💸ስለገንዘብ የተማርከው ትልቁ ትምህርት💸 "ገንዘብ የክፋት ሁሉ ስር ነው" የሚለውን የተሳሳተ እምነት ከተማርክበት አካባቢ ይዘህ ወጥተህ ይሆን? ✅ትናንሽ በነበርንበት ጊዜ ስለገንዘብ የሰማናቸው የተሳሳቱ አባባሎች ዛሬም ድረስ እንዳናድግ እያሰሩን ነው። ገንዘብ ጥሩም መፎም አይደለም። መሳሪያ ብቻ ነው። በበጎ ሰው እጅ ሲገባ ሕይወትን ይለውጣል: ሰዎችን ይረዳል፣ ነፃነትንም ይሰጣል። ✅የገንዘብ አስተሳሰብህን ስታስተካክል፣ የገቢህ መጠን አብሮ መለወጥ ይጀምራል። 👉 የገንዘብ አስተሳሰብህን ቀይረህ አዳዲስ የገቢ ምንጮችን መገንባት ከፈለግህ "MONEY" ብለህ በDM @BNega አውራኝ! 📩 የእናንተው ቤተሰብ 👉https://t.me/BilinersNega ✅@BNeg

Channel
ድብቁ ህሊና ለስኬት ፕሮግራም ማድረግ!!!
@BilinersNega
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
8,367subscribers
+24 since we began measuring on 24 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001270113142 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @BilinersNega |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 24 August 2026 |
| Last confirmed live | 30 August 2026 |
| Measurements held | 4 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 30 August 2026 |
| On Telegram | t.me/BilinersNega |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 30 Aug 2026, 14:15 | 8,367 | +6 |
| 27 Aug 2026, 23:08 | 8,361 | +18 |
| 24 Aug 2026, 13:15 | 8,343 | no change |
| 24 Aug 2026, 13:01 | 8,343 | first reading |
Engagement
26 posts held, back to 10 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 5 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 17.4%
- avg views ÷ 8,367 subscribers
- Avg views / post
- 1,460
- 26 posts measured
- Reaction rate
- —
- this channel exposes no reaction counts
- Posts in window
- 26
- of 26 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 28 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 26 (10 August 2026 – 28 August 2026) |
| Views total | 37,949 |
| Reactions total | — |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 28 Aug 2026, 17:47 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Video runtime
- 3m 39s
- Average length
- 12s
Measured directly from 19 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
Money Mindset (የገንዘብ 3 ወርቃማ ህጎች) ሀብታሞች ገንዘብ የሚያስቡበት መንገድ ከደሃዎች በምንም መልኩ አንድ አይነት አይደለም! ገንዘብን በስነ-ልቦና ደረጃ ለመረዳት 3 መሰረታዊ ህጎች፦ 🔹 1. ገንዘብን አታሳድድ ዋጋ(Value) ፍጠር: ገንዘብ ለሰጠኸው አገልግሎት ወይም ለፈታኸው ችግር የሚሰጥ ምላሽ ነው። 🔹 2. ገንዘብን ባሪያህ አድርገው: ለገንዘብ ብቻ ከመስራት ይልቅ ገንዘብ ለአንተ እንዲሰራ ማድረግ ተማር። 🔹 3. የገንዘብ ፍሰትህን ተቆጣጠር: ከምታገኘው በላይ የምታወጣ ከሆነ ምንም ያህል ብታገኝ ሁልጊዜ በዕዳ ውስጥ ትኖራለህ። 👉 ይህንን የገንዘብ አስተሳሰብ ለሚፈልግ አቅም ያለው ጓደኛህ Share አድርግለት! 🚀 የእናንተው ቤተሰብ …
ተመራማሪው እና “ከርታታው” ከዚያ ወደ ሚስተር ኤድሰን ላብራቶሪ አቅንቶ ከተመራማሪው ጋር ሥራ ለመስራት እንደመጣ ተናገረ፡፡ ከዓመታት በኋላ ሚስተር ኤድሰን ስለ እርሱና ባርነስ የመጀመሪያ ግንኙነት ሲናገር፣ “ተራ ባተሌ መስሎ ከፊቴ ሲቆም በፊቱ ላይ የፈለገውን ለማግኘት የቆረጠ መሆኑን የሚገልፅ አንዳች ነገር ነበር፡፡ አንድ ሰው የሚፈልገውን ለማግኘት የወደፊት መላ ሕይወቱን ለመስጠት ፍቃደኛ እስከ መሆን ድረስ በጣም በጥልቅ ከልብ ከፈለገ ለማሸነፍ _ እርግጠኛ እንደሚሆን ከብዙ አመታት ልምድ ስለተማርኩና ስኬታማ እስኪሆን ድረስ ለመፅናትb አእምሮውን እንዳሳመነ _ ስላየሁ የጠየቀውን ዕድል ሰጠሁት፡፡ በቀጣይ የነበሩት ተግባራትም ምንም ስህተት እንዳልተሰራ ያረጋ…
Think and Grow Rich ሀሳቦች ቄሶች ናቸው ከቶማስ ኤድሰን ጋር ሽርክና የሚገባበትን መንገድ “ያሰበው" ሰው እውነት ነው ሀሳቦች ሀብት ወይም ወደ ሌላ ቁሳዊ ነገሮች ለመቀየር ከአላማ ቁርጠኝነት፣ ከጽናትና ከሚያንገበግብ ፍላጎት ጋር ሲቀላቀሉ ኃያል ነገሮች ናቸው፡፡ ከስላሳ ዓመታት በፊት፣ ኤድዊን ሲ. ባርነስ ሰዎች እንዴት አስበው ሃብታም መሆን እንደሚችሉ ተረድቶ ነበር፡፡ ይህም ግኝቱ በአንድ ጊዜ የመጣ ሳይሆን፣ ከሚያንገበግብ ፍላጎት ተነስቶ ጥቂት በጥቂት የታላቁ ኤድስን የቢዝነስ አጋር ለመሆን ያበቃው ነበር፡ ፡ ከባርነስ ፍላጎት ዋና መገለጫዎች አንዱ እርግጠኛ መሆን ነበር፡፡ ያ እርግጠኝነት ለኤዲሰን መቀጠር ሳይሆን ከኤዲሰን ጋር የመስራት ፍላጎቱ…
"ጊዜ የለኝም"፣ "ገንዘብ የለኝም"፣ "ሁኔታዎች አልተመቹም"... እነዚህ ምክንያቶች ናቸው ወይስ ለፍርሃትህ የሰጠሃቸው ሰበቦች? እውነታውን እንነጋገር፦ ማንም ሰው ሁኔታዎች 100% ተመቻችተውለት ስኬታማ አልሆነም። ስኬታማ ሰዎች ሁኔታዎች እስኪመቹ አልጠበቁም። ባላቸው ትንሽ ነገር ጀመሩ፣ ሁኔታዎችን እንዲመቹ አደረጉ። ሰበብ በሰጠህ ቁጥር እድገትህን ወደ ኋላ እየገፋኸው ነው። ዛሬ ለራስህ የሰጠኸውን ትልቅ ሰበብ ሰብረህ ለመውጣት ወስን፦ • ጊዜ ከሌለህ — አጠቃቀምህን አስተካክል • እውቀት ካነሰህ — ተማር • ዕድል ካጣህ — ራስህ ፍጠር በThe Secret የምንገነባው ማህበረሰብ በሰበብ የሚመራ ሳይሆን ውጤት የሚያመጡ ሰዎችን ነው። 👉 ሰበብ ማቅረብ …
ለምን ገንዘብ ብቻ ሰውን ሀብታም አያደርገውም? ብዙ ሰዎች "ብዙ ገንዘብ ባገኝ ሀብታም እሆናለሁ" ብለው ያስባሉ። ነገር ግን ገንዘብ በራሱ ማንንም ሀብታም አያደርግም! ሎተሪ የወጣቸውን ወይም በድንገት ትልቅ ገንዘብ ያገኙ ሰዎችን ተመልከት ከጥቂት ዓመታት በኋላ አብዛኞቹ ከተነሱበት ዝቅተኛ ደረጃ ላይ ይወድቃሉ። ምክንያቱ፦ Money Mindset (የገንዘብ አስተሳሰብ) ስለሌላቸው ነው። ገንዘብ ማጉያ (Amplifier) ብቻ ነው። የአስተሳሰብህ ድሃ ከሆንክ ብዙ ገንዘብ ሲመጣልህ ትልቅ ድሃ ያደርግሃል። ሀብታም መሆን የሚጀምረው በእጅህ ባለው ገንዘብ ሳይሆን በጭንቅላትህ ውስጥ ባለው የገንዘብ እውቀት ነው። 👉 በአንተ አስተሳሰብ እውነተኛ ሀብት ምንድነው? የእ…
ጽናትና የወደፊት ስኬት 🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂🏃♂ የስኬት ምስጢር ሰዎች በማያዩህ ጊዜ በየቀኑ በምታደርገው ጥረት ውስጥ ነው ያለው! ✅ዛሬ የምታፈሰው ላብ፣ የምታነበው መጽሐፍ፣ የምታደርገው ጥረት ወዲያውኑ ውጤቱ ላይታይ ይችላል። ነገር ግን አእምሮህ እና አቅምህ እየገነባህ ነው። ያልተቋረጠ ጥረት የሚያደርግ ሰው በሂደት የማይበገር ስብዕና ይፈጥራል። በቻናላችን ማህበረሰብ ውስጥ የምንፈልገው ለ3 ቀን ጮሆ የሚጠፋ ሳይሆን፣ ግቡ ላይ እስኪደርስ በየቀኑ የታመነ እርምጃ የሚወስድ ሰውን ነው። 👉 በቋሚነት ከእኛ ጋር እየተማርክ እና አዳዲስ የገቢ እድሎችን እየፈጠርክ አብረኸን ለማደግ ዝግጁ ከሆንክ "START" ብለህ በDM አውራኝ! @BNega 📩 የእናን…
በየቀኑ 1% ማሻሻል በአንድ ዓመት ውስጥ ማንነትህን 37 እጥፍ ያሳድገዋል! ✅የ"Compound Effect" ህግ እንደሚናገረው በየቀኑ የምናደርጋቸው አነስተኛ የምንላቸው ውሳኔዎች ከጊዜ በኋላ ግዙፍ ለውጥ ያመጣሉ። ያልተቋረጠ ጥረት ለማድረግ 3 ቀላል ስትራቴጂዎች፦ 🔹 1. ከዓላማህ ይልቅ በስርዓት (System) ላይ አተኩር: "10 ኪሎ እቀንሳለሁ" ከማለት ይልቅ "በየቀኑ 20 ደቂቃ እራመዳለሁ" የሚለውን ስርዓት ገንባ። 🔹 2. 2-Day Rule ን ተጠቀም: አንድን ጥሩ ልማድ ከ2 ቀን በላይ እንዲቋረጥ አታድርግ። 🔹 3. ትንንሽ ድሎችን መዝግብ: በቀን ያከናወናቸውን ሥራዎች ማየት ለአእምሮህ ተጨማሪ ኃይል ይሰጣል። 👉 ይህንን ጠቃሚ እውቀት ጀምረው ለማያቆሙ…
“እኔ እችላለሁ” ማለት ብቻ በቂ ነው? "እችላለሁ" ማለት የመጀመሪያው እርምጃ ነው። ግን ያለ ትክክለኛ ስትራቴጂ እና ስራ ምኞት ብቻ ሆኖ ይቀራል። ✅በየቀኑ መስታወት ፊት ቆመህ "እኔ ስኬታማ ነኝ" ብትል ነገር ግን የሚቀይር እርምጃ ካልወሰድክ ምንም ነገር አይቀየርም። ✅ማመን በራሱ በቂ አይደለም። 🌟ማመን ማለት፦ • አዲስ እውቀት ለመማር መዘጋጀት ነው • ዋጋ ለመክፈል መወሰን ነው • ከተሻሉ እና አቅም ካላቸው ሰዎች ጋር መተባበር ነው በእውነት ሕይወትህን ለመቀየር እና ትልቅ የገቢ ምንጭ ለመገንባት ቁርጠኛ ነህ? 👉 በአሁኑ ሰዓት ሕይወትህን ወደ አዲስ ደረጃ ለማሸጋገር ትልቁ የሚያስፈልግህ ነገር ምንድነው? ✅ትክክለኛ መሪ/Guide ✅አዲስ የቢዝነስ እድ…
አእምሮህ አንተ የምትነግረውን እውነት ነው ብሎ ይቀበላል። አዎንታዊም ይሁን አሉታዊ! ✅የስነ-ልቦና ጥናቶች እንደሚያሳዩት አእምሮአችን በእውነተኛ ልምድ እና በምናብ በተሳለ እምነት መካከል ያለውን ልዩነት መለየት አይችልም። ✅Self-Imageህን ለመቀየር 3 ሳይንሳዊ መንገዶች፦ 🧠 1. Internal Dialogue ን አስተካክል: ለራስህ የምትናገረውን ቃል መርጥ። "አልችልም" የሚለውን "እንዴት ማወቅ/መቻል እችላለሁ?" በሚለው ተካው። 🧠 2. Visualization (በአእምሮህ ሳል): የምትፈልገውን የስኬት ደረጃ በየቀኑ በምናብህ ደጋግመህ ተመልከተው። 🧠 3. Small Wins (ትንንሽ ድሎችን አከብር ) : በቀን የምታከናውናቸውን ትንንሽ ግቦች በማሳካ…
የዛሬ 5 ዓመት የት እንደምትሆን ማወቅ ትፈልጋለህ? ዛሬ የሚያልፍበትን አውታር ተመልከት። የምንመኘው ሕይወት እና የምንኖረው ሕይወት መካከል ያለው ልዩነት በየቀኑ የምንወስደው እርምጃ ነው። ታላላቅ ሰዎች በአንድ ጀምበር የተፈጠሩ አይደሉም። በየቀኑ ማንም ሳያያቸው በሚከፍሉት ዋጋ፣ በየቀኑ በሚያሳዩት ጥረት እና ዲሲፕሊን የተገነቡ ናቸው። ዛሬ ልብስህን ከመቀየርህ በፊት እነዚህን 3 ጥያቄዎች ለራስህ ጠይቅ፦ ✅ዛሬ ያደረግኩት ነገር ወደ ህልሜ ያቀርበኛል? ✅ዛሬ የተጠቀምኩበት ጊዜ ለወደፊት ሕይወቴ ዋጋ አለው? ✅በቀደመው ስህተቴ ተምሬአለሁ ወይስ እያደገምኩት ነው? የ100K community አባላት በየቀኑ ራሳቸውን የሚገመግሙ እና የሚያድጉ ሰዎች ናቸው። 👉 …
ልቆ የመገኛው ምስጢር! በዚህ ውድድርና ፉክክር በሞላበት አለም ውስጥ ስንኖር ልቆ ከመገኘት ውጪ ሌላ ምንም አማራጭ የለንም፡፡ በተሰማራንበት መስክም ሆነ በስብእናችን ልቀን ካልተገኘን ፈጠነም ዘገየም መጨረሻ ላይ መገኘታችን የማይቀር ነው፡፡ ልቆ የመገኛው መንገድ ደግሞ ለፍጽምና መስራት ነው፡፡ በባህሪይም ሆነ በማንኛውም የስራ ዘርፍ ውስጥ ፍጹም ሆኖ መገኘት በፍጹም የማይቻል ነገር ነው፡፡ ሆኖም፣ ለፍጽምና መስራት እጅግ ጠቃሚ ነገር ነው፡፡ ምክንያቱም ምንም እንኳን ፍጽምና ላይ ባንደርስም ልህቀት ደረጃ ላይ መድረሳችን አይቀርምና፡፡ መጠንቀቅ የሚገቡን ነገሮች፡- • ፍጹም መሆን አይቻልም በሚል ሰበብ መለወጥና ማሳደግ የምንችላቸውን ነገሮች ችላ ማለት፡፡ …
Showing the 12 most recent of 26 posts we hold for @BilinersNega. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Appears in Telegram’s recommendations for other channels
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
@Breakthroughsc · 52,795
Telegram ranks this channel #2 of 75 here — alongside 74 others — read 24 August 2026
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 30 August 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ድብቁ ህሊና ለስኬት ፕሮግራም ማድረግ!!!” (@BilinersNega), 8,367 subscribers as measured 30 August 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/BilinersNega.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.