የገዳማውያኑ ጥቃት ሥርዓታዊና ጥላቻን ያዘለው ስልት ቀጣይ ምዕራፍ ነው! በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ከእናት ፓርቲ የተሰጠ የአቋም መግለጫ ሐምሌ 15 ቀን 2018 ዓ.ም ረፋድ 4:00 ላይ በአማራ ክልል፣ ደቡብ ወሎ ዞን፣ ቦረና ወረዳ የሚገኘው በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም ላይ የድሮን ጥቃት ተፈጽሞ 2(ኹለት) መነኮሳይያት እናቶች ወዲያው ሲገደሉ፣ 14(አሥራ አራቱ) እናቶች ደግሞ ክፉኛ ቆስለው መካነ ሰላምና ደሴ ሆስፒታል ተወስደዋል። በጥላቻና ኾነ ተብሎ በሚመስል መልኩ በተፈጸመው ጥቃት የገዳማውያኑ የዓመት ቀለብ እህልና ጥራጥሬ ሙሉ በሙሉ የወደመ ሲኾን፣ ተግባር ቤት፣ ማብሰያ እቃዎች፣ የውሐ ማጠራቀሚያ የኮንክሪት ታንከ…

Channel
እናት ፓርቲ - Enat Party
@Enat_party
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Cite this entry
1,310subscribers
-14 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 1,000–3,162.
Register entry
| Telegram ID | -1001434971845 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Enat_party |
| Created | Between 1 April 2019 and 31 October 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 12 |
| Confirmed unchanged | 2 times, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Enat_party |
Topic
Politics & activism — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 18 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 14 Sept 2026, 06:00 | 1,310 | -2 |
| 10 Sept 2026, 12:18 | 1,312 | -3 |
| 29 Aug 2026, 19:46 | 1,315 | -1 |
| 26 Aug 2026, 15:35 | 1,316 | -4 |
| 23 Aug 2026, 12:25 | 1,320 | -3 |
| 19 Aug 2026, 19:12 | 1,323 | +1 |
| 16 Aug 2026, 18:22 | 1,322 | +1 |
| 13 Aug 2026, 09:57 | 1,321 | +1 |
| 10 Aug 2026, 18:14 | 1,320 | -2 |
| 8 Aug 2026, 04:14 | 1,322 | -2 |
| 7 Aug 2026, 12:02 | 1,324 | no change |
| 7 Aug 2026, 11:57 | 1,324 | first reading |
Engagement
15 posts held, back to 19 February 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 15 posts for this entry, the most recent from 24 July 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
Photo, posted without a caption
መ/ር #ይደግ_ማሩ፣ የትብብሩ አመራርና ዕጩ ተወዳዳሪ "ነጻነት በነጻ አይገኝም። ኹሉም የበኩሉን ያድርግ። በዚኹ አጋጣሚ በውስጥም በውጭም ለሚኖሩ መላው ሙስሊም ወገኖቼ እንኳን ለ 1ሺህ 447ኛው የዒድ አል አድሃ- #አረፋ በዓል አደረሳችኹ። በዓሉ የሰላም፣ የፍቅር፣ የደስታ እንዲኹም የኢማን እንዲኾን እመኛለኹ" ብሏል። በትብብር ከገባንበት የሕልውና አደጋ እንዳን! ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት 👇🏾👇🏾👇🏾 https://www.facebook.com/share/1B8EbfKVBb/
#በየቀኑ ይጠይቁ፣ ይሳተፉ ትብብሩን ይደግፉ! ዛሬ ግንቦት 13 ቀን 2018 ዓ.ም። ከቀኑ 10:00 - facebook ምሽት 3:00 - Tiktok live እንገባለን በትብብር ከገጠመን የሕልውና አደጋ እንዳን! Facebook: https://www.facebook.com/share/1E9aR2r1w7/ https://www.facebook.com/share/14fzTHPKGKy/ https://www.facebook.com/share/1BR4Wwt3nt/ Tiktok Tibibir https://www.tiktok.com/@tibibir2018?_r=1&_t=ZS-96XZWIXBJBd Getinet https://www.tiktok.com/@getinetw?_r=1&_t=Z…
#አስደሳች_ዜና እናት ፓርቲ ከብዙ ጥናትና ጥረት በኋላ የሰሜን አሜሪካ ቻፕተር የፊታችን ግንቦት 15(May 23) ሜሪላንድ፣ ሲልቨር ስፕሪንግ፣ ሲቪክ ሴንተር በይፋ ይመሠረታል። ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በዚኽ ታሪካዊ ዝግጅት እንዲገኙና ላለፉት ፭(አምስት) ዓመታት ያለመታከት ለሕዝብ ድምጽ፣ ለግፉዓን ጠበቃ ሲኾን ለኖረው፣ አኹንም ሳይታክት ለሚደክመው ፓርቲያችን አጋርነታቸውን እንዲያሳዩ ጥሪ ቀርቧል። በዝግጅቱ የፓርቲያችን ፕሬዝዳንት ዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው ተገኝተው በአኹናዊ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ኹኔታ ዙሪያ ንግግር ያደርጋሉ፣ ከታዳሚያን ጋር ይወያያሉ። በዚኹ አጋጣሚ ሥራው እዚኽ እንዲደርስ በዚያ የጥድፊያ አኗኗር ውስጥ ኾነው ከፍ ያለ አስተዋ…
የሐዘን መግለጫ! ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በቤኒሻንጉል ክልል መተከል ዞን፣ ጉባ ወርዳ፣ አይሲድ ቀበሌ አፍሪካ እርሻ ልማት አካባቢ የጉምዝ ታጣቂዎች ናቸው በተባሉ በደረሰ ጅምላ ጭፍጨፋ የተሰማውን ጥልቅ ሐዘን ይገልጻል። በተቀናጀው ጭፍጨፋ ከአሦሳ መተከል በሦስት የሕዝብ ማመላለሻ አውቶቡስና በአንድ ሌላ አነስተኛ ተሽከርካሪ ተሳፍረው ይጓዙ የነበሩ እስከአኹን በደረሰን መረጃ ከ 35 በላይ ወገኖቻችን አልቀዋል። ከ 50 በላይ የሚኾኑት ቆስለዋል። የደረሱበት ያልታወቁም በርካቶች ናቸው። ጭፍጨፋውን ይበልጥ አሳዛኝ የሚያደርገው በአቅራቢያው የሕዳሴ ግድብ ያለበትና የመከላከያ ካምፕ መኖሩ ነው። በጭፍጨፋው እናትና ሕጻን ልጇን ጨምሮ አዛውንቶች፣ በርካታ አቅመ ደ…
👆🏾👆🏾👆🏾
ጉምቱው ፖለቲከኛ #የሺዋስ_አሰፋ - ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነትን ወክለው ምርጫ ክልል 15(ካዛንችስ፣ ዑራኤልና ቤተመንግሥት አካባቢ) ለተወካዮች ምክር ቤት ይወዳደራሉ። አዲስ አበባ ዝግጁ?! በትብብር ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ከገቡበት የሕልውና አደጋ እንታደግ! 👍👍👍 ገጻችንን ይወዳጁ https://www.facebook.com/share/1JwwMKYDV1/
https://www.facebook.com/share/18GPMk2vdf/
ዕጩዎቻችንን እናስተዋውቃችኹ፣ ጥሩማር አባተ አያሌው - አዲስ ከተማ ዝግጁ? !! https://www.facebook.com/share/1HYovgMkTw/
የትብብሩን ዕጩዎች እናስተቃውቃችሁ! 👍👍👍 አቶ ጌትነት ወርቁ ለአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የምርጫ ክልል:- የካ ክ/ከተማ ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነትን ይምረጡ! 👍👍👍 https://www.facebook.com/share/p/1ZUvjhZzpD/
#የሐዘን_መግለጫ በአማራ ክልል፣ በጎንደር ከተማ፣ የጃሚዓል ከቢር መስጅድ ኢማም ኡስታዝ ሙሐመድ ዘይኑ ትናንት አርብ፣ የካቲት 27 ቀን 2018 ዓ.ም ከሰላት ሲመለሱ ምሽት 1:00 ጎንደር ከተማ መሐል በተተኮሰባቸው ጥይት መገደላቸውን ተረድቷል። ፓርቲያችን ከቦታው በደረሰው መረጃ መሠረት ከግድያው ጋር የሞባይል ስልክና ገንዘብ ዝርፊያ የተፈጸመ መኾኑና ሌሎች ከ 10 በላይ ሰዎች ደግሞ ድብደባና ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው ለመረዳት ችሏል። ከቅርብ ጊዜያት ወዲኽ በአካባቢው ከፍተኛ እገታና ዝርፊያ ሰቆቃ የሚፈጸምበት ኾኗል። እናት ፓርቲ እንዲኽ ያሉ ቢጣሉ አስታራቂ፣ መሥመር ቢስቱ ተው ባይ የእምነት አባቶችን ማዕከል ያደረገ ግድያን በጽኑ ያወግዛል። ጉዳ…
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Enat_party. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 14 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“እናት ፓርቲ - Enat Party” (@Enat_party), 1,310 subscribers as measured 14 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Enat_party.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.