7 Aug 2026, 06:29 UTC198 views12 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @EotcTaskForcePhoto
የቤተ ክርስቲያን ችግር የሚስተካከለው መዋቅሩ ከላይ እስከታች ሲታከም ብቻ ነው።ጳጳሳቱና የከተማ መነኮሳቱ ቤተ ክርስቲያንቱን እያስተዳደሯት ሳይሆን እየጠቧት ነው።ቢቆጠሩ አምስት እንኳ የማይሞሉ ጳጳሳት ካልሆኑ በቀር አራት አምስት ፎቅ ያለሠራ የቤተ ክርስስቲያንቱን ካዝና ያላራቆተ ጳጳስ የለም።በቃ እውነት እውነቱን እንነጋገር ሌባ ሌባን ማገድ አይችልም።እነ አቡን ሳዊሮስ እነ አቡን ዲዮስቆሮስ በሌሎች ላይ እርምጃ መውሰዳቸው የሚበረታታ ቢሆንም እነርሱም ግን ከሁሉ የከፋ ጥፋት በ ቤተ ክርስቲያን ላይ ሲያደርሱ ኖረዋል አሁንም እያደረሱባት ነው።አቡነ ሳዊሮስ ከወሀቢያ ጋር ተሰልፈው ኦርቶዶክሳውያንን አስጨፍጭፈዋል እጃቸው በደም ተጨማልቋል ለብዙዎች አካል መጉደል …
❤7👍5
7 Aug 2026, 05:48 UTC280 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሰን አደረሳችሁ!!!
❤9
28 Jul 2026, 04:39 UTC843 views35 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
😢26🙏7❤2
26 Jul 2026, 19:16 UTC694 views17 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @EotcTaskForcePhoto
መዝግባችሁ ያዙ
በሀዲያ ዞን አመካ ወረዳ ጽንፈኛ ፕሮቴስታንቶችን አሰማርተው የቡታራ ኢስጢናፋኖስ ቤተ ክርስቲያንን ያስፈረሱና ኦርቶዶክሳውያንን ያስጨፈጨፉ የብልጽግና ወንጌል(የፕሮቴስታንት ) ባለሥልጣናት፦
፩ አቶ ደገፈ ሞላንጎ (የአመካ ወረዳ አስተዳዳሪ)
2)ኢ/ር እሸቱ አዳነ አሼቦ( የአመካ ወረዳ ፖሊስ አዛዥ)
3)፶ አለቃ ጡምሲዶ ሞላጎ(የወረዳው ሰላምና ጸጥታ ሀላፊ)
የጊዜ ጉዳይ ነው ሁሉም የዘራውን ነው የሚያጭደው
❤11👍6
26 Jul 2026, 16:25 UTC715 views16 reactionsread 7 August 2026 Photo
ቀጣዩ የፋና ዜና
"በሀገራዊ ምክክሩ ላይ ለመሳተፍ መቃብር ፈንቅለው ለመጡ ሰዎች ምክክሩ እስኪጠናቀቅ ድረስ አስፈላጊውን ድጋፍ እናደርጋለን ሲሉ ከንቲባዋ ተናገሩ"😁😁
😁13❤3
26 Jul 2026, 09:52 UTC≈1,410 views11 reactionsread 7 August 2026 ዳግም የድሮን ጥቃት ይፈፀምብናል በሚል የገዳሟ ተማሪዎች እየተሰደዱ መሆኑ ተነገረ!
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን በደቡብ ወሎ ሐገረ ስብከት ከመካነሰላም ከተማ በቅርብ ርቀት ዓባይ ድልድይ አከባቢ በምትገኘው የዓባይ ቅድስት አርሴማ ገዳም በድሮን መደብደቧን ተከትሎ በገዳሟ ውስጥ ይማሩ የነበሩ የአብነት ተማሪዎች ገዳሟን ለቀው እየተሰደዱ መሆናቸው ታወቀ።
ፅረ ሕዝቡና ሃገር አውዳሚው የብልፅግና አገዛዝ ሐምሌ 15/2018 ዓ/ም ማርፈጃውን በገዳሟ ላይ የድሮን ድብደባ መፈፀሙ ይታወቃል።
ጥቃቱን ተከትሎ በገዳሟ ውስጥ መንፈሳዊ ትምህርታቸውን ሲከታተሉ የነበሩ የአብነት ተማሪዎችና አንዳንድ አበው መምህራን ልባቸው እጅጉን በመሰበሩ አካባቢውን እና …
❤7😢3🙏1
26 Jul 2026, 08:33 UTC682 views8 reactionsread 7 August 2026 Video
በዚህ ዘመን ጳጳስና የከተማ ኩብኩባ ከሆንህ ረሃብ የለ፣ጥም የለ፣ኑሮ ተወደደ የለ ፈታ ብለህ ሥጋ እየቆረጥህ ውስኪውን እየጨለጥህ መኖር ነው።ይኽ እንግዲህ ለአባ ቶማስ በዓለ ሲመት የተደገሰ ድግስ ነው። ተመልከቱት ቁርጡን፣ቅቅሉን ፣ቀይ ወጡን ።ኩብኩባዎቹ ልኩን ሊያሳዩት ዙርያውን ከበውታል😁ደግሞ በባዶ እንዳትውጡ😁
❤7🤡1
26 Jul 2026, 06:44 UTC≈2,820 views2 reactionsread 7 August 2026 ኃላፊው የፕሮቴስታንት እምነት ተከተይ ስለሆኑ ከፍተኛ የኦርቶዶክስ ጥላቻ አለባቸው - የወረዳው ቤተ ክህነት
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት የአመካ ወረዳ ቤተ-ክህነት ጽሕፈት ቤት ጉዳዩን አስመልክቶ ይፋዊ አቤቱታውን ባቀረበበት ደብዳቤ ላይ በቦታው የሚኖሩ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከተዮች ለዘመናት አስከሬን ተሸክመው ከ20 ኪሎ ሜትር በላይ አቋርጠው በመጓዝ ለብዙ ዓመታት መቆየታቸውን አስታውሷል።
አሁን ግን ቁጥራቸው ከ300 በላይ የሆነ ምዕመናን በአካባቢያቸው የቤተክርስቲያን መስሪያና የመቃብር ቦታ ከግለሰብ በስጦታ ማግኘታቸውን ገልጿል።
ቦታው ከሌሎች የእምነት ተቋማት ጋር የድምጽ መረባበሽ እንዳይኖር …
❤2
26 Jul 2026, 06:44 UTC≈2,340 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
26 Jul 2026, 05:52 UTC505 views2 reactionsread 7 August 2026 #ቅዱስ_ቂርቆስና_እናቱ_ቅድስት_ኢየሉጣ (#ሐምሌ_19)
ሐምሌ ዐሥራ ዘጠኝ በዚህች ቀን ሕፃኑ ቅዱስ ቂርቆስና እናቱ ኢየሉጣ በሰማዕትነት መከራ ተቀበሉ። ይህም ሕፃን ዕድሜው ሦስት ዓመት ሲሆነው ከሮሜ አገር ወደሌላ ሀገር እናቱ ይዛው ሸሸች በዚያም የሸሸችውን መኰንን አገኘችው።
ሰዎችም ነገር ሠሩባት ወደርሱ አስቀረባትና ስለ አምልኮ ጠየቃት እርሷም መኰንን ሆይ ዕድሜው ሦስት ዓመት የሆነው ሕፃን አለ አማልክቶችህን ማምለክ መልካም እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ያስረዳን ዘንድ እርሱን ጠይቅ አለችው።
ሕፃኑም ወደአለበት ጭፍራውን ልኮ ወደርሱ አስመጣው ሕፃኑንም ፊቱ ብሩህና ደስተኛ እንደሆነ አየውና አንተ ደስተኛ ሕፃን ሆይ እንዴት ነህ አለው። ሕፃኑም መልሶ አዎ …
❤2
26 Jul 2026, 05:52 UTC494 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
25 Jul 2026, 20:03 UTC610 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤4
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Eyo21e. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.