6 Aug 2026, 10:04 UTC≈3,220 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
😭የሐዘን መግለጫ😭
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች የቀድሞ የአገልግሎቱ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ወ/ሮ መዓዛ ቅጣው በህልፈተ ሕይወታቸው የተሰማንን ልባዊ ሐዘን እንገልጻለን።
ወ/ሮ መዓዛ ቅጣው ለኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በትጋትና በታማኝነት ለ 19 ዓመታት ያገለገሉ ሲሆን በተቋሙ ታሪክ ውስጥ የማይረሳ አሻራ አስቀምጠዋል። በተጨማሪም በኢትዮጵያ ቀደም ብለው ከታዩ ሴት አመራሮች መካከል በግንባር ቀደምትነት የሚጠቀሱ ናቸው።
ዛሬ እኛም እርሳቸው በጣሉት ጠንካራ መሠረት መነሻ በማድረግ የጀመሩትን ድርጅታዊ ራዕይና ተግባር በላቀ ደረጃ ለማስቀጠል እንሰራለን፡፡
ለቤተሰቦቻቸው እና ለወዳጅ ዘመዶቻቸው መፅናናትን እንመኛለን።
ልዑል እግዚአብሔር …
❤2😭1
5 Aug 2026, 07:47 UTC≈4,050 viewsread 8 August 2026 Photo
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት “ተስፋን እንትከል” በሚል መሪ ቃል በተካሄደው ሀገር አቀፍ የችግኝ ተከላ መርሃ ግብር በንቃት ተሳትፏል።
በዚህ መርሃ ግብር የአገልግሎቱ አመራሮችና ሠራተኞች በመሳተፍ ለአረንጓዴ፣ ንጹህና ዘላቂ ኢትዮጵያ ያላቸውን ቁርጠኝነት በተግባር አሳይተዋል።
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ዋና ሥራ አስፈጻሚ ክብርት ቤዛ ግርማ የአረንጓዴ አሻራ ተነሳሽነት ለትውልድ የሚተላለፍ ሀገራዊ ኃላፊነት መሆኑን በመግለጽ “ዛሬ የምንተክለው ዛፍ የነገን ሕይወትና የአገራችንን ዘላቂ እድገት የምንገነባበት መሠረት ነው” ብለዋል።
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከዋና ተልዕኮው ጎን ለጎን ለአካባቢ ጥበቃ፣ ለዘላቂ ልማት እና ለማህበራዊ ኃላፊነት ያለውን ቁርጠኝነት በ…
4 Aug 2026, 19:49 UTC75 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Admas_lotteryPhoto
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
@Admas_lottery
4 Aug 2026, 19:00 UTC245 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Daily_lotteryEtPhoto
📢 የደስታ ዜና ለሁላችሁም! ተቋርጦ የነበረው 'Daily Lottery' በከፍተኛ ድምቀት በአዲስ መልክ ተመልሷል! 🤩🚨
👋 'በእጃችሁ ነው ዕድላችሁ!' - የቀጥታ ስርጭት ዕጣ ማውጣት 👋
25,000 ብር የሚሸልመው Daily Lottery ለጊዜው ቢቆምም፣ በእሱ ምትክ ከሱም የላቀ እና የበለጠ አስደሳች ፕሮግራም ይዘንላችሁ ቀርበናል! ✨
💰🔥 ዕድሉን በቀጥታ በእጃችሁ ይቁረጡ! 🔥💰
'በቀጥታ ስርጭት በእጃችሁ እንዲወጣ ተደርጎ !' ዕጣውን በቀጥታ የቴሌግራም ላይቭ (Telegram Live) ወይም Google Meet ላይ በቀጥታ ስርጭት እናወጣለን! ማጭበርበር የለም፣ ሁሉም ነገር ግልፅ ነው! ✅
📌 እንዴት መሳተፍ ይቻላል?
1️⃣ @Daily_lotte…
4 Aug 2026, 14:00 UTC213 viewsread 8 August 2026 Forwarded from @Admas_lotteryPhoto
አድማስ ዲጅታል ሎተሪ መደብ 049 ዛሬ ሐምሌ 28 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
@Admas_lottery
3 Aug 2026, 13:39 UTC295 views2 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Admas_lotteryPhoto
🎆 የአድማስ ሎተሪ 50ኛ ዙር በገበያ ላይ ነው።
49ኛ ዙር አሸናፊ ዕድለኛ ቁጥሮች ነገ ረፋዱ ላይ ይከታተሉን !
በቀላሉ ለማረጋገጥ ጠቅ 🕹👇👇👇
💰 https://youtu.be/aphqgRj-B3A?si=hcrdjgFG2SHOJ65t
https://vm.tiktok.com/ZNRDcfoon/
አድማስ ሎተሪ መደብ 50 በገበያ ላይ ነው እስከ ነሃሴ 24/2018ዓ.ም በመቁረጥ የ4 ሚሊዮን ብር እንዲሁም የሌሎች ዕድሎች አሸናፊ ይሁኑ!
📲 በቻናሎቹ ይከታተሉ።
መልካም ዕድል !
👉 ቻናሎቹ👇👇 !
@Et_lottery
@Admas_lottery
❤2
1 Aug 2026, 12:01 UTC≈7,160 views0 reactionsread 8 August 2026 Photo
መደበኛ ሎተሪ 1769ኛ ዛሬ ሐምሌ 23 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በዕድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል::
@Et_lottery
29 Jul 2026, 11:56 UTC771 views4 reactionsread 8 August 2026 Forwarded from @Admas_lotteryPhoto
🎈🎁 #3_ቀናቶች_ብቻ🎁🎈
ውድ የአድማስ ሎተሪ ደንበኞቻችን የአርባስምንተኛ ዙር (የኮድ 049) የዕጣ ቁጥር የመያዣ ቀናቶች #3 ቀናቶች ብቻ ቀሩት🎊❕
በእነዚህ ቀናት በቴሌግራም አድ በማድረግ የዕጣ ቁጥሮችን መያዝ የምትችሉ ይሆናል❗️
እንዴት ነው አድ ማድረግ የሚቻለው👇👇👇
ከታች 'ጠቅ' የምትለዋን በመጫን ይመልከቱ
👉 ጠቅ 👈
📲 ዕጣው የሚወጣው ሀምሌ 28/2018 ዓ.ም ነው።
መልካም_ዕድል!
@Admas_lottery
@Admaslottery_Discussion
❤2💯1🤣1
28 Jul 2026, 14:46 UTC≈5,370 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
17 Jul 2026, 12:29 UTC≈6,140 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
መደበኛ ሎተሪ 1768ኛ ዛሬ ሀምሌ 9 ቀን 2018 ዓ.ም በኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት በእድል አዳራሽ በህዝብ ፊት የወጣ ሲሆን የወጡት የዕጣ ቁጥሮችም ከዚህ ጋር ተያይዟል፡፡
@Et_lottery
👍2💯1
15 Jul 2026, 00:41 UTC≈6,960 viewsread 8 August 2026 Photo
ያልታሰበ ሲሳይ
የአዲስ አበባ ነዋሪ የሆኑት አቶ ወንደሰን ደማ በ @Etall_lottery ግሩፕ #Addmember በማድረግ በቆረጡት ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የ 12,500.000 (አስራ ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ ብር) ዕድለኛ ሆነዋል፡፡ ባለትዳርና የ2 ልጆች አባት የሆኑት አቶ ወንደሰን ከግል ሥራቸው ባሻገር አልፎ አልፎ ሎተሪ የመግዛትና አድ ሜምበር በማድረግ የቆየ ልምድ እንዳላቸው አውስተው ሎተሪን "ደግሞ ደጋግሞ የሞከረ ከዕድል ጋር ተማከረ" እንዲሉ በግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም በወጣው ሚሊየን ሎተሪ በ2ኛ ዕጣ የግማሽ ቲኬት (በትኬት ከተቆረጠውና በቴሌግራም ከተላከው) የ12,500.000 (አስራ ሁለት ሚሊየን አምስት መቶ ሺህ ብር) እድለኛ ሆነ…
13 Jul 2026, 16:15 UTC≈6,390 views5 reactionsread 8 August 2026 Photo
አድማስ ዲጂታል ሎተሪ መደብ 49 በገበያ ላይ ነው ! በማንኛውም ቦታና በማንኛውም ሰዓት የእጅ ስልክዎን በመጠቀም 605 ላይ ወይም በቴሌግራም ግሩፑ ከ90 በላይ አዳዲስ ደንበኞች #Addmember በማድረግ ይቁረጡ፡፡ አሁኑኑ ይቁረጡና ዕድለኛ ይሁኑ፡፡
በ1️⃣ኛው ዕጣ 4️⃣ ሚሊየን ብር
በ2️⃣ኛው ዕጣ 2️⃣ ሚሊየን ብር
በ3️⃣ኛው ዕጣ 1️⃣ሚሊየን ብር እና ሌሎች ዕጣዎችን ይዟል ፡፡
መልካም ዕድል!
@Et_lottery
የኢትዮጵያ ሎተሪ አገልግሎት ከኢትዮ ቴሌኮም ጋር በመተባበር
❤5
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Et_Lottery. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.