5 Jul 2026, 08:00 UTC857 views7 reactionsread 27 August 2026 Photo
#AAEB
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ትምህርት ቢሮ የ2019 ትምህርት ዘመን ዓመታዊ የጊዜ ሰሌዳ ለሁሉም ክ/ከተሞች ትምህርት ጽ/ቤቶች እና በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሦስት አዳሪ ትምህርት ቤቶች ልኳል።
በዚህም፦
ከሐምሌ 19 እስከ ነሐሴ 22/2018 ዓ.ም
የነባር እና አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል።
ከነሐሴ 26 እስከ ጳጉሜን 5/2018 ዓ.ም
የአዲስ ገቢ የ7ኛ እና የ9ኛ ክፍል ተማሪዎች ምዝገባ ይከናወናል።
መስከረም 05/2019 ዓ.ም
የመጀመሪያ ቀን የመጀመሪያ መደበኛ ትምህርት ክፍለ ጊዜ ይጀመራል።
(የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ ለሁሉም ክ/ከተሞች ትምህርት ጽ/ቤቶች እና በከተማ አስተዳደር ስር ለሚገኙ ሦስት አዳሪ ት/ቤቶች የላከ…
❤7
4 Jul 2026, 08:25 UTC841 views3 reactionsread 27 August 2026 የጤና ሙያ ፈቃድ ማለፊያ ነጥብ
COC JUNE 2018 Cut point👇👇👇
👉 Pharmacy 43.7
👉 Nursing 42.2
👉 Pediatric Nursing 43.4
👉 Radiology 47.3
👉 Midwifery 42.6
👉 Public Health 42.8
👉 ECCN 40.3
👉 Laboratory 45.4
👉 Medicine. 52.8
@ethiopianeducations
❤3
3 Jul 2026, 19:02 UTC846 views8 reactionsread 27 August 2026 የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና ለወሰዳችሁ ጤና ባለሙያዎች በሙሉ
___
በሰኔ 2018 ዓ.ም በጤና ሚኒስቴር በኩል የተሰጠውን የጤና ሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ ተመዛኞች ከሰኔ 27/2018 ዓ.ም ጀምሮ https://hple.moh.gov.et ላይ በመግባትና የብሄራዊ መለያ ቁጥር(FAN) እና Password በማስገባት የፈተና ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን በውጤታችሁ ላይ ቅሬታ ያላችሁ ተመዛኞች ውጤት ከተገለጸበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት በስልክ ቁጥር 952 በስራ ሰዓት በመደወል ሙሉ ስም፣ ዲፓርትመንት እና የተማራችሁበትን የትምህርት ተቋም ስም በማሳወቅ ጥያቄዎቻችሁን ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ማሳሰቢ…
❤8
2 Jul 2026, 13:03 UTC778 views5 reactionsread 27 August 2026 🇮🇹 Sapienza University Scholarships 2026–2027 in Italy
Planning to study in Italy? Sapienza University of Rome offers a wide range of scholarships, grants, accommodation support, study abroad funding, research opportunities, and other financial assistance for eligible students.
Explore the scholarship opportunities available at Sapienza University and find the one that matches your academic goals.
🔗 Application li…
🔥4❤1
2 Jul 2026, 12:55 UTC696 views4 reactionsread 27 August 2026 Photo
በአራት ዘርፎች ከ6ዐ በመቶ በላይ የሚያመጡ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ራስ ገዝ ይሆናሉ። - ትምህርት ሚኒስቴር
የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች በአስተዳዳር፣ በፋይናንስ፣ በሰው ኃይል አደረጃጀት እና በአካዳሚክ መለኪያዎች መሠረት ተገምግመው ከ6ዐ በመቶ በላይ ውጤት ካስመዘገቡ ራስ ገዝ መሆን እንደሚችሉ የትምህርት ሚኒስቴር አሳውቋል፡፡
ራስ ገዝ መሆን የሚፈልግ ዩኒቨርሲቲ የራሱን ተቋማዊ ግለ ግምገማ በማድረግ ወደ ራስ ገዝነት ለመሸጋገር የሚያስችል ውጤት 6ዐ በመቶና ከዚያ በላይ ማገኘቱን ሲያረጋግጥ በዩኒቨርሲቲው ሥራ አመራር ቦርድ አፀድቆ፣ ለትምህርት ሚኒስቴር ግምገማ እንዲካሄድለት በደብዳቤ ጥያቄ ማቅረብ እንዳለበት ሰኔ 19 ቀን 2018 ዓ.ም. በትምህርት ሚኒስ…
👍2❤1👏1
1 Jul 2026, 18:01 UTC791 views5 reactionsread 27 August 2026 የጤና ባለሙያዎች የ COC የመቁረጫ ነጥብ ካዚህ በፊት Previous COC EXAM
👉Comprehensive Nurse 37.5
👉Public Health Officer 39.5
👉Psychiatry Nurse 39
👉Medical Laboratory 45
👉Pharmacy 42.5
👉Midwifery 40
👉Emergency Nursing 49.9
👉Pediatric Nursing 44.2
👉Anesthesia 47.2
@ethiopianeducations
❤4😁1
Posted without readable text
1 Jul 2026, 14:25 UTC826 views2 reactionsread 27 August 2026 Photo
በአማራ ክልል የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በ23 ማዕከላት እየተሰጠ ሲሆን በክልሉ 99 ሺህ 848 ተማሪዎች በ6 ዙር ፈተናውን ይወስዳሉ።
አቶ ጥላሁን ወርቅነህ
የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ኀላፊ
@Ethiopianeducations
❤2
1 Jul 2026, 14:16 UTC893 views2 reactionsread 27 August 2026 #coc
የአንስቴዢያ cut point 47.8 ሲሆን ከታህሳሱ መጠናኝ ለውጥ አሳይቷል ። ሌሎቹም ላይ ለውጥ እንደሚኖር ይጠበቃል
@Ethiopianeducations
❤2
1 Jul 2026, 14:15 UTC995 views2 reactionsread 27 August 2026 #MoH
የተግባር ፈተና የምትወስዱ የአንስቴዥያ ሙያ ተመራቂዎች ምዝገባ ከሰኔ 24 እስከ 26/2018 ዓ.ም ብቻ የሚከናወን መሆኑን ጤና ሚኒስቴር አሳውቋል።
ሰኔ 19/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዳችሁ የአንስቴዥያ ሙያ ተመዛኞች ከዛሬ ሰኔ 23/2018 ዓ.ም ጀምሮ ውጤታችሁን መመልከት የምትችሉ መሆኑ ተገልጿል።
የጽሁፉ ፈተና ያለፋችሁ የአንስቴዥያ ሙያ ተመዛኞች፥ የተግባር ፈተና ለመውሰድ ከሰኔ 24-26/2018 ዓ.ም ብቻ በኦንላይን https://hple.moh.gov.et/ ላይ በመግባት የብሔራዊ መለያ ቁጥር (FAN) እና Password በማስገባት መፈተኛ ጣቢያ በመምረጥ ምዝገባችሁን እንድታከናውኑ ሚኒስቴሩ አሳስቧል።
ከላይ ከተጠቀሰ…
❤2
1 Jul 2026, 14:14 UTC≈1,010 views2 reactionsread 27 August 2026 የ2018 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የመጀመሪያ ቀን ፈተናዎች በመላ ሀገሪቱ ሲሰጡ ውለዋል።
ፈተናው በስድስት ዙሮች በኦንላይን እና በወረቀት እስከ ሐምሌ 16/2018 ዓ.ም ድረስ የሚሰጥ ሲሆን፤ የመጀመሪያው ዙር የተፈጥሮ ሳይንስ የበይነ-መረብ ፈተና በዛሬው ዕለት መሠጠት ጀምሯል።
አኃዛዊ መረጃዎች
563,501 ➻ ፈተናውን የሚወስዱ ተማሪዎች
306,456 ➻ የተፈጥሮ ሳይንስ ተፈታኞች
257,045 ➻ የማኅበራዊ ሳይንስ ተፈታኞች
607 ➻ ፈተናው የሚሰጥባቸው ማዕከላት
62 በመቶ ➻ ፈተናውን በኦንላይን የሚወስዱ ተፈታኞች
@Ethiopianeducations
❤1👍1
1 Jul 2026, 14:13 UTC944 views3 reactionsread 27 August 2026 የጤና ተመራቂዎች የሙያ ፈቃድ ፈተና ውጤት በቅርቡ ይፋ የሚደረግ መሆኑን ጤና ሚኒስቴር ገልጿል።
ከሰኔ 17-19/2018 ዓ.ም የተሰጠውን የሙያ ፈቃድ ፈተና የወሰዱ ተመዛኞች (ከአንስቴዥያ በስተቀር) ውጤት በቅርቡ ይፋ እስከሚደረግ በትዕግስት እንድትጠባበቁ ሚኒስቴር ጠይቋል።
@Ethiopianeducations
❤2👍1
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @Ethiopianeducations. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.