⭕️የነብሮቹ ካፒቴን ለ11 ዓመታት በክለቡ የሚያስቀጥለውን ውሉን አራዘመ! 👇🏽 በአሰልጣኝ ሳምሶም አየለ የሚመራው በሀድያ ሆሳዕና በ2019 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ሆነው ለመቅረብ የተጨዋቾች ማስፈረም እና የውል የማራዘም ሂደቱን ቀጥለዋል :: በዚህም በክለቡ ላለፉት 11 ዓመታት ቆይታ ያደረገው አምበሉ የሄኖክ አርፊጮ ውሉን በማራዘም ቆይታውን አስቀጥሏል!

Channel
Ethio-Kickoff
@Ethio_Kickoff
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Posts · Citations · Cite this entry
3,453subscribers
-40 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1001790673306 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Ethio_Kickoff |
| Created | Between 1 December 2021 and 30 April 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 14 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Ethio_Kickoff |
Topic
Sports — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 14 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 100% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 23:36 | 3,453 | +2 |
| 14 Sept 2026, 19:56 | 3,451 | -2 |
| 11 Sept 2026, 10:20 | 3,453 | -6 |
| 6 Sept 2026, 17:38 | 3,459 | -1 |
| 1 Sept 2026, 20:08 | 3,460 | -1 |
| 29 Aug 2026, 15:25 | 3,461 | -4 |
| 26 Aug 2026, 19:33 | 3,465 | -8 |
| 24 Aug 2026, 04:23 | 3,473 | -5 |
| 20 Aug 2026, 17:37 | 3,478 | -2 |
| 17 Aug 2026, 09:25 | 3,480 | -6 |
| 13 Aug 2026, 15:35 | 3,486 | -3 |
| 10 Aug 2026, 17:01 | 3,489 | -4 |
| 7 Aug 2026, 05:30 | 3,493 | no change |
| 7 Aug 2026, 05:23 | 3,493 | first reading |
Engagement
12 posts held, back to 4 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 3 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 12 posts for this entry, the most recent from 7 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
What this channel posts
- Video runtime
- 1m 17s
- Average length
- 39s
Measured directly from 2 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Recent posts
⭕️የጣና ሞገዶቹ አማካይ ውሉን ለተጨማሪ ዓመት አድሷል በ 2017 ከከፍተኛ ሊጉ ቤንች ማንጂ ባህር ዳር ከነማን የተቀላቀለውና ባሳለፍነው ዓመት ጥሩ ውድድር ጊዜን ያሳለፈው ብሩክ ሰሙ ለተጨማሪ ዓመት ከባሕር ዳር ከነማ ጋር ለመቀጠል ውሉን አራዝሟል
⭕️አሰልጣኝ ደጋረገ ይግዛው በጣና ሞገዶቹ ቤት ለስድስት ዓመታት የሚያስቆይ ውላቸውን አራዝመዋል ! 👇🏽 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሰልጣኝ ደግአረገ ያለፉትን ዓራት አመታት በጣና ሞገዶቹ ቤት ቆይታ ማድረጋቸው ይታወሳል። በዚህ ዓራት አመት ቆይታ ቡድኑን ለኢንተርናሽናል ጨዋታ ተሳታፊ ማድረግ የቻሉት መሆናቸውን ክለቡ ገልፆ በብዙ ክለቦች ይፈለጉ የነበሩት አሰልጣኝ ደጋረገ በባሕር ዳር ከነማ ቤት ለተጨማሪ ሁለት ዓመታት ለመቆየት ውላቸውን ያደሱ ሲሆን ይህም በክለቡ ለስድስት ዓመታት እንዲቆዮ ያስችላቸዋል ።
በኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን የፀደቁ ውሎች የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ ሐሙስ ሐምሌ 30/2018
⭕️ሲዳማ ቡና ተጋጣሚውን አውቋል! ኢትዮጵያን ወክሎ በአፍሪካ ሻምፒየንስ ሊግ ውድድር የሚሳተፈው ሲዳማ ቡና የቅድመ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል። በዚህም መሰረት ሲዳማ ቡና በመጀመሪያው ዙር ማጣሪያ ከቻዱ ክለብ ኤግሎንስ ጋር ተደልድሏል። ሲዳማ ቡና ጨዋታውን በደርሶ መልስ የሚያሸንፍ ከሆነ የሱዳኑ ክለብ አል ሂላል እና የቡርንዲው አግል ኖይርን አሸናፊ ይገጥማል። ጨዋታዎቹ መቼ ይደረጋሉ ? - የመጀመሪያ ጨዋታዎች ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ሜ ባሉት ቀናት ይካሄዳሉ። - የመልስ ጨዋታዎች ከመስከረም 1 - 3/2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት እንደሚደረጉ ተገልጿል። @tikvahethsport
ወልዋሎ ዓ.ዩ ተጋጣሚውን አውቋል ! ኢትዮጵያን በአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን ዋንጫ ውድድር የሚወክለው ወልዋሎ ዓ.ዩ የቅድመ ማጣሪያ ተጋጣሚውን አውቋል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ በመጀመሪያው ዙር የማጣሪያ ጨዋታ ከሱዳኑ ክለብ አል ሂላል አልሳሂል ጋር ተደልድሏል። ወልዋሎ ዓዲግራት ዩኒቨርስቲ የመጀመሪያ ጨዋታውን ከሜዳው ውጪ የሚያደርግ ይሆናል። ወልዋሎ ዓ.ዩ በደርሶ መልስ የሚያሸንፍ ከሆነ ከዛንዚባሩ ' KMKM ' እና ከሊቢያው አል አህሊ ትሪፖሊ አሸናፊ ጋር ይገናኛሉ። ጨዋታዎቹ መቼ ይደረጋሉ ? - የመጀመሪያ ጨዋታዎች ከነሐሴ 29 እስከ ጳጉሜ 1/2018 ዓ.ሜ ባሉት ቀናት ይካሄዳሉ። - የመልስ ጨዋታዎች ከመስከረም 1 - 3/2019 ዓ.ም ባሉት ቀናት…
⭕️መቻል ግብ ጠባቂ አስፈረመ! በአሠልጣኝ ውበቱ አባተ የሚመራው መቻል በ2019 ዓ.ም. በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ጠንካራ ሆነው ለመቅረብ የተጨዋቾች ማስፈረም እና የውል የማራዘም ሂደቱን ቀጥለዋል :: በዚህም ክለቡ መክብብ ደገፉ አዲሱ የመቻል ግብ ጠባቂ አድርጎ በሁለት ዓመት ኮንትራት አስፈርሟል። መክብብ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ለሀዋሳ ከተማ ፣ አዳማ ከተማ ፣ ሲዳማ ቡና እና መቀሌ 70 እንደርታን ጨምሮ ለተለያዩ ክለቦች መጫወት ችሏል።
⭕️ኢትዮጵያ የብር እና ነሐስ ሜዳልያ አግኝታለች ! በአለም አትሌቲክስ ከ 20ዓመት በታች ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያውን የብር እና ነሐስ ሜዳልያ አግኝታለች። በ 5000ሜ ሴቶች ፍፃሜ አትሌት ሽቶ ጉሚ ሁለተኛ በመውጣት ለሀገሯ የመጀመሪያውን ብር አስገኝታለች። ውድድሩን ተገምቶ እንደነበረው ዩጋንዳዊቷ አትሌት ቻሪቲ ቼሮፕ በበላይነት በማጠናቀቅ ወርቁን ወስዳለች። ኬንያዊቷ አትሌት ቼፕኬሞይ ሶስተኛ ደረጃ በመያዝ የነሀስ ሜዳልያ አሸንፋለች። በወንዶች 5000ሜ አትሌት ዳምጠው ከበደ ሶስተኛ በመውጣት ለኢትዮጵያ የነሀስ ሜዳልያ አስገኝቷል። ውድድሩን ኬንያውያን አትሌቶች አንደኛ እና ሁለተኛ በመሆን ጨርሰዋል። @tikvahethsport
⭕️የ20ዓመት በታች አለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በ800ሜ ማጣሪያ በሁለቱም ፆታዎች የተካፈሉት ሁሉም አትሌቶች ወደ ግማሽ ፍፃሜ አልፈዋል! 👇 ✅️በ800ሜ ወንዶች በመጀመሪያው ማጣሪያ የተሳተፈው ነጋሄ እያሱ 1:51:16 በሆነ ሰዓት 1ኛ ደረጃን ይዞ ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፏል። ✅️በወንዶች 800ሜ በምድብ 2 የተሳተፈው የሮሰን ግርማ 1:47:57 በሆነ ሰዓት 4ኛ ደረጃን ወደ ግማሽ ፍጻሜ አልፏል። ✅️በሴቶች 800ሜ የመጀመሪያ ማጣሪያ የተሳተፈችው ደራርቱ ሽብሩ 2:10:28 በሆነ ሰዓት 5ኛ ደረጃን ይዛ ቀጣዩን ዙር ተቀላቅላለች። ✅️በሴቶች በምድብ 4 የተሳተፈችው ሀብታም ገበየሁ 2:04:66 በሆነ ሰዓት 1ኛ በመውጣት ወደቀጣዩ ዙር …
⭕️ ኢትዮጵያዊው ከነአን ማርክነህ በአዲሱ የኩዌት ክለቡ ከደማቅ አቀባበል በኃላ ኢንተርናሽናል የወዳጅነት ጨዋታ ተሰልፎ ተጫውቷል! 👇🏽 በተጠናቀቀው የውድድር አመት በኦማን ፕሪምየር ሊግ 21 ጎሎችን በማስቆጠር የሊጉ ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ ሆኖ በከፍተኛ የገንዘብ ዝውውር ወደ ኩዌቱ ክለብ አል አረቢ ያመራው ኢትዮጵያዊው ከነአን ማርክነህ ከትላንት በስቲያ በአዲሱ የኩዌት ፕሪምየር ሊግ ተካፉይ ክለቡ አል አረቢን ደማቅ አቀባበል ተደርጎለታል። ከንአን ትላንት ክለቡ አል አረቢን ከግብፁ ፒራሚድ ጋር ባደረገው ኢንተርናሽናል የወዳጅነት ጨዋታ ላይ የመጀመሪያ ጨዋታውን ተሰልፎ ተጫውቷል። በጨዋታው የከንአን አል አረቢ በግብፁ ፒራሚድ 3 …
⭕️ዛሬ በሚጀመረው የዓለም ከ20 ዓመት በታች ሻምፒዮና በሁለቱም ጾታ በ5 ሺህ ሜትር ፍጻሜ ኢትዮጵያን አትሌቶች ይሳተፉሉ ! 👇🏽 በዓለም ከ 20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና በኦሬጎን የሚካሄደው የዓለም ከ20 ዓመት በታች አትሌቲክስ ሻምፒዮና ዛሬ በይፋ ይጀመራል። በዛሬው የመክፈቻው እለት ትኩረትን ከሚስቡ ውድድሮች መካከል በሁለቱም ፆታ የሚደረገው እና ኢትዮያዊያን አትሌቶች የሚጠበቁበት የ 5ሺ ሜትር ውድድር ነው። በሴቶች 5000 ሜትር የኡጋንዳዋ ቻሪቲ ቼሮፕ በሻኦዢንግ የዳይመንድ ሊግ ያስመዘገበችውን የሀገሯን ክብረወሰን 14:39:38 በመያዝ ውድድሩን ለማሸነፍ ቅድመ ግምት አግኝታለች። ቻሪቲ ቼሮፕ ከሁለት ዓመት በፊት በፔሩ ሊማ በዚሁ ውድድር…
⭕️ኢትዮ ኤሌክትሪክ የቀድሞው ተጫዋቹን ሲያስፈርም የአራቱን ውል አራዘመ 👇🏽 በአሰልጣኝ ዘሪሁን ሸንገታ የሚመሩት ኢትዮ ኤሌክትሪኮች ትላንት ወደ ዝውውሩ የገቡ ሲሆን በዛሬው ዕለት ደግሞ የቀድሞው የመስመር አጥቂያቸውን አንዋር ሙራድን ከፋሲል ከነማ በድጋሚ አስፈርመዋል። የአማካዮቹን ሙከረም ረሺድ እና ናትናኤል ዱባለ የግብ ጠባቂው ኪሩቤል ሀይሉን እንዲሁም የአጥቂው አብዱልመጂብ ሁሴንን ለተጨማሪ አመት ውላቸውን አራዝሟል።
Showing the 12 most recent of 12 posts we hold for @Ethio_Kickoff. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Mentions
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ethio-Kickoff” (@Ethio_Kickoff), 3,453 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Ethio_Kickoff.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.