10 Aug 2026, 14:08 UTC976 views20 reactionsread 12 August 2026 Photo
ብሩክ አማኑኤል ውሉን አራዝሟል!
ከታዳጊ ቡድን የተገኘው ባለፉት ሶስት አመታት ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገው ብሩክ አማኑኤል በክለባችን የሚያቆየውን የሶስት አመት ውል ፈርሟል።
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹
❤🔥10❤6🔥4
10 Aug 2026, 14:00 UTC990 views19 reactionsread 12 August 2026 Photo
ዳግም አወቀ ውሉን አራዝሟል!
ከታዳጊ ቡድን በማደግ ባለፉት ሶስት አመታት ጥሩ እንቅስቃሴ ያደረገው ዳግም አወቀ በክለባችን የሚያቆየውን የሶስት አመት ውል ፈርሟል።
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹
🔥14❤5
7 Aug 2026, 18:19 UTC≈1,530 views26 reactionsread 12 August 2026 Photo
ክለባችን ፋሲል ከነማ ዮሴፍ ዮሀንስን አስፈርሟል!
በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ከሲዳማ ቡና ጋር ድንቅ ጊዜን በማሳለፍ የሊጉን ዋንጫ ከፍ ያደረገውን የአማክኝ ስፍራ ተጫዋች ዮሴፍ ዮሀንስ በሁለት አመት ውል አስፈርሟል።
እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹
❤25🔥1
7 Aug 2026, 08:56 UTC≈1,690 views22 reactionsread 12 August 2026 Photo
ክለባችን ፋሲል ከነማ አብዩ ካሳሁንን አስፈርሟል!
በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን ያለፉትን አመታት በድሬድዋ ከተማ ያሰለፈው ወጣቱን ግብ ጠባቂ አብዩ ካሳሁንን በሁለት አመት ውል አስፈርሟል።
እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹
❤17🔥5
7 Aug 2026, 07:31 UTC≈1,550 views11 reactionsread 12 August 2026 Photo
ክለባችን ፋሲል ከነማ ቡጣቃ ሸመናን አስፈርሟል!
በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን በአርባምንጭ ከተማ ድንቅ ጊዜን ያሰለፈው የአማካኝ ስፍራ ተጫዋች ቡጣቃ ሸመናን በሁለት አመት ውል አስፈርሟል።
እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹
❤9👍1🔥1
7 Aug 2026, 05:49 UTC≈1,740 views12 reactionsread 12 August 2026 Photo
አቤል እያዩ ውሉን አራዝሟል!
ከታዳጊ ቡድን ጀምሮ ያለፉትን ስምንት አመታት በክለባችን ቆይታ ያደረገው አቤል እያዩ በፋሲል ከነማ ቤት የሚያቆየውን የሁለት አመት ውል ፈርሟል።
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹
❤8🔥4
4 Aug 2026, 16:22 UTC≈1,980 views21 reactionsread 12 August 2026 Photo
ክለባችን ፋሲል ከነማ ፍሬዘር ካሳን አስፈርሟል!
በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን የመሀል ተከላካዩን ፍሬዘር ካሳን በሁለት አመት ውል አስፈርሟል።
እንኳን ደህና መጣህ🇦🇹
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹
❤14🔥7
4 Aug 2026, 16:15 UTC≈1,670 views3 reactionsread 12 August 2026 Photo
አሚር ሙደሲር ውሉን አራዝሟል!
ያለፉትን ሁለት አመታት በክለባችን ቆይታ ያደረገው አሚር ሙደሲር በፋሲል ከነማ ቤት የሚያቆየውን የሁለት አመት ውል ፈርሟል።
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹
❤2🔥1
4 Aug 2026, 16:05 UTC≈1,650 views5 reactionsread 12 August 2026 Photo
ፋሲል ከነማ የአሰልጣኝ ዘማርያም
ወ/ጊዮርጊስን ውል አራዝሟል!!
ፋሲል ከነማን ከታችኛው የሊግ ዕርከን ወደ ፕሪምየር ሊጉ ካሳደገ በኋላ በ2009 የውድድር ዘመን ተለያይቶ የነበረው አሰልጣኝ ዘማርያም በተለያዩ ክለቦች ሲሰራ ከቆየ በኋላ ከረጅም አመታት በኋላ ባሳለፍነው አመት አጋማሽ ወደ ክለቡ በመመለስ አፄዎቹን እየመራ አራተኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።
የክለባችን ቦርድ አመራሮች ክለቡን ከገመገመ በኋላ አሰልጣኙ ያመጡትን ተስፋ ሰጭ እንቅስቃሴ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን በመስፈርት ያስቀመጠውን የA ላይሰንስ መስፈርት በማሟላቱ ለቀጣዮቹ ሁለት አመታት ክለቡን እያሰለጠነ እንዲቆይ ውሉን በይፋ አራዝሟል።
ከስምምነቱ በኋላም.. አሰልጣኝ ዘማርያም ፋሲል…
❤5
24 Jul 2026, 15:30 UTC≈3,260 views4 reactionsread 12 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤4
24 Jul 2026, 15:30 UTC≈3,120 views2 reactionsread 12 August 2026 🇦🇹#ዝውውር...
🇦🇹#ፋሲል_ከነማ!!
ፋሲል ከነማ ስፓርት ክለብ ለ 2019 የውድድር አመት የወንዶች እግር ኳስ ቡድኑን ለማጠናከር የአሰልጣኙን ውል ማረዘሙን ተከትሎ ነባር እና አዲስ ተጫዋቾችን በማነጋገር የቅድመ ስምምነት ድርድሮችን እያደረገ ይገኛል።
የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ2019 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች ዝውውር ሐምሌ 30 ቀን የሚከፈት ሲሆን አሰልጣኝ ዘማሪያም ወ/ጊዮርጊስ የሚፈልጋቸውን ነባር እና አዲስ ተጫዋቾችን የክለባችን የቦርድ አመራሮች በማናገር የቅድ መስምምነት ንግግሮችን በማድረግ ላይ የሚገኙ ሲሆን ከክለባችን ጋር ተስማምተው በኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን ተገኝተው ፊርማቸውን ሲያስቀምጡ የምናሳውቅ ይሆናል።
. 🇦🇹#ፋሲል_ከ…
❤2
24 Jul 2026, 09:58 UTC≈2,570 views28 reactionsread 8 August 2026 Photo
በረከት ግዛው በፋሲል ቤት ለመቆየት ተስማማ!
በአሰልጣኝ ዘማርያም የሚመራው ክለባችን የበረከት ግዛውን ውል አራዝሟል።
ባለፉት ሁለት አመታት ስኬታማ ቆይታ ያደረገው አማካዩ በፋሲል ከነማ ቤት ሁለት ተጨማሪ አመታት ለመቆየት ተስማምቷል።
. 🇦🇹#ፋሲል_ከነማ_ከክለብም_በላይ_ነው🇦🇹
. https://t.me/FKSCOfficial
. fasilkenemascofficial•instagram
. https://m.facebook.com
🇦🇹#ሼር_በማድረግ_መረጃውን_ለደጋፊዎች_ያጋሩ🇦🇹
❤21👍6🤣1
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @FKSCOfficial. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.