መብራቱን አብራው! አንድ ጊዜ በጎንደር ከተማ አንድን ስልጠና ለመስጠት በነበርኩበት ጊዜ የተከሰተ የግል ልምምዴን ላካፍላችሁ፡፡ ያረፍኩበት ሆቴል ከፍ ያለ ኮረብታ ላይ ስለነበረና አካባቢው በዛፎች በመከበቡ ምክንያት የራሱ ውበት ስላለው በዚያ ማረፍን እመርጣለሁ፡፡ በዚያ ባደርኩበት አንድ ሌሊት ግን አንድ ነገር ተከሰተ፡፡ ሌሊት ነቅቼ ወደ መታጠቢያ ቤት መሄድ ስላስፈለገኝ ከአልጋዬ ለመውጣት ተንቀሳቀስኩኝ፡፡ ከውጪ በመስኮት በኩል በመጋረጃው ሾልኮ የሚገባው ደብዛዛ ብርሃን ለእንቅስቃሴዬ በቂ ስለነበር ልክ ከአልጋዬ ስወርድ ወደ መታጠቢያ ቤቱ በሚወስደው አቅጣጫ አንድ “እባብ” ተጋድሞ አየሁኝ፡፡ ከብርሃኑ ደካማነት የተነሳ ይህንን “እባብ” ቅርጹን እንጂ መልኩ…

Channel
Dr Mehret Debebe ምህረት ደበበ
@Dr_MehretDebebe
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Cite this entry
6,894subscribers
-382 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001465821986 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Dr_MehretDebebe |
| Created | 20 January 2020 — measured — dated from the channel’s first post |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 29 October 2026 |
| Measurements held | 21 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 29 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Dr_MehretDebebe |
Topic
Personal blog — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 12 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 78% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and the other topics.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 29 Oct 2026, 09:09 | 6,894 | -6 |
| 26 Oct 2026, 14:10 | 6,900 | -10 |
| 23 Oct 2026, 22:27 | 6,910 | -8 |
| 20 Oct 2026, 20:45 | 6,918 | -11 |
| 18 Oct 2026, 06:07 | 6,929 | -15 |
| 14 Oct 2026, 20:15 | 6,944 | -9 |
| 11 Oct 2026, 17:37 | 6,953 | -21 |
| 5 Oct 2026, 09:35 | 6,974 | -22 |
| 26 Sept 2026, 19:54 | 6,996 | -214 |
| 17 Sept 2026, 21:18 | 7,210 | -6 |
| 13 Sept 2026, 17:16 | 7,216 | -3 |
| 10 Sept 2026, 01:38 | 7,219 | -12 |
| 31 Aug 2026, 22:26 | 7,231 | -9 |
| 28 Aug 2026, 19:54 | 7,240 | -5 |
| 26 Aug 2026, 05:25 | 7,245 | -6 |
| 20 Aug 2026, 00:12 | 7,251 | -4 |
| 16 Aug 2026, 14:24 | 7,255 | -14 |
| 13 Aug 2026, 04:56 | 7,269 | -5 |
| 9 Aug 2026, 21:51 | 7,274 | -4 |
| 7 Aug 2026, 08:07 | 7,278 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 20 January 2020 — the reader has reached the start of this channel’s public history, so this is the full archive Telegram still exposes. Read across 13 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 17 posts for this entry, the most recent from 23 March 2022. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
መራራ እውነታዎች ምንም ነገር ለዘላም አይቆይም ፡፡ ችግሮችህ፣ የከበቡህ ሰዎች ስራህ ትዳርህና ግንኙነቶችህ ሁሉ ለጊዜዉ ነዉ፡፡ የሁሉም ነገር ፍፃሜ የሆነ ቀን ላይ ሲሆን ታየዋለህ፡፡ በህይወቴ ሁሉ አብረዉኝ ይኖራሉ ያልካቸዉ ነገሮች እንኳን ሳይቀሩ ሲፈረካከሹ ታያቸዋለህ ለሁሉም ነገር ተራ አለዉ፡፡ ሰዉን ብትጠቅም ጊዜዉን ጠብቆ አምላክህ ይከፍልሃል፡፡ ብትጎዳም እንዲሁ...በሰፈርከዉ ማንነት ጊዜዉ ሲደርስ ትሰፈራለህ ማንም ሰዉ ስላንተ አይጨነቅም ፡፡ 20% ፐርሰንቱ ብቻ ስላንተ ሲጨነቁ እነሱም የቅርብ ጓደኞችህና ቤተሰቦችህ መሆናቸዉን አትዘንጋ) 80 ፐርሰንቱ ግን ኑር አትኑር አንዳች ቅንጣት ስላንተ አያስቡም፡፡ ችግሮችህን ለነዚህ ለ 80% ፐርሰንት መናገ…
ስጥ ይገባሉ፡፡ ሶማሌ ክልል ውስጥ ቢወጣ ኢትዮጵያን ሊጠቅም የሚችል ሀብት ምንድን ነው? ብለህ ስትጠይቅ እሰማለሁ በትክክል ካስታወስኩ መጽሐፍህ ውስጥም ይህንን ሀሳብ አንስተሀል እሰኪ ስለዚህ ሀብት ንገረን አዎ ! ብዙ ጊዜ በተለይ ስልጠና ስሰጥ “ሶማሌ ክልል ውስጥ ቢወጣ ኢትዮጵያን ሊጠቅም የሚችል ትልቅ ሀብት ምንድን ነው ?” ብዬ እጠይቃለሁ ሰዎች “ነዳጅ ነው” ይላሉ እኔ ደግሞ አልስማማም፡፡ ነዳጅ ቢወጣ ልንባላ ሁሉ እንችላለን፡፡ ሀገራዊ አልሆነም፡፡ ሶማሌ ክልል ውስጥ የሚገኘው ትልቁ ሀብት የሶማሌ ህዝብ ነው፡፡ የሶማሌዎች ጭንቅላት ነው ትልቁ ሀብት፡፡ በነገራችን ላይ ትግራይ ውስጥም፣ ጉራጌ ውስጥም፣ ኮንሶ ውስጥም፣ ሁሉም ቦታ ተመሳሳይ ነው፡፡ በየት…
ድህነት እና አስተሳሰብ ያላቸው ትስስር ምን ይመስላል ? ምን መሰለህ? አንዴ አስተሳሰብ ድህነትን ከፈጠረ በኋላ ድህነት ደግሞ አስተሳሰብን እየወለደ ይቀጥላል፡፡ ከዛ በኋላ መውጫ ቢስ አዙሪት ይፈጠራል፡፡ አሁን መጀመሪያ የቱ መጣ የሚለውን ነገር ስታስብ የዶሮ እና እንቁላል ይመስላል ነገሩ፡፡ ግን እኔ ዝም ብዬ ሳስበው መጀመሪያ ሰው ሁሉ ደሀ ነበረ ወይስ ሰው ሁሉ ሀብታም ነበረ? የሚለውን ጥያቄ ወደ ኋለ ሄደን ላንመልሰው እንችላለን፡፡ በአጠቃላይ ሰው ሁሉ ሀብታም ነበረ ባንል እንኳ ሰው ሁሉ ደሀ እንዳልነበረ መናገር ይቻላል፡፡ ከዛ የሚመጣው ምንድን ነው? ሁለት ሰዎች የአስተሳሰብ እና ቁሳዊ ሀብት ደሀ ቢሆኑ፤ ለአንዱ አስተሳሰቡን ብትቀይርለት ለአንዱ ደግሞ…
ሰላም ! ውድ የቴሌግራም ቤተሰቦቼ በሙሉ በያላችሁበት ሁሉ ሰላምታዬ ይድረሳችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በሀገር ከሀገር ውጪ ለምትኖሩ የዚህ ቻናል ታዳሚዎች አንባቢዎች በሙሉ ሰላም ብያለሁ ። ምህረት ደበበ በቅርብ የተለያዩ የስነ ልቦና እና የስነ እምዕሮ ምክሮች ፁሁፎችን አጫጭር ኮርሶችን መልዕክቶችን እያስተላለፍክ እገኛለሁ ። ይበልጥ ከዚህም በተጨማሪ ጠቃሚ መልዕክቶች በተከታታይ ሰለማቀርብ የቴሌግራም ቻናሌ ቤተሰቦች ተከታታዮች አንባቢዎች አድማጭ ለመጨመር ግዴታ ሰለሆነ ሁላችንም ሰዎች ወደ ቻናሌ እንዲቀላቀሉ ወዳጆ ሼር በማድረግ እንዲያስተላልፉልኝ በአክብሮት በታላቅ ፍቅር እጠይቃለሁ ። በቅንነት የቴሌግራም ቻናሌ ለወዳጆ ሼር በማድረግ እንዲቀላቀሉ ከእርሶ የሚ…
ከአፍ የወጣ …….. በቀን ምን ያህል ክፉ ንግግሮችን እንናገር ይሆን ? ምን ያህል መልካም ያልሆኑ ሃሳቦች አዕምሯችንን ሽው ይሉት ይሆን? መቼም አሁን በተያያዝነው የአኗኗዋር ዘይቤ ……አስተሳሰባችን አነጋገረራችን አስተያየታችን ግራውን መከተሉን ለምዷል። ከራሳችን፤ከቤተሰቦቻችን፤ከጓደኞቻችን ጋር የምንጋጭበት ጊዜ ብዙ ነው።ከህጉ ጋር ከማህበረሰቡ ጋር ከእምነቱ ጋር የምንላተምበት አጋጣሚዎች ጥቂት የሚባሉ አይደሉም ። አኗኗራችን አስተሳሰባችንን ጠምዝዞት የተጣመመ ባህሪያችንን እንዳንመለከተው አድርጎናል። መልካም ንግግር ከዘመናዊነት የራቀ ባህሪ እየመሰለን ቃላቶቻችን ቅርፃቸውን ለውጠዋል ።ይህንን ሁሉ ያስባለኝ፤ ስለክፉ ንግግር የተፃፈች አንዲት ድንቅ ታሪክ …
ፈር ቀዳጅ ፋና ወጊ … • "በየትኛውም ስልጣኔ ውስጥ ፈር ቀዳጅና ፋና ወጊ ተብለው ለውጥ ያመጡ ሰዎች: መጀመሪያ ወንጀለኛ፣ ከዚያም አሳሳች ተብለው መፈረጃቸው የተለመደ ነው። በእርግጥም እነዚህ ጥቂት ብርቅዬ ከዋክብት ከሕ/ሰቡ በሠላሳና በአርባ ዓመት ቀድመው ወደፊት የሄዱ ስለሆነ ከሰው አይገጥሙም ። ሠው አንድም ባለበት ስለሚረግጥ፣ አንድም የኋልዮሽ እንሽርት ጨዋታ ላይ ስለሚባትል እነሱን ይፈራቸዋል፤ ስለዚህም ይጠላቸዋል። ምንም እንኳ እንደ እውነት ፀር እና አሳች መሲህ ቢታዩም በሚቀጥለው ትውልድ ግን ሁሌም ብሩህ ከዋክብት ተብለው ይሞገሳሉ። የመታሰቢያ ሐውልትም ይሰራላቸዋል። "የሚቀጥለው ትውልድ ደግሞ በነሱ ሐውልትና ትምህርት ዙርያ ሲርመሰመስ፤ ሳያስ…
ጊዜ … • ህይወት እረቂቅ ምስጢር ናት። አምላክ በጥበቡ በዚህ አለም ላይ ይህችን ምስጢራዊ ህይወት እድሜ በሚባል አነስተኛ የጊዜ ከረጢት አደለን። ይህችንም ከረጢት በውስጧ እድል በተሰኙ ፈርጦች ተሞልታለች። ከረጢቷ እንዳትሰረቅ ያለ ጊዜዋ አርጅታ ከጥቅም ውጭ እንዳትሆን ፣ ሀላፊነቱን ፈጣሪ ለኛው ነው የሰጠን። በከረጢትዋ ውስጥ ያሉት ፈርጦች አንድ ባንድ፣ አንዳንዴም ካንድ በላይ ባንዴ እያብለጨለጩ ከባለ ከረጢቱ እጅ ላይ ይወድቃሉ። ከጊዜ ጋር የተቆራኙ ናቸውና በጊዜ ያልተጠቀምንባቸው የዕድል ፈርጦች ከጊዜው ጋር ላይመለሱ ትዝታቸውን አስታቅፈው ይነጉዳሉ ። ስኬት በትጋትና በስራ የተለወጡ ዕድሎች እንጂ ሌላ ምንም አይደሉም። ድህነት የባከኑ ዕድሎችና ያልተ…
ጭንቀት አንዳንድ ሰዎች በየምክንያቱ ይጨናነቃሉ፡፡ እንደ እውነቱ ከሆነ ግን አብዛኛዎቹ የምንጨነቅባቸው ነገሮች ቀድሞውኑ መሰረት የሌላቸው ናቸው፡፡ ለምሳሌነት የሚከተለውን የአንድ ጥናት ውጤት እንመልከት፡፡ የምንጨነቅባቸው ነገሮች . . . >> 40% በፍጹም ለማይደርስብን ነገር ... >> 30% ምንም ልንለውጠው ስለማንችለው ስላለፈው ነገር ... >> 12% ሰዎች ስለእኛ ስለሚናገሩብን ፍርድ፣ ወሬና ሃሜት ... >> 10% ስለጤንነታችን (ስለተጨነቅን የሚብስ) ... >> 8% ስለእውነተኛ ልናስብበት ስለሚገባ ሁኔታ ... በፍጹም ለማይደርስብን ነገር … ያለን አማራጭ ምክንያታዊነትን ማዳበር ነው፡፡ ሁኔታው ሊደርስብንና ላይደርስብን የሚችልበትን የእድል መጠ…
የማንነትህ መለኪያ ተቀባይነት አይደለም “የብዙ ሰዎች ተቀባይነት የማጣት ፍርሃታቸው ምንጩ በሰዎች ለመወደድ ያላቸው ጥማት ነው፡፡ ሰዎች በአንተ ላይ ካላቸው አመለካከት ተነስተህ የማንነትህን ተመን አታውጣ” - Harvey Mackay የምንኖርባት አለም በእነሱ ተቀባይነትን እንድናገኝ የግድ እነሱን ማስደሰት እንዳለብን ግፊትና ተጽእኖ የሚያሳድሩብን ሰዎች የሞሉበት አለም ነች፡፡ ስለዚህም፣ ሳናስበውም የስሜታችንን ከፍታና ዝቅታ የሚወስነው ሰዎች በእኛ ላይ ያላቸው አመለካከት ስለሚሆን፣ እኛ መኖራችንን እናቆምና የሰዎች አመለካከት በእኛ ውስጥ መኖር ይጀምራል፡፡ ማንነታቸውን በሰዎች ባላቸው ተቀባይነት ላይ የመሰረቱ ሰዎች ያላቸው አመለካከት የሚከተለው ነው፡- “…
የማንነትህ መለኪያ ስኬት አይደለም “በቅርጫ ኳስ ጨዋታ ዘመኔ 9 ሺህ ኳሶችን ሞክሬ ስቼአለሁ፡፡ 300 ውድድሮችን ተሸንፌአለሁ፡፡ ባስቆጥረው ቡድኔን ለዋንጫ የሚያበቃውን ኳስ እንድወረውር አምነው ሰጥተውኝ ስቼ አውቃለሁ፡፡ በሕይወቴ ደግሜና ደጋግሜ ወድቄአለሁ፡፡ ለዚህ ነው ስኬታማ የሆንኩት” - Michael Jordan አብዛኛው ሰው ውስጡን የሚነዳው አንድ ጥማት አለው፡፡ ይህ ጥማት የተመሰከረለትና ጥንቅቅ ያለ ስኬታማ ሆኖ ለመታየት ያለው ጥማት ነው፡፡ “እንደዚህ ባደርግ፣ ይህኛውና ያኛው ነገር ቢኖረኝ፣ እዚያኛው ደረጃ ብደርስ ኖሮ … እረካና ሙሉ ስኬት ውስጥ እገባ ነበር” የሚል የውስጥ ጩኸት በብዙ ሰዎች ውስጥ ሲያስተጋባ ይሰማል፡፡ ስለዚህም፣ አንዳንድ ሰ…
ይቅርታን መጠየቅ ለምን ያስቸግረናል? ባለፈው ይቅርታን ከመጠየቅ ስለመገኝ ነጻነት “በፖሰትኩት” መሰረት አንዳንዶች ከጠየቋቸው ጥያቄዎች በመነሳት አንድ ምርቃት ልጨምር፡፡ “ይቅርታ ያለፈውን ነገር አይለውጠውም፣ የነገውን ግን የላቀና ያማረ ያደርገዋል” - Paul Boese በአለም ላይ በጉልበታማነታቸው ከታወቁ የሰው-ለሰው ግንኙነቶች መካከል አንዱ የይቅርታ ኃይል ነው፡፡ ይቅርታ የሚጠይቅ ሰው ያንን ይቅርታ ለመቀበል ፈቃደኛ ከሆነው ሰው ትክክለኛውን ምላሽ ሲያገኝ የሚፈጠረው ኃይል ግለሰቦቹን ብቻ ሳይሆን ሕብረተሰብን የመፈወስ ጉልበት አለው፡፡ ይህም ሆነ አንዳንድ ሰዎች ይቅርታ መጠየቅ ይከብዳቸዋል፡፡ ለምን? 1. ተቀባይነት የማጣት ፍርሃት አንዳንድ ሰዎች…
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Dr_MehretDebebe. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 29 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Dr Mehret Debebe ምህረት ደበበ” (@Dr_MehretDebebe), 6,894 subscribers as measured 29 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Dr_MehretDebebe.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.