ሎጥ ከእግ/ር ፍቃድ ቀድሞ የመረጠው ለሙ እና መልካሙ መሬት አክስሮታል። አብርሃም ግን የእግ/ርን ፍቃድ አስቀድሞ ከሎጥ ዘግይቶ የወሰደው ደረቁ እና ኮረብታማው መሬት ብዙ አፍርቶለታል ።
❤5👍2
Signed Zola

Channel
@Berrea
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
438subscribers
-7 since we began measuring on 9 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001499860263 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Berrea |
| Created | Between 1 September 2020 and 30 April 2022 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Berrea |
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 21 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 00:00 | 438 | -3 |
| 8 Sept 2026, 17:19 | 441 | -1 |
| 31 Aug 2026, 02:36 | 442 | -2 |
| 17 Aug 2026, 12:49 | 444 | -1 |
| 9 Aug 2026, 21:30 | 445 | no change |
| 9 Aug 2026, 21:17 | 445 | first reading |
20 posts held, back to 25 February 2025 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 21 February 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
59 reactions across 15 posts, in 5 distinct kinds. The most used accounts for 50.8% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 30 | 50.8% | |
| 👍 | 15 | 25.4% | |
| 👏 | 7 | 11.9% | |
| 🥰 | 4 | 6.78% | |
| 🔥 | 3 | 5.08% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 16 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 59 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 25 February 2025 to 21 February 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ሎጥ ከእግ/ር ፍቃድ ቀድሞ የመረጠው ለሙ እና መልካሙ መሬት አክስሮታል። አብርሃም ግን የእግ/ርን ፍቃድ አስቀድሞ ከሎጥ ዘግይቶ የወሰደው ደረቁ እና ኮረብታማው መሬት ብዙ አፍርቶለታል ።
❤5👍2
Signed Zola
#የማርቆስ_ወንጌል 8:22-26 #በዚህ ክፍል ኢየሱስ ክርስቶስ እንደገና መነካት እንደሚያስፈልገን ሊያስተምረን ወዶ #ዓይነ_ስውሩን በመጀመሪያ መንካት መፈወስ እየቻለ እንደገና ነክቶት ሁሉን ነገር አጥርቶ ማየት እንድችል አድርጎ አይኑን አበራለት!! #ጌታ_ሆይ_እንደገና_ንካን_አጥርተን_እናያለን_ከሩቅም_ሳይቀር_ሁሉን_እንመለከታለን።
❤6
Signed Zola
Fixing our eyes toward the supermacy and excellences of jesus christ 🙌
🥰4❤1
Signed Zola
እነሆ ተገለጠ የዘላለም ሕይወት ✍ሰው በመጀመሪያ ሲፈጠር ከእግዚአብሔር ጋር ፍጹም የሆነ ህብረት ነበረው። ፍርሃት ፣ ኃጢአት ፣ ሞት አልነበረም ። ሰው በእግዚአብሔር ፊት በነፃነት ይኖር ነበር። ✍ ነገር ግን በአዳም ኃጢአት ምክንያት ይህ ህብረት ተቋረጠ። ኃጢአት ሰውን ከእግዚአብሔር ለየ፤ ይህ መለየት ደግሞ መንፈሳዊ ሞትን አመጣ። መንፈሳዊ ሞት ማለት፦ ከእግዚአብሔር ሕልውና ተለይቶ፤ የዘላለም ሞት ፍርደኛ መሆን እንደማለት ነው ። ✍ ሰው ከዚህ ሁኔታ ለመውጣት ብዙ መንገዶችን ሞከረ።መልካም ሥራ፣ሕግን መጠበቅ፣ሃይማኖታዊ ሥርዓቶችን ማክበር፣መሥዋዕትን ማቅረብ ነገር ግን አንዳቸውም ሰውን ከሞት ሊያድኑ አልቻሉም ። ምክንያቱም፦ መንፈሳዊ ሞትን የሚያሸንፍ…
❤4
Signed Zola
እነሆ ተገለጠ የዓለም መድኃኒት ✍የሰው ዘር በአዳም ውድቀት ምክንያት በኃጢአት ተጽዕኖ ውስጥ ወድቋል። ✍ከዚህም የተነሳ በሰውና በእግዚአብሔር መካከል ጥል ነግሷል ። ✍ሰውንና እግዚአብሔርን ለማስታረቅ ብቁ የሆነ አካል በምድር ላይ ፈጽሞ አልተገኘምና ዓለም ከእግዚአብሔር ተለይታ በኋጢያት ስትሰቃይ ኖራለች ። ወዳጆቼ ሆይ፣ ዓለም በታላቅ በሽታ ታመመች፤ ይህም በሽታ ኃጢያት ነው። ከአዳም ጀምሮ ሰው ሁሉ በዚህ ህመም ተይዞ ኖረ፤ የዚህም በሽታ መጨረሻው ሞት ነበር። ሕግ ተሰጠ፣ ነቢያት ተላኩ፣ መልካም ሥራ ተደረገ፤ ነገር ግን ማንም ይህን የኃጢያት ህመም ሊፈውስ አልቻለም። ✍ነገር ግን የተባረከ ዜና አለ! “ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ …
❤1
Signed Zola
እነሆ ተገለጠ የዓለም ብርሃን ✍መጽሐፍ ቅዱስ እንዲህ ይነግረናል፤ የሰው ልጅ የእግዚአብሔርን ትዕዛዝ በመተላለፉ ሀጢያት ወደ ዓለም ገባ፤ በሀጢያትም ምክንያት ሰው ከእግዚአብሔር ሕልውና ተለየ። ✍እግዚአብሔር ብርሃን ነውና ከእግዚአብሔር መለየት ማለት ወደ ጨለማ መግባት ነው። ስለዚህ ዓለም ከእግዚአብሔር ተለይታ በድቅድቅ ጨለማ ውስጥ ተዋጠች፤ መንፈሳዊ ሞት፣ የእውነት ጥፋት እና የተስፋ ጨለማ ተሞላባት። ኤፌሶን 5፥8 — «ቀድሞ ጨለማ ነበራችሁ፤ አሁን ግን በጌታ ብርሃን ናችሁ።» ✍በብሉይ ዘመን አንዳንድ አህዛብ ጨለማቸውን ለማብራት የፀሐይ፣ የእሳት፣ የብርሃን አማልክትን ሠሩና አመለኩ፤ ት.ሕዝቅኤል 8፥16 ጀርባቸውም ወደ እግዚአብሔር መቅደስ ፊታቸውም ወደ…
👏2👍1
Signed Zola
#Day4 #Approach2
Signed Zola
እነሆ የዓለምን ኃጢአት የሚያስወግድ የእግዚአብሔር በግ፦ ✍መጽሐፍ ቅዱሳችን በዘፍጥረት መጽሐፍ እንዲህ ይላል፦ “እግዚአብሔርም አለ፦ ሰውን በመልካችን እንደ ምሳሌአችን እንፍጠር፤ የባሕር ዓሦችንና የሰማይ ወፎችን፥ እንስሳትንና ምድርን ሁሉ፥ በምድር ላይ የሚንቀሳቀሱትንም ሁሉ ይግዙ።” — ዘፍጥረት 1፥26 በዚህ ክፍል የእግዚአብሔርን ፍቅር እንመለከታለን ምክንያቱም እግዚአብሔር አምላክ ሰው ከመውደዱ የተነሣ በራሱ መልክ ማለት በእግዚአብሔር መልክ እንፍጠር በማለት ሰውን ምን ያክል እንደሚወድና እግዚአብሔር ከፈጠረቸው ፍጥረት ሁሉ ልዩ እንደሆነ በማስመልከት ሰው በእግዚአብሔር መልክ የመፈጠሩን አላማ ጭምር ያስቀምጣል፤ነገር ግን ምዕራፍ ሁለት ላይ እግዚአብሔር …
👍2
Signed Zola
"እነሆ ተገለጠ እውነተኛ አምላክ" ✍የመጽሐፍ ቅዱስ ሁለተኛው ክፍል ማለትም "አዲስ ኪዳን" በዋናነት ስለ አንድ ስለ ተገለጠው አምላክ አበክሮ ያስተምረናል። ✍ በአዲስ ኪዳን የተገለጠው እዉነተኛ አምላክ ማን ነው ? ✍በአዲስ ኪዳን የተገለው ኢየሱስ እርሱ ክርስቶስ "እውነተኛ አምላክ" ነው። ✍ኢየሱስ ክርስቶስ በአዲስ ኪዳን የዓለምን ኋጢያት ለማስወገድ ሰው ሆኖ ተገለጠ እንጂ ቀድመውኑ ዓለም ሳይፈጠር በፊትም "ከእግዚአብሔር ጋር"ነበር ይሄንም ዮሐንስ በወንጌል ጽሑፉ አስፍሮልናል !! የዮሐ.ወንጌል 1:1 በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ✍ሁሉ በእርሱ ሆነ እርሱ ደግሞ ከሁሉ በፊት …
❤2
Signed Zola
#councilingteam #shofarteam #huawadafellowship Join us on :- 👉TELEGRAM .................................... የነፍስ ትስስር (soul tie) ✅ መጣበቅ ወይም መተሳሰር እኛ እንደምናስበዉ በዓይናችን በሚታዩ አካላቶች ላይ ብቻ የሚገኝ ባህሪ አይደለም፤ሊታዩ የማይችሉ ነገሮችም ይተሳሰራሉ፣ይጣበቃሉ።ከዚያ መካከል ነፍስ አንዱ ነው። ለመሆኑ ነፍስ ምንድነው?🤔 ነፍስ በሰዉ ሁለንተና ውስጥ ያለ አንዱ አካል ሲሆን በውስጡ ዕውቀት፣ፈቃድ እና ስሜትን ይይዛል፤ማሰብ መምረጥ እና መወሰን በነፍስ ውስጥ ያሉ ናቸው። ስለ ነፍስ ይህን ያክል ካልን "የነፍስ ትስስር" ምን ማለት ነው ታዲያ?....
👍5
Signed Zola
ቅዱሳት መጽሐፍት በቤተክርስቲያን ለይ ሆነ በዬትኛውም በቤተክርስቲያን አገልጋይ ላይ የመሰልጠን ሥልጣንም ኅይልም አላቸው! ! ይህ የsola Scriptura ትምህርታችን ማዕከላዊው ሀሳብ ነው! !
❤7
Signed Zola
ጥያቄ ለ only jesus ቤተ እምነት ተከታዮች አብ እና ወልድ የተለያዩ አይደሉምን? 👇👇👇👇👇👇 #ዕብ 2 8 ስለ ልጁ ግን፡— #አምላክ ሆይ፥ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል፤ የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው። 9 ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ፤ ስለዚህ #እግዚአብሔር #አምላክህ ከጓደኞችህ ይልቅ በደስታ ዘይት ቀባህ፥ ይላል። ? በዚህ ክፍል ላይ #አምላክ ሆይ ዙፋንህ እስከ ዘላለም ድረስ ይኖራል የመንግሥትህ በትር የቅንነት በትር ነው፤ ጽድቅን ወደድህ ዓመፅንም ጠላህ #የተባለለት #አምላክ ማነው ? ይሄኑን #አምላክ ደግሞ በደስታ ዘይት የቀባው፦ #አምላክህ ተብሎ የተገለፀው የተቀባውን #አምላክ የቀባው #አምላክ ማነው? #መዝሙር 110:1…
Signed Zola
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Berrea. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ቤርያ/Berea” (@Berrea), 438 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Berrea.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.