ይችላል።
👉የወደፊት ስኬት:- በተለመደው መንገድ ሳይሆን በራስህ ሀሳብ ለመሄድ ያለህ ፍላጎት ወደ ትልቅ ስኬት ሊመራህ ይችላል።
አኳሪየስ ሴቶች
👉ገንዘብ & ስራ:- የራስሽን ውሳኔ በመወሰን እና ችሎታሽን በማሳየት የሙያ እድገት ልታገኚ ትችያለሽ…
👌4❤2
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
25 Aug 2026, 04:37 UTC404 views9 reactionsread 3 September 2026 Photo
🌙✨ HAPPY MAWLID AL-NABI ﷺ
Dear Astrozodiac Family ❤️,
On this blessed occasion of Mawlid ﷺ, may the light, mercy, and beautiful teachings of Prophet Muhammad ﷺ fill your hearts and homes with peace, love, faith, and happiness. 🤍
May Allah bless you and your families, accept your prayers, forgive your sins, and guide you toward goodness and success. 🤲✨
🕌 May this Mawlid bring blessings, peace, and joy to every one …
🥰5🔥3❤1
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
24 Aug 2026, 19:26 UTC388 views10 reactionsread 3 September 2026 🔥 አንድ ዓይነት ዞዲያክ ያላቸው ጥንዶች የመጣጣም ሁኔታ
ከ GOOD ❤️ እስከ BAD 💔 ድረስ ደረጃውን እንመልከት!
1. ♎️ LIBRA + LIBRA — 90% ❤️ GOOD
2. ♉️ TAURUS + TAURUS — 87% ❤️ GOOD
3. ♓️ PISCES + PISCES — 85% ❤️ GOOD
4. ♋️ CANCER + CANCER — 80% ❤️ GOOD
5. ♐️ SAGITTARIUS + SAGITTARIUS — 78% ❤️ GOOD
6. ♊️ GEMINI + GEMINI — 75% ❤️ GOOD
7. ♒️ AQUARIUS + AQUARIUS — 72% 💚 GOOD
8. ♌️ LEO + …
🥰7❤3
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
24 Aug 2026, 17:52 UTC413 views16 reactionsread 3 September 2026 ❤️🔥 ለመውደድ ቀላል፣ ለመርሳት ግን በጣም ከባድ የሆኑ ዞዲያኮች!
አንዳንድ ዞዲያኮች ልብህን አንዴ ካገኙት በኋላ... ከህይወትህ ቢወጡም ትዝታቸውን መርሳት ከባድ ነው! 🥹
1. ♏️ Scorpio
2. ♓️ Pisces
3. ♋️ Cancer
4. ♉️ Taurus
5. ♌️ Leo
6. ♎️ Libra
✨ አንተ በዚህ ዝርዝር የትኛውን ዞዲያክ ታምናለህ?
🔮 Astrozodiac
👏10❤3👌2🥰1
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
23 Aug 2026, 19:32 UTC442 views19 reactionsread 3 September 2026 🌟 ዞዲያኮች ምን አይነት ጓደኛ ይመርጣሉ? 🌟
♈ Aries
👉 ከእሱ ጋር ጀብዱ የሚጋራ፣ ደፋርና ንቁ ጓደኛ።
♉ Taurus
👉 ታማኝ፣ ጸንቶ የሚቆም እና በችግር ጊዜ የማይለየው ጓደኛ።
♊ Gemini
👉 ብዙ የሚያወራ፣ ቀልድ የሚወድና አስደሳች ውይይት የሚያደርግ ጓደኛ።
♋ Cancer
👉 አሳቢ፣ ስሜቱን የሚረዳና በሁሉም ጊዜ ከጎኑ የሚቆም ጓደኛ።
♌ Leo
👉 የሚያከብረው፣ የሚደግፈውና በስኬቱ ከልብ የሚደሰት ጓደኛ።
♍ Virgo
👉 በጣም የሚታመን፣ አስተዋይና ሚስጥር ጠባቂ ጓደኛ።
♎ Libra
👉 ሰላምን የሚወድ፣ ጨዋና ከሰዎች ጋር በቀላሉ የሚስማማ ጓደኛ።
♏ Scorpio
👉 በጣም ታማኝ፣ ሚስጥር የሚጠብቅና በፍጹም የማ…
👍10❤6👏3
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
17 Aug 2026, 16:48 UTC767 views18 reactionsread 3 September 2026 🔮 ወደፊት ህልማቸውን የመኖር እድላቸው ከፍተኛ የሆነላቸው ዞዲያኮች 🌟
“ህልም ማለም ቀላል ነው… ግን ህልምን ወደ እውነት መቀየር የሚችለው ማን ነው?”
በአስትሮሎጂ እይታ፣ የአንድ ሰው የወደፊት ስኬት በSign ብቻ አይወሰንም። የJupiter፣ Saturn፣ Mars እና Sun ሁኔታ ይበልጥ ወሳኝ ናቸው። ነገር ግን በ12ቱ የፀሐይ ምልክቶች ባህሪያዊ የአስትሮሎጂ ትርጓሜ መሰረት ይህ ደረጃ በአስትሮ ዞዲያክ ተዘጋጅቷል። 👇
1. CAPRICORN ♑ — “The Builder”
🪨 Saturn የሚ…
❤10👏3😁3👌2
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
14 Aug 2026, 18:04 UTC799 views25 reactionsread 3 September 2026 🧠 የ12ቱ የዞዲያክ ምልክቶች የIQ ደረጃ!
🤔 እያንዳንዱ Zodiac ምን ያህል የአእምሮ ብልሃት አለው?
⚠️ ማስታወሻ፦ ይህ የኮከብ ቆጠራ መዝናኛ ይዘት ነው። እውነተኛ IQ የሚለካው በሳይኮሎጂካል ፈተና ነው።
1. ♒ Aquarius — 98%
2. ♊ Gemini — 96%
3. ♍ Virgo — 94%
4. ♏ Scorpio — 92%
5. ♑ Capricorn — 90%
6. ♎ Libra — 88%
7. ♐ Sagittarius — 86%
8. ♉ Taurus — 84%
9. ♌ Leo — 82%
10. ♈ Aries — 80%
11. ♋ Cancer — 78%
12. ♓ Pisces — 76%
🔮 ASTROZODIAC 🔮
💯11🤨8❤2👍2👏2
Signed ✨✨ 𝐔𝐧𝐤𝐧𝐨𝐰𝐧 😂🤣😍😘
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @Astrozodiak25. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.