ማስታዎቂያ ለክረምት ትምህርት ፈላጊ ሴት ተማሪዎች በሙሉ ሴት ተማሪዎች ክበባት ፌዴሬሽን በ2018 ዓ/ም የክረምት ወቅት ከተለያዩ ትምህርት ቤቶች የተወጣጡ እና የመማር ፍላጎት ያላቸዉን ሴት ተማሪዎችን ለ45 ቀን ከሰኞ እስከ አርብ ድረስ ባሉ ተከታታይ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ መስፈርቶች የ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ካርድ አማካይ ዉጤት 75 እና በላይ በቀጣይ የትምህርት ዘመን የ6ኛ እና የ8ኛ ክፍል ተማሪ የሆነች ማሳሰቢያ ተማሪዎች ለምዝገባ ሲመጡ የ2018 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ዉጤትን የሚያሳይ ካርድ መያዝ ይኖርባቸዋል፡፡ ተማሪዎች ለመማር የሚመጡበትን ትራንስፖርት እና ሌሎች ወጭዎችን በራሳቸዉ ይሸፍናሉ፡፡ ሁሉም የትምህርት…

Channel
DERASH health consultancy
@Derashtube
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
174subscribers
-8 since we began measuring on 9 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002339085737 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Derashtube |
| Created | Between 1 September 2024 and 31 March 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Derashtube |
Topic
Health & wellness — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 24 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 92% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 10 Sept 2026, 10:58 | 174 | -3 |
| 1 Sept 2026, 02:28 | 177 | -1 |
| 24 Aug 2026, 16:23 | 178 | -2 |
| 17 Aug 2026, 14:05 | 180 | -2 |
| 9 Aug 2026, 19:12 | 182 | no change |
| 9 Aug 2026, 13:02 | 182 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 6 March 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 23 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Reaction mix
8 reactions across 6 posts, in 2 distinct kinds. The most used accounts for 62.5% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 5 | 62.5% | |
| 👍 | 3 | 37.5% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 6 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 8 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 6 March 2026 to 23 July 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
⚠️Attention 💊የፌኒቶይን 100 ሚሊ ግራም (Phenytoin 100 mg) ታብሌት የኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አገልግሎት የባህር ዳር ቅርንጫፍ፣ ሜዲካመን ባዮቴክ ሊሚትድ (Medicamen Biotech limited) በተባለ ኩባንያ የተመረተ የፌኒቶይን 100 ሚሊ ግራም (Phenytoin 100 mg) ታብሌት መድኃኒት የጥራት ችግር ስላለበት ከጤና ተቋማት በአስቸኳይ እንዲሰበሰብ ትዕዛዝ አስተላልፏል። @ndmedicalebook
❤1
⚠️የሽንት ፍሰት መዳከም መንስኤዎች እና ማወቅ የሚገቡዎት ነጥቦች 🚽 👉የሽንት ፍሰት መዳከም ወይም መዘግየት (Urinary hesitancy) በማንኛውም የእድሜ ክልል እና ጾታ ላይ ሊከሰት ይችላል። ይህ ሁኔታ አንዳንዴ ቀስ በቀስ የሚመጣ ቢሆንም፣ በውስጥ ደግሞ ከባድ የጤና ችግር መኖሩን ሊጠቁም ይችላል። 1. በወንዶች ላይ የሚታዩ የተለመዱ መንስኤዎች 👨 በተለይ እድሜያቸው ከ45 ዓመት በላይ በሆኑ ወንዶች ላይ ለሽንት ፍሰት መዳከም ዋነኛው ምክንያት ከፕሮስቴት እጢ ጋር የተያያዙ ችግሮች ናቸው፦ * የፕሮስቴት እጢ ማበጥ (BPH)፦ ይህ ካንሰር ያልሆነ የፕሮስቴት እጢ ስፋት መጨመር ሲሆን፣ እጢው የሽንት ቧንቧን በመጨፍለቅ የሽንት ፍሰትን ይገድባል። * የፕሮ…
⚠️ተደጋጋሚ የአፍንጫ ደም መፍሰስ መንስኤዎች 👃🩸 ተደጋጋሚ የአፍንጫ ደም መፍሰስ (Epistaxis) በብዛት የሚከሰተው በአፍንጫ ውስጥ ያሉት ስስ የደም ስሮች በመድረቃቸው ወይም በመቆጣታቸው ምክንያት በቀላሉ ሲፈነዱ ነው። ለዚህ ችግር መንስኤ የሚሆኑ አካባቢያዊ እና የባህሪ ምክንያቶች፦ 🌵 ደረቅ አየር፦ በቅዝቃዜ ወይም በቤት ውስጥ በሚጠቀሙት ሙቀት ሰጪ መሣሪያዎች ምክንያት የአፍንጫ ውስጠኛው ክፍል ሲደርቅ ደም መፍሰስ ሊከሰት ይችላል። ☝️ አፍንጫን መጎርጎር፦ ይህ በተለይ በልጆች ላይ የተለመደ ሲሆን፣ በአፍንጫ የፊት ክፍል ላይ ያሉትን በቀላሉ ተሰባሪ የደም ስሮች ይጎዳል። 🤧 አፍንጫን በኃይል መንፈጥ፦ ጉንፋን በያዘን ወቅት አፍንጫን በኃይል መንፈጥ ጥቃቅ…
🟣 ሴቶች ለምን በተደጋጋሚ ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን (UTI) ይጋለጣሉ❓ 👉ሴቶች ከወንዶች ይልቅ ለሽንት ቧንቧ ኢንፌክሽን የመጋለጥ ዕድላቸው በጣም ከፍተኛ ነው። ጥናቶች እንደሚያሳዩት ከ50-60% የሚሆኑ ሴቶች በሕይወታቸው ውስጥ ቢያንስ አንድ ጊዜ በዚህ ችግር ይጠቃሉ። ለዚህም ዋናው ምክንያት የሴቶች የሰውነት አወቃቀር ባክቴሪያዎች በቀላሉ ወደ ፊኛ እንዲገቡ ምቹ ሁኔታን ስለሚፈጥር ነው። 🟣 ለምን ሴቶች በብዛት ይጠቃሉ? 📍 1. የሽንት ቧንቧ አጭር መሆን (Short Urethra)፦ የሴቶች የሽንት መውጫ ቧንቧ (Urethra) ከወንዶች ጋር ሲነፃፀር በጣም አጭር ነው። ይህም ባክቴሪያዎች (በተለይ ከሰገራ ጋር የሚያያዘው E. coli) ረጅም መንገድ ሳይጓዙ በ…
❤1
⚠️የቫይታሚን ዲ (Vitamin D) እጥረት በሰውነታችን ላይ የሚያመጣው ጉዳት 🦴 👉የቫይታሚን ዲ እጥረት በመላው ዓለም የተለመደ የጤና ችግር ሲሆን በሰውነታችን ውስጥ ባሉ በርካታ አካላት ላይ ጉዳት ሊያደርስ ይችላል። ቫይታሚን ዲ ለአጥንት ጤንነት፣ ለበሽታ መከላከል አቅም፣ ለጡንቻ ጥንካሬ እና ለልብ ጤንነት ወሳኝ ሚና ይጫወታል። የቫይታሚን ዲ መጠን መቀነስ የሚከተሉትን የጤና ችግሮች ሊያስከትል ይችላል፦ 🧠 አዕምሮ፦ ከድብርት (Depression) ጋር ተያያዥነት ያለው ሲሆን በአዕምሮ ጤንነት ላይም ተጽዕኖ ሊኖረው ይችላል። 🫁 የመተንፈሻ አካላት፦ የአስማ (Asthma) ምልክቶችን ሊያባብስ እና ለሳምባ ኢንፌክሽኖች ተጋላጭነትን ይጨምራል። ❤️ የልብና የደም …
❤1
⚠️የቫሪኮሲል (Varicocele) በወንዶች የዘር ፍሬ ምርት ላይ ያለው ተጽዕኖ 🧬 👉ቫሪኮሲል ማለት በቆለጥ አካባቢ የሚገኙ የደም ስሮች ልክ በእግር ላይ እንደሚወጡ የደም ስሮች (Varicose veins) ሲያብጡና ሲሰፉ የሚከሰት ሁኔታ ነው። ምንም እንኳን ቫሪኮሲል ያለባቸው ብዙ ወንዶች ልጆች መውለድ ቢችሉም፣ ልጅ ለመውለድ ከሚቸገሩ ወንዶች መካከል ግን የ40% ያህሉ ምክንያት ይህ ችግር ነው። ቫሪኮሲል የዘር ፍሬን (Sperm) የሚጎዳባቸው መንገዶች፦ 🌡️ የሙቀት መጠን መጨመር ጤናማ የዘር ፍሬ ለመመረት ከሰውነት ሙቀት በ 2^\circ\text{C} ያነሰ ቅዝቃዜ ያስፈልጋል። የደም ስሮቹ ሲሰፉ ደም እዚያው ስለሚከማች የቆለጥ ሙቀት እንዲጨምርና የዘር ፍሬ …
⚠️የልጅ ምላስ መጣበቅ (Tongue-tie) 👅 የልጅ ምላስ መጣበቅ ወይም "አንኪሎግሎሲያ" (Ankyloglossia) የሚከሰተው ምላስን ከአፍ ወለል ጋር የሚያያይዘው ህብረ ህዋስ በጣም አጭር ወይም ወፍራም በሚሆንበት ጊዜ ነው። ይህ ሁኔታ ህፃኑ ምላሱን በነፃነት እንዳያንቀሳቅስ ስለሚያደርገው ጡት ለመጥባት እና ለሌሎች እድገቶች እንቅፋት ሊሆን ይችላል። በአራስ ህፃናት ላይ የሚታዩ ዋና ዋና ምልክቶች፦ ✅ የመጥባት ችግር ጡትን በአግባቡ መጎተት ወይም መቆንጠጥ መቸገር፣ ጡት እየጠቡ መተኛት እና ቶሎ ቶሎ ጡትን መልቀቅ። ✅ የእናት ጡት ህመም እናቲቱ ልጇን ስታጠባ ከፍተኛ የጡት ጫፍ ህመም ሊሰማት ይችላል። ✅ የምላስ ቅርጽ እና እንቅስቃሴ የልጁ የምላስ ጫፍ የል…
🟣 ቫይታሚን ዲ3 (Vitamin D3) በሚገባ እንዳይሰራ የሚያደርገው የማግኒዚየም እጥረት ሊሆን ይችላል🚨⚠️ 👉ብዙ ሰዎች ቫይታሚን ዲ3 እየወሰዱ መጠኑ ለምን እንደማይጨምር ወይም ለምን የድካም እና የቁርጠት ስሜቱ እንደማይጠፋ ይገረማሉ። ለዚህ ዋነኛው ምክንያት የማግኒዚየም እጥረት ሊሆን ይችላል። ማግኒዚየም ቫይታሚን ዲ በሰውነታችን ውስጥ ንቁ ሆኖ ስራውን እንዲሰራ የሚያግዝ ቁልፍ ንጥረ ነገር ነው። 🟣 1) ማግኒዚየም ለቫይታሚን ዲ3 ለምን ያስፈልጋል? 📍 ቫይታሚን ዲን ከምግብ ወይም ከእንክብል ስናገኝ መጀመሪያ ላይ ንቁ አይደለም። 📍 ሰውነታችን ቫይታሚን ዲን ወደሚሰራ (ንቁ) ቅርጽ ለመቀየር በጉበት እና በኩላሊት ውስጥ የሚያደርጋቸው ሂደቶች ማግኒዚየምን እ…
🟣 ቫጂኒዝመስ (Vaginismus) ምንድን ነው❓ 👉ቫጂኒዝመስ ማለት ወደ ብልት ውስጥ የሚደረግ ማንኛውም አይነት ጥልቀት ያለው ንክኪ (ለምሳሌ፦ ግንኙነት፣ የታምፖን አጠቃቀም ወይም የሕክምና ምርመራ) ሲሞከር ወይም ሊደረግ ሲል በብልት ዙሪያ ያሉ የዳሌ ወለል ጡንቻዎች ያለ እናትየው ፍቃድ ድንገት ተሸማቀው መዘጋት ነው። ይህ ድርጊት ልክ የሆነ ነገር ወደ አይናችን ሲመጣ በራሱ ጊዜ እንደሚዘጋው አይነቱ (Automatic response) ሲሆን፣ እናትየው በራሷ ፍላጎት ልትቆጣጠረው የማትችለው ስሜት ነው። 🟣 ዋና ዋና መገለጫዎች 📍 የመዘጋት ስሜት፦ ብዙ እናቶች ግንኙነት ለማድረግ ሲሞክሩ እንደ "ግድግዳ" የመዝጋት ስሜት እንደሚሰማቸው ይገልጻሉ። ይህም ከቀላል የማ…
🟣 የአንጀት መቆጣት ችግር (IBS)፦ ምልክቶች እና መገለጫዎች⚠️ 👉የአንጀት መቆጣት (IBS) የምግብ መፈጫ ሥርዓትን የሚጎዳና የሆድ ምቾትን የሚነሳ የረጅም ጊዜ የጤና ሁኔታ ነው። ይህ ችግር ቁስለት ወይም ካንሰርን አያስከትልም፤ ነገር ግን በዕለት ተዕለት እንቅስቃሴ ላይ ከፍተኛ ተጽዕኖ ሊያሳድር ይችላል። 🟣 ዋና ዋና ምልክቶች 📍 የሆድ ቁርጠት ወይም ሕመም፦ አብዛኛውን ጊዜ ከጸዳዱ በኋላ የሕመም ስሜቱ ሊቀንስ ይችላል። 📍 የሆድ መንፋት እና ጋዝ፦ ሆድ እንደተወጠረ፣ እንደበጠበጠ ወይም እንደሞላ ይሰማል። 📍 የመጸዳዳት ልምድ መለዋወጥ፦ በተደጋጋሚ ተቅማጥ ወይም የሆድ ድርቀት፤ አንዳንዴ ደግሞ ሁለቱም ተቀያይረው ሊከሰቱ ይችላሉ። 📍 አስቸኳይ የመጸዳዳት ፍላጎ…
📉 ጭንቀት ለምን ክብደት እንዲጨምር ያደርጋል❓ 👉ጭንቀት አእምሮዎን ብቻ ሳይሆን ሰውነትዎንም ይጎዳል። ብዙ ሰዎች በጭንቀት ውስጥ ሲሆኑ ክብደታቸው እንደሚጨምር ያስተውላሉ። ይህ ለምን እንደሚሆን በዝርዝር እንመልከተው፡ 🧠 የጭንቀት ሆርሞን (ኮርቲሶል) ጭንቀት ሲኖር ሰውነትዎ 'ኮርቲሶል' የተባለ ሆርሞን ያመነጫል። ይህ ሆርሞን የምግብ ፍላጎትን ይጨምራል፤ በተለይም በሆድ አካባቢ ስብ እንዲከማች ያደርጋል። 🍔 ስሜታዊ መመገብ (Emotional Eating) ብዙ ሰዎች በጭንቀት ጊዜ መፅናኛ የሚፈልጉት ምግብ በመመገብ ነው። ይህም ሰውነትዎ በእውነት ሳይራብ ከፍተኛ ካሎሪ ያላቸውን ጣፋጭ ወይም ቅባት የበዛባቸውን ምግቦች እንዲመገቡ ያደርጋል። 😴 የእንቅልፍ እጦት ጭ…
👍2
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Derashtube. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 10 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“DERASH health consultancy” (@Derashtube), 174 subscribers as measured 10 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Derashtube.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.