11 Aug 2026, 19:28 UTC460 views9 reactionsread 12 August 2026 Photo
የ18 ሰዎች ህይወት አልፏል‼️
በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ዛሬ ጠዋት በተሰነዘረ ጥቃት የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉ ተሰማ‼️
በመተከል ዞን ግልገል በለስ ከተማ ዛሬ ጠዋት 12፡00 ላይ በሰላማዊ ዜጎች ላይ በተሰነዘረ ድንገተኛ የከባድ መሳሪያ ጥቃት የ18 ሰዎች ህይወት ማለፉ እና በርካቶች መቁሰላቸውን የአካባቢው ነዋሪዎችና የዓይን እማኞች ገለጹ።
እንደ እማኞቹ ገለጻ ዛሬ ማለዳ ላይ የተፈጸመው ይሄው ጥቃት በጉሙዝ እና በፋኖ ሀይሎች ጥምረት የተሰነዘረ ሲሆን መናኸሪያ ውስጥ ተሰብስበው በነበሩ ተሳፋሪዎች ላይ በተፈፀመ ድንገተኛ ጥቃት የ18 ሰዎች ህይወት አልፏል።
በጥቃቱ ሳቢያ የደረሰው የጉዳት መጠን የከፋ መሆኑንና ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ በርካታ ዜ…
❤9
Signed ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ
11 Aug 2026, 13:55 UTC839 views9 reactionsread 12 August 2026 Video
በማህበራዊ ሚዲያ የተሰራጨ ቪዲዮ በምዕራብ ኮሎምቢያ 7.4 በMagnitude የተለካ ኃይለኛ የመሬት መንቀጥቀጥ በደረሰበት ቅጽበት የአንድ ቤተክርስቲያን የፊት ለፊት ገጽታ በ ከፊል ሲናድ ያሳያል።
🔥8❤1
Signed ኤጲፋንዮስ
11 Aug 2026, 13:05 UTC879 views15 reactionsread 12 August 2026 “- ርእደ መሬት ዛሬ ከምናየው በለይ ከሰባት እጥፍ ጀምሮ እስክ 49 እጥፍ ድረስ ጨምሮ ይመጣል፡፡ ከተከሰተበት ስፍራ አገርም ከሆነ አንድ አገር አይኖርም፡፡ አካባቢም ከሆነ በላዩ ላይ የሰውም ሆነ የሌላ ምልክት አይኖርም፡፡ በአንድ ጊዜ በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ሕዝቦች መሰናበት የተለመደ ክስተት ይሆናል፡፡”
📌 ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት 5 ገፅ 17
❤15
Signed ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ
11 Aug 2026, 12:26 UTC851 views12 reactionsread 12 August 2026 Photo
በኮሎምቢያ በተከሰተ ከባድ የመሬት መንቀጥቀጥ የ132 ሰዎች ህይወት አለፈ
በበርካታ ሕንጻዎች ፍርስራሽ ሥር ሰዎች ተቀብረዋል የሚል ስጋት በመኖሩ የሟቾች ብዛት ከ132 ሊጨምር እንደሚችልም ተገልጿል።
በኮሎምቢያ ከባድ መሬት መንቀጥቀጥ የተከሰተ ሲሆን፣ ይህም በሬክተር ስኬል 7.4 ሆኖ ተመዝግቧል።
በቾኮ ግዛት የተከሰተው አደጋው ከመሬት በ103 ኪሎሜትር በታች የተከሰተ እንደሆነ የአገሪቱ የጂኦሎጂካል አገልግሎት አሳውቋል።
በመሬት መንቀጥቀጥ ከ480 በላይ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተገልጿል።
ከመሬት መንቀጥቀጥ መነሻ 55 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው ፒሬራ ከተማ የከፋው ጉዳት ተመዝግቧል።
BBC
🔥8❤4
Signed ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ
11 Aug 2026, 05:50 UTC≈1,050 views34 reactionsread 12 August 2026 Video
ወቅቱ..... የምህላ.... ነበር!!!
t.me/Ewnet1Nat
❤26😢8
Signed ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ
11 Aug 2026, 05:49 UTC998 views7 reactionsread 12 August 2026 Video
Video, posted without a caption
❤5🔥2
Signed ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ
10 Aug 2026, 18:30 UTC≈1,080 views21 reactionsread 12 August 2026 Photo
ኃይለኛ አውሎ ንፋስ በቻይና በመነሳቱ አንድ ሚሊዮን ሰዎች ከቤታቸው ለቀው ወጡ
ዶልፊን' የተሰኘው ኃይለኛ አውሎ ንፋስበቻይና ምሥራቃዊ ክፍል ላይ መነሳቱን ተከትሎ፣ የቻይና ባለሥልጣናት የፋይናንስ ማዕከል የሆነችውን ሻንጋይን ጨምሮ ከአንድ ሚሊዮን የሚበልጡ ሰዎችን ከቤታቸው አስወጥተዋል። አውሎ ንፋሱ ከፍተኛ ዝናብ ያስከተለ ሲሆን በመላው ክልሉ የትራንስፖርት እንቅስቃሴ እንዲስተጓጎል አድርጓል።
ሰኞ ዕለት ብቻ በሻንጋይ ብቻ ወደ 1,000 የሚጠጉ በረራዎች ተሰርዘዋል።ባለሥልጣናት፣ አውሎ ነፋሱ ወደ ሰሜን ሲንቀሳቀስ ኃይለኛ ዝናብ፣ ከባድ የጎርፍ መጥለቅለቅ እና የመሬት መንሸራተት አደጋ እስከ ረቡዕ ድረስ እንደሚከሰት ማስጠንቀቃቸውን ቀጥለዋል። የቻይና ባለሥል…
❤13🔥8
Signed ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ
10 Aug 2026, 17:18 UTC≈1,100 views23 reactionsread 12 August 2026 Photo
ኢትዮጵያ የዓለም ብርሃን መልዕክት አምስት
ተጻፈ በ21/01/2004 ዓ.ም
❤20🔥3
Signed ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ
10 Aug 2026, 16:00 UTC≈1,090 views19 reactionsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤12🔥6👎1
Signed ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ
10 Aug 2026, 15:49 UTC≈1,090 views15 reactionsread 12 August 2026 Photo
💥 ደብረማርቆስና አካባቢው - ነሐሴ ፬ | ፪ ሺ ፲፰ ዓ.ም (ዕለተ ሰኑይ) በምትመለከቱት አስፈሪ በረዶ ተደብድቧል። የበረዶ ኳሶቹ መጠናቸው አነስተኛ ሎሚ ያህላል። ቅርጻቸውም አስፈሪ ነው። የራሳቸው ጉጥ ጉጥ ነገርም አላቸው። ከላይ ካሉ ምስሎች በተጨማሪ ከዛም የበለጠ መጠን ያለው በረዶ በአስከፊ መልኩ ተስተውሏል። ሰዓሊ ለነ ቅድስት!
t.me/Ewnet1Nat
🔥15
Signed ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ
10 Aug 2026, 14:40 UTC≈1,110 views9 reactionsread 12 August 2026 Video
#ቫይራል | በምዕራብ ኮሎምቢያ በሬክተር ስኬል 7.4 መጠን ያለው የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ
እንደ ኮሎምቢያ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ ዘገባ ከሆነ፣ የመሬት መንቀጥቀጡ ማዕከል (epicenter) በቾኮ (Chocó) ግዛት በ96 ኪሎ ሜትር ጥልቀት ላይ ነበር።
❗️ የሳንቲያጎ ደ ካሊ ከንቲባ አሌሃንድሮ ኤደር እንደገለጹት፣ በካሊ ከተማ ቢያንስ 20 ህንፃዎች ፈርሰው ሰዎች ከፍርስራሽ ስር ተይዘዋል።
እስከ አሁን ምንም ዓይነት የሰው ሕይወት ጉዳት አልተመዘገበም፤ የአደጋ ጊዜ ቡድኖችም በአሁኑ ወቅት ሁኔታውን እየገመገሙ ይገኛሉ።
#viral | 7.4 Magnitude Earthquake Strikes Western Colombia
The epicenter was in the…
🔥6❤3
Signed ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ
8 Aug 2026, 19:15 UTC203 views6 reactionsread 9 August 2026 https://t.me/Amharic_messages/80
❤6
Signed ዮሴፍ ETHIOPIA ◈ ኢ/ዓ/ብ
Showing the 12 most recent of 39 posts we hold for @Ewnet1Nat. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.