28 Aug 2026, 10:50 UTC≈4,590 views10 reactionsread 2 September 2026 Photo
ትምህርት ሚንስቴር ማስጠንቀቂያ ሰጠ ❗
ትምህርት ሚኒስቴር ለሁሉም የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ባስተላለፈው ይፋዊ መመሪያ ከሚኒስቴሩ ዕውቅና ውጭ በሕገ-ወጥ መንገድ የመጀመሪያ ዓመት ተማሪዎችን የሚያዛውሩና የሚቀበሉ የዩኒቨርሲቲ አመራሮች ላይ ጥብቅ ሕጋዊ ተጠያቂነት እንደሚከተል አስጠነቀቀ ።
የሪሚድያል ተማሪዎች በዝውውር ወደመረጡት ዩንቨርስቲ ይቀይሩ እንደነበር dbu daily news ያነጋገራቸው ተማሪዎች የተናገሩ ሲሆን ይህ ተግባር ሊቀጥል እንደማይችል ከተላከው ደብዳቤ ለመረዳት ችለናል።
ሚኒስቴሩ አደረኩት ባለው ጥናት ተማሪዎች ከተመደቡበት የከፍተኛ ትምህርት ተቋም ውጭ የአሠራር ፍትሐዊነትን በሚጥስ መልኩ ዝውውር እያደረጉ መሆኑን ያረጋገጠ ሲሆን ከዚህ …
👍8🤬2
Signed Enchalew Mekonnen
26 Aug 2026, 10:07 UTC≈5,640 views5 reactionsread 2 September 2026 Photo
The Debre Birhan Rotaract Club is opening its doors to passionate young individuals who are ready to learn, lead, serve, and make a meaningful impact! 🤝✨
Whether your passion is community service, leadership, networking, personal growth, or creating positive change, there is a place for you here.
This is your opportunity to connect with like-minded young leaders and be part of a community that believes in the power …
👌5
Signed NATTY.B
20 Aug 2026, 10:18 UTC≈9,660 views43 reactionsread 2 September 2026 ደብረ ብርሃን ዩኒቨርስቲ‼️👏
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ሥራ አስፈፃሚ ቦርድ አዳዲስ የትምህርት ፕሮግራሞችን አፀደቀ።
የደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ ለ2019 ዓ.ም. (2026/2027) የትምህርት ዘመን 20 አዳዲስ የአካዳሚክ ፕሮግራሞችን ማፅደቁን አስታውቋል።
እነዚህ አዳዲስ የትምህርት ፕሮግራሞች በቅድመ ምረቃ፣ በማስተርስና እና በድህረ ምረቃ ፕሮግራም የሚሰጡ ሲሆን የተከፈቱት አዳዲስ ፕሮግራሞች የሚከተሉት ናቸው:-
PhD Programs:
✓ PhD in Applied Chemistry
✓ PhD in Applied Algebra
✓ PhD in Nuclear Science and Engineering
✓ PhD in Teaching English as a Foreign Langu…
👍34👏9
Signed Enchalew Mekonnen
15 Aug 2026, 09:40 UTC≈10,800 views9 reactionsread 2 September 2026 Photo
#Fana_Lamrot (Tesfa-Hailrmariam Tegenu)
የዛሬው የVote Number LM5 ነው።
Vote በምታደርጉበት ሰዓት LM5 space አይገባም።
@DBU11
@DBU111
👏7👍2
Signed NATTY.B
15 Aug 2026, 09:15 UTC≈8,940 views1 reactionsread 2 September 2026 ተስፋ-ሃይለማርያም ተገኑ የሚሳተፍበት የፋና ቴሌቪዥን ፋና ላምሮት የድምፃውያን ውድድር ከዚህን ሰዓት ጀምሮ እየተላለፈ ይገኛል። ዝግጅቱን በፋና ቴሌቪዥን ወይም YouTube Live መከታተል ይቻሉ።
ወንድማችን በሚሰጠው መለያ ቁጥር 8222 ላይ LM በማስቀደም በመምረጥ አጋርነታችንን እናሳየው።
https://www.youtube.com/live/aQobgiilIeA?si=pnxHKXZ3YkhGDjkx
@DBU11
@DBU111
👏1
Signed NATTY.B
14 Aug 2026, 18:21 UTC≈8,020 views45 reactionsread 2 September 2026 Photo
ደግሞ በአዲስ ነገር
ተስፋ-ሃይለማርያም ተገኑ
በደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በሳይኮሎጂ የትምህርት ክፍል እንዲሁም ለ3 ዓመታት
በሆሄ ተስፋ የኪነ_ጥበብ ቡድን
ቡድንኑን ከመመስረት ጀምሮ በአስተዳደራዊ
እና በሙዚቃ ስራዎቹ የምናውቀው ተስፋ
(ሃይለማርያም ተገኑ)
አሁን በአዲስ መልክ ከጫፍ እስከጫፍ ልንሰማው
በፋና ቴሌቪዥን የፋና ላምሮት ውድድር ላይ
ተገኝቷል።
በእለቱ በሚሰጠው የመወዳደሪያ መለያ ቁጥር 8222 ላይ LM በማስቀደም ገደብ አልባ ድምጻችንን እንስጠው።
ማሳሰቢያ፣ አንድ ሰው ከአንዴ በላይ VOTE ማድረግ ይችላል።
Vote ለማድረግ በፓኬጅ አይቻልም። (ካርድ መሙላት ያስፈልጋል)
አጋርነታችንን እናሳይ
DBU DAILY NEWS
@DBU11
@DBU111
👏41👍3👌1
Signed NATTY.B
9 Aug 2026, 19:02 UTC≈8,590 views17 reactionsread 2 September 2026 የቀጠለ
በታሪክ ትንሹ ወንድ ፕሮፌሰር (18 ዓመት ከ346 ቀን) በሚል ማዕረግ ስሙ በ ጊነስ ወርልድ ሪከርድ ክብር መዝገብ የሰፈረው ናታን "age is number (እድሜ ቁጥር )" መሆኑን አሳይቶናል። እንደርሳለንን የማንአለብኝነት ሐሳብን ትተን ሐላፊነትን መለማመድና የክህሎትና የሙያ ባለቤት መሆን እንዳለብን በግልፅ ያሳያል።
👏16😢1
Signed Enchalew Mekonnen
9 Aug 2026, 19:01 UTC≈9,290 views9 reactionsread 2 September 2026 Photo
የአለማችን ትንሹ ፕሮፌሰር የ18 ዓመቱ ድንቅ ታዳጊ❗
ሰላም ለእናተ ይሁን የ dbu daily news ቤተሰቦች በጊነስ ወርልድ ሪከርድ ያገኘነውን መረጃ እናካፍላችሁ።
በአብዛኛው የልጅነት ጊዜ በጨዋታና በትምህርት ልምምድ የሚያልፍ ቢሆንም፣ የ18 ዓመቱ አሜሪካዊ ናታን ቶማስ ግን በልዩ ተሰጥኦው ዓለምን ማስደመሙን ቀጥሏል።
በቅርቡ ይፋ በሆነው የጊነስ ወርልድ ሪከርድ መረጃ መሠረት፣ ናታን በታሪክ የዓለማችን ትንሹ ፕሮፌሰር እና የዩንቨርስቲ መምህር በመሆን በይፋ ተመዝግቧል። ይህም በ1717 በ19 ዓመቱ አሰልጣኝ በመሆን በስኮትላንዳዊው የሂሳብ ሊቅ ኮሊን ማክላውሪን ተይዞ የነበረውን የብዙ ዘመናት ክብረ ወሰን መስበር ችሏል።
ገና በሕፃንነቱ መራመድና…
👌8🤬1
Signed Enchalew Mekonnen
9 Aug 2026, 15:53 UTC≈8,760 viewsread 2 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Enchalew Mekonnen
9 Aug 2026, 15:52 UTC≈9,720 views11 reactionsread 2 September 2026 የዲጂታል ቀማኞች ወጥመድ እና የአንድ ቤተሰብ የዕድሜ ልክ ጥረት መክሸፍ❗
"ቤት ቁጭ ብለው በወር እስከ 100 ሺህ ብር ያትርፉ" በሚል ማራኪ የማኅበራዊ ሚዲ ያ ማስታወቂያ የተጠመደው የኦንላይን ማጭበርበር፣ በአንድ የፌደራል ፖሊስ አመራር ቤተሰብ ላይ ከባድ ማኅበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ አስከትሏል።
በኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ውስጥ ከ20 ዓመታት በላይ ያገለገሉት ረዳት ኢንስፔክተር አንድነት ሽመልስ ባለቤት፣ "አሊባባ ኦንላይን ንግድ" በተሰኘ የሀሰት የቴሌግራም እና ዋትስአፕ መዋቅር ውስጥ በመግባት ከ1.3 ሚሊዮን ብር በላይ ተዘርፈዋል። አጭበርባሪዎቹ መጀመሪያ ላይ ለይስሙላ የ800 ብር ክፍያ የ1,500 ብር ትርፍ በመመለስ እምነት ካተረፉ በኋላ፣ ሰለባዋ የራ…
👏7👍4
Signed Enchalew Mekonnen
8 Aug 2026, 15:55 UTC≈6,820 viewsread 2 September 2026 Photo
የፈተና ጥሪ ማስታወቂያ
@DBU11
@DBU111
3 Aug 2026, 16:28 UTC≈10,200 views11 reactionsread 2 September 2026 Photo
ሞክሩት በተለይ IT , SOFTWARE የተመረቃችሁ ።
አድራሻው ምስሉ ላይ አለ
ለጓደኞቻችሁ ሼር አድርጉት
@DBU11
@DBU111
👏7😁3🤬1
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @DBU11. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.