17 Aug 2026, 05:34 UTC398 views13 reactionsread 17 August 2026 የማትገመት ሰው ሁን ማለት አሁን ነው 😊
²⁰ ወዲያውም ስለ ኢየሱስ ክርስቶስ እርሱ የእግዚአብሔር ልጅ እንደ ሆነ በምኵራቦቹ ሰበከ።
²¹ የሰሙትም ሁሉ ተገረሙና። ይህ በኢየሩሳሌም ይህን ስም የሚጠሩትን ያጠፋ አይደለምን? ስለዚህስ ታስረው ወደ ካህናት አለቆች ይወስዳቸው ዘንድ ወደዚህ አልመጣምን? አሉ።
²² ሳውል ግን እየበረታ ሄደ፥ በደማስቆም ለተቀመጡት አይሁድ ይህ ክርስቶስ እንደ ሆነ አስረድቶ መልስ ያሳጣቸው ነበር።
@ChristianTips18
የሐዋርያት ሥራ 9
በውሏቹ፣በጓደኝነታችሁ፣በሥራ ቦታቹ በተለመደ፣ ድሮ በምትታውቁበት ማንነት ሳይሆን እጅግ በምያስገርም፣ ሰዎችን ግራ በሚያጋባና ለመንግስቱ በተቃኘ በአዲስ ማንነት እንድትገለጡ የመንፈስ ቅዱስ ብር…
❤8🙏5
Daily Christian Tips ✝️ pinned «ሕግ በልብ ውስጥ ሲኖር የአምላክ ሕግ በልቡ ውስጥ በሚኖርበት ጊዜ፣ሙሉ ማንነታችን ቅንና የተስተካከለ ይሆናል።ሕግ ሊኖርበት የሚገባው ትክክለኛ ቦታም በልብ ውስጥ ነው—ታቦቱ ውስጥ እንደነበሩት የድንጋይ ጽላቶች በቦታው ተቀምጧልና።ሕጉ በአእምሮ ብቻ ሲሆን እንቆቅልሽ ሆኖ–ግራ ያጋባል፤በጀርባ ላይ እንደ ሸክም ሲጫን ያደክማል፤ በልብ ውስጥ ሲሆን ግን ሰውን ደግፎ ያቆማል። 'የአምላኩ ሕግ' የሚለው ቃል እንዴት…»
16 Aug 2026, 13:43 UTC537 views7 reactionsread 17 August 2026 ሕግ በልብ ውስጥ ሲኖር
የአምላክ ሕግ በልቡ ውስጥ በሚኖርበት ጊዜ፣ሙሉ ማንነታችን ቅንና የተስተካከለ ይሆናል።ሕግ ሊኖርበት የሚገባው ትክክለኛ ቦታም በልብ ውስጥ ነው—ታቦቱ ውስጥ እንደነበሩት የድንጋይ ጽላቶች በቦታው ተቀምጧልና።ሕጉ በአእምሮ ብቻ ሲሆን እንቆቅልሽ ሆኖ–ግራ ያጋባል፤በጀርባ ላይ እንደ ሸክም ሲጫን ያደክማል፤ በልብ ውስጥ ሲሆን ግን ሰውን ደግፎ ያቆማል።
'የአምላኩ ሕግ' የሚለው ቃል እንዴት ያለ ውብ አገላለጽ ነው! ጌታን የራሳችን አምላክ አድርገን ስናውቀው፣ ሕጉ ለእኛ ነፃነት ይሆናል። አምላካችን በእውነተኛ ቃል ኪዳን ከእኛ ጋር መሆኑ፣ ፈቃዱን እንድንታዘዝና በትእዛዙ እንድንመላለስ ጉጉትና ፍላጎትን ያሳድርብናል።ትእዛዙ የፍቅር አባታችን ት…
🥰7
15 Aug 2026, 13:03 UTC282 views7 reactionsread 17 August 2026 ሰዎች የሚያስቡትን ናቸው፤ ሐሳብ ውሳኔ፣ ውሳኔ ደግሞ ድርጊትን ያስከትላልና። በጎ ሐሳብም መልካም ሥራን ያወጣል። አእምሮ መልካምና በጎ የሆነውን እንዲያስብም በጸሎት ነጻ ሊሆን ይገባል። እያመሰገኑ የሚጸልዩ ሸክም የሆነባቸውን ያቀለሉ ስለሆኑ፣ በበጎነት ለመሞላት ይቀልላቸዋል። በጎ የሆነውን ማሰብ የቻሉም ቀድመው በበጎነት የሚጠግቡ ናቸው።
@ChristianTips18
⁸ በቀረውስ፥ ወንድሞች ሆይ፥ እውነተኛ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ጭምትነት ያለበትን ነገር ሁሉ፥ ጽድቅ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ንጹሕ የሆነውን ነገር ሁሉ፥ ፍቅር ያለበትን ነገር ሁሉ፥ መልካም ወሬ ያለበትን ነገር ሁሉ፥ በጎነት ቢሆን ምስጋናም ቢሆን፥ እነዚህን አስቡ፤
(ወደ ፊልጵስዩስ ሰዎች 4)
ሀ…
❤7
13 Aug 2026, 11:10 UTC346 views11 reactionsread 17 August 2026 ወዳጆቼ! ኢየሱስን እስክናውቀው(እስክንቀምሰው) እንጂ ከዛ በኋላ አለመወደድ ይቻል ይሆን🤔
ብኖር ላትጠቀም ሞቼ ላትጎዳ
በደምህ ከፈልከው የሕይወቴን ዕዳ
በደለኛው ልቤን በደምህ ቀድሰህ
ሕይወትን ሸለምከኝ ደህንነት አልብሰህ🙌
አወድሃለሁ! ❤️
✍Ephrem Alemu
❤8🔥2🙏1
13 Aug 2026, 08:06 UTC270 views6 reactionsread 17 August 2026 Forwarded from @christiangoodbooks
ዳግም የተወለደ ሰው ሃጢአት ያደርጋል ግን ከሃጢአት ጋር ተስማምቶ ተከባብሮ በሰላም አይኖርም። ይልቁን ሃጢአትን ይጠላል፣ ይዋጋል፣ ይናዘዛል፣ ይቅርታን ለመቀበል ዘወትር የአምላኩን ፊት ይፈልጋል።
👍5🙏1
11 Aug 2026, 17:26 UTC≈1,070 views10 reactionsread 17 August 2026 በዚህ ምድር ላይ ሳለን ጌታ ከእኛ ጋር ነው፤ ቀን አልፎ ወደ እርሱ ስንጠራም ከእርሱ ጋር እንሆናለን።በእኛና በመድኃኒታችን መካከል ምንም ዓይነት መለያየት የለም።ካዳነን ጊዜ ጀምሮ አንድ ነን፤ ሁልጊዜም አንድ ሆነን እንኖራለን።አካል የሌለው ራስ ሊኖር እንደማይችል ሁሉ ኢየሱስም ያለ ሕዝቡ ሊሆን አይችልም።በደመና ተነጥቀን ብንወሰድ፣ በገነት ብናርፍ ወይም በዚህ ምድር ላይ በእንግድነት ብንመላለስ—እኛ ሁልጊዜ ከኢየሱስ ጋር ነን። ታዲያ ከእርሱ ፍቅር የሚለየን ማን ነው?
ከጌታ ጋር ለዘላለም መኖር—ይህ ለእኛ የሰማይ ትልቁና አጸፋዊ ማጠቃለያችን ነው። የወርቅ በገና፣ የማይጠፋ አክሊል ወይም ያልደበዘዘ ብርሃን ብቻውን ክብር ሊሆን አይችልም፤ክብራችን ኢየሱስ ነው።…
❤7👍2🙏1
10 Aug 2026, 17:41 UTC933 views7 reactionsread 17 August 2026 ⁴ ቅዱሳን ሆይ፥ ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ ለቅድስናውም መታሰቢያ አመስግኑ።
⁵ ቍጣው ለጥቂት ጊዜ ነው፥ ሞገሱ ግን ለሕይወት ዘመን፤ ልቅሶ ማታ ይመጣል፥ ጥዋት ግን ደስታ ይሆናል።
(መዝሙረ ዳዊት 30)
በአምላካችን ቁጣ ሥር የምናልፍበት ጊዜ እጅግ ረጅም መስሎ ሊታየን ይችላል። ነገር ግን እውነታው ያ ጊዜ ቅጽበት ብቻ ነው። መንፈሱን በበደላችን በምናሳዝንበት ጊዜ ፈገግታውን አንጠብቅም። ሆኖም እርሱ ይቅር ለማለት የተዘጋጀ አምላክ በመሆኑ የጥፋታችንን መታሰቢያ በፍጥነት ያስወግዳል።
የቅጣትና የእርምት ጊዜያችን አጭር መሆኑ የእግዚአብሔር ምሕረት መግለጫ ነው። እርሱ በሚወዳቸው ላይ የቁጣን በትር ማብዛት አይወድም፤ በጥቂቱ አርሞ በፍጥነት አሰናብቶናል፤ ከቁጣና …
❤7
9 Aug 2026, 05:18 UTC≈2,410 views23 reactionsread 17 August 2026 እንደፍቃዱ መፀለይ
እንደፍቃዱ ማምለክ
እንደፍቃዱ ማገልገል
እንደፍቃዱ ማሰብ
እንደፍቃዱ መኖር
እንደፍቃዱ መዋል... ይሁንላችሁ!
በእርሱ ዘንድ ያለን ድፍረት ይህ ነው፤ እንደ ፈቃዱ አንዳች ብንለምን ይሰማናል።(1ኛ ዮሐ 5:14)
መልካም ሰንበት!
🥰23
8 Aug 2026, 17:19 UTC468 views11 reactionsread 17 August 2026 የሕይወትን መንገድ ታሳየኛለህ፤ በአንተ ዘንድ የደስታ ሙላት፣ በቀኝህም የዘላለም ፍሥሓ አለ።🙌😢
መዝሙረ ዳዊት 16:11
መልካም ምሽት ይሁንላችሁ!
🕊4🥰4❤3
8 Aug 2026, 13:29 UTC735 views11 reactionsread 17 August 2026 #ሰዎች
ሁላችንም ደስታችንን ከሰዎች የተነሳ እናጣለን፤ በሚሆኑት፣በሚናገሩት፣ እንዲሁም በሚሠሩት።ደግሞም እኛም እራሳችን ብንሆን ለሌላ ሰው የሐዘን ምክንያት መሆናችን አይጠረጠርም፤ ምክንያት ሰበብ የመሆኑ ጉዳይ በሁለቱም በኩል ይሠራል።
ያም ሆኖ ግን ከሰዎች ጋር መኖርና መሥራት አለብን፤ ለክርስቶስ ከብር እየኖርን ራሳችንን ከሰዎች ማግለል አንችልም።እኛ የዓለም ብርሃን እንዲሁም የምድር ጨው ነን፤ ነገር ግን አንዳንድ ጊዜ ከሌሎች ሰዎች የተነሳ ብርሃናችን ይደበዝዛል ጨዋችንም መራራ ይሆናል።ሰዎች ሳይጨመሩበት ደስታን ልናገኝ የምንችልበት መንገድ ይኖር ይሆን?🤔
ብዙ ጊዜ በሰዎች ላይ የምንቆጣበት ምክንያት በእኛ አሳብ ስለማይመሩልን ነው።በሕይወት በምንጓዝበት…
❤11
6 Aug 2026, 18:17 UTC430 views26 reactionsread 17 August 2026 ስንቱን ተራራ ባንተ አለፉኩኝ
ስንቱን ሸለቆ ውሃ ሞላኄው
ጌታዬ ባንተ ሁሉ ሆነኸልኝ
ክብር ምስጋና ላንተ ይድረስልህ ።
በህይወቴ በኑሮዬ ጣልቃ እየገባህ
መንጌድን አቀናህ።
✍Mesfin Gutu❤
❤21🥰5
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @ChristianTips18. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.