14 Sept 2026, 17:25 UTC51 views3 reactionsread 14 September 2026 የደምና ሕብረ ህዋስ ሕክምና አዲስ ምዕራፍ፡ የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ህዋስ ባንክ አገልግሎት ከአህሪ ጋር ታሪካዊ ትብብር መሠረተ።
*
የኢትዮጵያ ደምና ሕብረ ሕዋስ ባንክ አገልግሎት (EBTBS) በደም ልገሳና ማሰባሰብ ላይ ብቻ የነበረውን የተለመደ አሠራር በማስፋት፣ ወደ ላቀ የሕብረ ሕዋስና ባዮሎጂካል ምርቶች ልማት ለመሸጋገር የሚያስችለውን አዲስ ተቋማዊ ሪፎርም እውን ማድረግ ጀምሯል። ተቋሙ ይህን ግቡን ለማሳካት ከአርማወር ሐንሰን የምርምር ኢንስቲትዩት (አህሪ) ጋር በምርምር፣ በአቅም ግንባታ፣ በፈጠራና በምርት ልማት በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስትራቴጂካዊ የመግባቢያ ሰነድ ተፈራርሟል።
ይህ አጋርነት ተቋማቱ ያላቸውን መሠረተ ልማትና ሙያዊ አቅም በማቀናጀት…
👍2❤1
Signed Jimmy Cherry🌱SEED🥠🥠$X🍅
14 Sept 2026, 17:25 UTC49 viewsread 14 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Jimmy Cherry🌱SEED🥠🥠$X🍅
14 Sept 2026, 10:33 UTC80 views1 reactionsread 14 September 2026 Photo
የአዲስ ዓመት የብርሃን ስጦታ፦ የአይን ብሌንዎን ለመለገስ ቃል ይግቡ!
*
አዲስ ዓመት አዲስ ተስፋ፣ አዲስ ጅምርና አዲስ ብርሃን ይዞ ይመጣል። በዚህ አዲስ ዓመት ከምናበረክታቸው ስጦታዎች ሁሉ የሚበልጠውና ዘላለማዊ ህያውነት ያለው ስጦታ—አንዱን ሰው ከጨለማ ወደ ብርሃን ማውጣት ነው።
በሃገራችን በርካታ ወገኖቻችን በአይን ብሌን ሕመም ምክንያት የቀኑን ብርሃን፣ የወዳጆቻቸውን ፈገግታና የአለምን ውበት ማየት ተስኗቸዋል። ለእነሱ ትልቁ የአዲስ ዓመት ምኞትና ስጦታ ደግሞ ማየት ነው!
በዚህ አዲስ ዓመት የእርስዎን የአይን ብሌን ለመለገስ ቃል በመግባት ለአንድ ወገን የማይጠፋ የብርሃን ስጦታ ያበርክቱ።
ዛሬውኑ ይመዝገቡ፤ የሌሎች ብርሃን ይሁኑ!
መልካም አዲስ …
👍1
Signed Jimmy Cherry🌱SEED🥠🥠$X🍅
13 Sept 2026, 14:23 UTC114 viewsread 14 September 2026 Photo
ስለ ደም ልገሳ የምክር አገልግሎት…!!
Signed Jimmy Cherry🌱SEED🥠🥠$X🍅
13 Sept 2026, 10:25 UTC122 viewsread 14 September 2026 Photo
የአዲስ ዓመት ስጦታ፦ ሕይወትን ለማዳን ደም፣ ብርሃንን ለመመለስ የዓይን ብሌን ልገሳ
*
አዲስ አበባ፣ “የአዲስ ዓመት ስጦታ” በሚል መሪ ቃል የብለድ ፎር ላይፍ ቻሪቴብል አሶሴሽን አመራርና አባላት በደምና ሕብረሕዋስ ባንክ አገልግሎት ዋና መስሪያ ቤት በመገኘት ደም ለግሰዋል።
የአሶሴሽኑ አመራርና አባላት አዲሱን ዓመት በበጎነት ለመጀመር፣ የሰብዓዊነትን እሴት ለማጠናከር እና ለትውልዱ መልካም አርዓያ ለመሆን በማሰብ የደም ልገሳ መርሃ ግብሩን አከናውነዋል።
በዚህም የአሶሴሽኑ አመራርና አባላት ደም ከመለገስ ባለፈ ሌሎች ዜጎችም በደም ልገሳ እንዲሳተፉ በማስተማርና በማስለገስ የሰብዓዊ ተግባር ላይ በንቃት እየተሳተፉ መሆኑ ተገልጿል።
ከዚህ በተጨማሪም የአሶ…
Signed Jimmy Cherry🌱SEED🥠🥠$X🍅
13 Sept 2026, 03:31 UTC114 viewsread 14 September 2026 Photo
እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼❤️
*
መስከረም 3 ቀን 2019 ዓ.ም. — አዲሱን ዓመት በደስታ እና በተስፋ በጀመርንበት በዚህ የሦስተኛ ቀን ወቅት፣ ለሌሎች ሕይወት የሚሰጥ የደም ልገሳን እንደ አንድ በጎ ምግባር እንጀምረው። 🩸❤️
የምንሰጠው ደም ለአደጋ ሰለባዎች፣ ለእናቶች፣ ለታካሚዎች እና ወቅታዊ የደም እርዳታ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን የሕይወት ስጦታ ሊሆን ይችላል።
አዲሱን ዓመት በአዲስ ተስፋ፣
በፍቅርና በሰብዓዊነት እንጀምር።
ደም ይለግሱ፤ ሕይወት ያድኑ!
🌼 አዲሱ አመት እንደ አደይ አበባ የፈካ የደስታ ይሁንልዎ !
#ደምይለግሱ #ሕይወትያድኑ #የደምልገሳ #አዲስዓመት2019 #መስከረም 3 #EthiopianNewYear #…
Signed Jimmy Cherry🌱SEED🥠🥠$X🍅
12 Sept 2026, 04:22 UTC127 viewsread 14 September 2026 Photo
እንኳን ለ2019 ዓ.ም. አዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ! 🌼❤️
*
መስከረም 2 ቀን 2019 ዓ.ም. — አዲሱን ዓመት በደስታ እና በተስፋ በጀመርንበት በዚህ የሁለተኛ ቀን ወቅት፣ ለሌሎች ሕይወት የሚሰጥ የደም ልገሳን እንደ አንድ በጎ ምግባር እንጀምረው። 🩸❤️
የምንሰጠው ደም ለአደጋ ሰለባዎች፣ ለእናቶች፣ ለታካሚዎች እና ወቅታዊ የደም እርዳታ ለሚፈልጉ ወገኖቻችን የሕይወት ስጦታ ሊሆን ይችላል።
አዲሱን ዓመት በአዲስ ተስፋ፣
በፍቅርና በሰብዓዊነት እንጀምር።
ደም ይለግሱ፤ ሕይወት ያድኑ!
🌼 አዲሱ አመት እንደ አደይ አበባ የፈካ የደስታ ይሁንልዎ !
#ደምይለግሱ #ሕይወትያድኑ #የደምልገሳ #አዲስዓመት2019 #መስከረም2 #EthiopianNewYear #…
Signed Jimmy Cherry🌱SEED🥠🥠$X🍅
11 Sept 2026, 06:14 UTC134 viewsread 14 September 2026 እንኳን አደረሳችሁ!
ዶ/ር አሸናፊ ታዘበው
የኢትዮጵያ ደምና ሖብረ ህዋስ ባንክ ዋና ዳይሬክተር
Signed Jimmy Cherry🌱SEED🥠🥠$X🍅
11 Sept 2026, 06:14 UTC145 viewsread 14 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Jimmy Cherry🌱SEED🥠🥠$X🍅
11 Sept 2026, 06:14 UTC149 viewsread 14 September 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed Jimmy Cherry🌱SEED🥠🥠$X🍅
Showing the 10 most recent of 10 posts we hold for @EBTBS. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.