28 Jan 2026, 16:11 UTC≈1,010 views2 reactionsread 29 September 2026 Photo
"Success belongs to those who work for it, and nobody deserves this more than you. Asmarech, the Elite Team salutes your Hawassa promotion Achievement. Thank you for being such a dedicated pillar of our team. Onward and upward!"
👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
Congratulations Asmarech Mengiste!
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
🔥1🥰1
17 Dec 2025, 16:03 UTC≈1,280 views3 reactionsread 29 September 2026 Forwarded from @etcareofficialPhoto
#etcarelifeskilltraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና
ነገ ሐሙስ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በ ኢምራን አህመድ የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ እና የሊድ ቲም አባል
The weekly etcare Life skill training is back
Tommorow Thursday at etcare Torhailoch branch starting from 8:00 LT
With Imran Ahmed Etcare expert Trainer and lead team member
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook Tiktok Youtube Instagram
👍3
9 Dec 2025, 02:08 UTC≈1,760 viewsread 29 September 2026 ጊዜን መቆጠብ!
ሶስቱ ሊቆጠቡ የሚገባቸው ነገሮች (ክፍል አንድ)
ዛሬና በሚቀጥሉት ሁለት ማለዳዎች የምንመለከተው፣ ስኬታማ ሕይወት ለመኖር ወሳኝ የሆኑትን ሶስት መቆጠብ ያለብንን ነገሮች ነው፡፡ ዛሬ የምንመለከተው ጊዜን ስለመቆጠብ ነው፡፡
አንድ ነገር በበቂ ሁኔታ እንዲኖረን ካስፈለገ ወይ የዚያን ነገር የገቢ መጠን መጨመር ነው ወይም ደግሞ የወጪውን መጠን መቀነስ ነው፡፡ ስለ ጊዜ ስናነሳ ምንም ብናደርግ በቀን ውስጥ ያለንን የ24 ሰዓት ጊዜ መጨመር ስለማንችል፣ ያለን አመራጭ ያለንን ጊዜ በበቂ ሁኔታ መጠቀም ነው፡፡
ጊዜ ለመቆጠብ . . .
1. ከዋናው የሕይወታችን ዓላማ አንጻር በእቅድ መኖር፡፡
ጠዋት ተነስተን ሕይወት ያቀበለችንን ሁሉ እያስተናገድን …
1 Dec 2025, 08:44 UTC≈1,020 viewsread 29 September 2026 Photo
ዘወትር ሰኞ ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ ለአዳዲስ ሰዎች የቢዝነስ ገለፃ ተዘጋጅቶ የቀረበ ...
🗓 ቀን:- ሰኞ ህዳር 22/2018 ዓ.ም
🕖 ሰዓት:- ከምሽቱ 3:00 ጀምሮ
📍 አድራሻ:- በቴሌግራም /ኦንላይን/ Online
ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ይቀላቀሉ።
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/+TqCetg8R2Zw3OWU0
26 Nov 2025, 15:16 UTC≈1,020 viewsread 29 September 2026 Forwarded from @etcareofficialPhoto
#etcarelifeskilltraining
ሳምንታዊው የኢቲኬር የህይወት ክህሎት ስልጠና
ነገ ሐሙስ ከቀኑ 8፡00 ጀምሮ
ኢቲኬር ጦርሀይሎች ቅርንጫፍ :- በ ተረፈ መግራ የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ
The weekly etcare Life skill training is back
Today Thursday at etcare Torhailoch branch starting from 8:00 LT
With Terefe megra Etcare Expert Trainer
#etcare #icare #youcare #wecare
Facebook Tiktok Youtube Instagram
Live stream finished (2 minutes)
Live stream started
29 Oct 2025, 08:39 UTC≈1,530 viewsread 29 September 2026 Photo
ዘወትር ዕሮብ ከምሽቱ 3:00 ለአዳዲስ ሰዎች የሚሰጥ የቢዝነስ ገለፃ ዛሬም በድንቅ የ Elite Team አሰልጣኞች ይሰጣል።
🗓 ዕለተ ዕሮብ
⏰ ማታ 3 ሰዓት
https://t.me/+TqCetg8R2Zw3OWU0
14 Oct 2025, 10:47 UTC≈2,420 viewsread 29 September 2026 Photo
Ticket Available on telebirr👆
14 Oct 2025, 10:47 UTC≈2,050 viewsread 29 September 2026 Video
Video, posted without a caption
10 Oct 2025, 15:10 UTC≈1,050 viewsread 29 September 2026 Forwarded from @etcareofficialPhoto
Its time for promotion
ይህ ለ እናንተ ነው ከ ኢቲኬር ጋር በትጋት የሽያጭ ስራን ለምታከናውኑ በሽያጭ ለበረታችሁ
የ 3 አመታት ስኬቶቻችን በጋራ ለማክበር ለተዘጋጃችሁ
በተለይም በክልል ቅርንጫፎች እየሰራችሁ ለምትገኙ የምርት አስተዋዋቂዎቻችን
3ኛ አመት ክብረበአላችንን ወጪያችሁ ተሸፍኖ ተሳታፊ የምትሆኑበት የሽያጭ ፕሮሞሽን
ከነገ ጥቅምት 1 እስከ ጥቅምት 15 ድረስ ይፋ ሆኗል።
ምን ያጠቃልላል?
1ኛ የ 2 ቀናት የሆቴል ቆይታ ጥቅምት 28-29
2. 10,000 ብር የትራንስፖርት ወጪ
3. የ3ኛ አመት ዝግጅት የ ቪአይፒ የመግቢያ ትኬት
ታዲያ እነዚህን እድሎች አሸናፊ ለመሆን ከ እርስዎ ምን ይጠበቃል
4 Direct እና 1 personal poin…
29 Sept 2025, 08:09 UTC≈3,610 viewsread 29 September 2026 Photo
ዛሬ ማታ 3:00 ሰዓት ላይ በዚህ ሊንክ ገበተው ይከታተሉ👇👇👇👇
https://t.me/ambasadorteam
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Eliteteamtrainingchannel. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.