7 Aug 2026, 05:32 UTC362 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
🌿ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ ሳታቋርጡ ጸልዩ በሁሉ አመስግኑ🌿 1ተሰ 5:16
ኑ አብረን እንጸልይ!
🤲ሰአሊ ለነ ቅድስት: ቅድስት ሆይ ለምኝልን ብለን ከበረከቷ እንሳተፍ!!!
🤲መሐረነ አብ: አባት ሆይ ማረን እንበል!!!
✨ ✨በዐርብ ጸሎት ✨✨
ነቢያትን ሆነን የቅዱስ ዳዊትን የሠለስቱ ደቂቅን ጸሎት እንድገም። እንደ ቅዱስ ዮሴፍ እንደ ቅድስት ሰሎሜም ሆነን የአምላክ እናትን ፥ ብሉየ መዋዕል ሕፃኑንም እያየን በቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፍ ከፍ እናድርጋት።
🤲ኑ አብረን ስለሀገራችን ሰላም እንጸልይ
10:45 ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ
🙏2
5 Aug 2026, 10:32 UTC641 views13 reactionsread 7 August 2026 የቀሲስ ቤዛ የንሰሓ ልጆች የሆናችሁ በሙሉ እሳቸው የሚገኙትና የሚመቻቸው ከኪዳን ሰዓት በኋላ ጥዋት ስለሆነ ማግኘት ስትፈልጉ ጥዋት ከኪዳን እንደወጡ ብትሄዱ እገኛለሁ ብለዋል ከሰዓት እና ምሽት ስራ ይበዛብኛል ስላሉ በተቻላችሁ መጠን በጥዋቱ እየሄዳችሁ አግኟቸው። በተጨማሪ ብዙ ልጆች እያገኙኝ አይደለም ብለዋል
🙏13
4 Aug 2026, 02:16 UTC831 views27 reactionsread 7 August 2026 በሕይወትህ ስኬትን ለማግኘት ፈጣን አቋራጭ መንገድ ለመፈለግ አትጣድፍ። እውነተኛ ስኬት የሚገኘው በዕለት ተዕለት ትጋት: በትዕግስትና በንጹሕ ላብ ነው።
ሊቁ አውግስጢኖስ
✍18👏8👍1
2 Aug 2026, 05:46 UTC≈1,100 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!✝
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንደተለመደው ዛሬ በዕለተ ሰንበት በአንድነት ሆነን የእግዚአብሔርን ቃል የምንማርበት ሳምንታዊው የእሑድ አንድነት መርሐ-ግብር ስላለ ሁላችንም እህት ወንድሞቻችንን ቀስቅሰን በሰዓቱ በመገኘት ሕይወት የሆነውን ቃሉን እንድሰማ።
በዕለቱም
👉ምስባክ
👉ትምህርተ ወንጌል
⌚ሰዓት ፦11:00
ቦታ፦ ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ።
👍2
31 Jul 2026, 15:41 UTC≈2,440 views9 reactionsread 7 August 2026 Video link
https://youtu.be/57Yb_bJdeIs
Promote this video
Promote video to increase views, subscribers, or website visits.
Promote
🥰9
31 Jul 2026, 12:35 UTC≈1,190 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
🌿ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ ሳታቋርጡ ጸልዩ በሁሉ አመስግኑ🌿 1ተሰ 5:16
ኑ አብረን እንጸልይ!
🤲ሰአሊ ለነ ቅድስት: ቅድስት ሆይ ለምኝልን ብለን ከበረከቷ እንሳተፍ!!!
🤲መሐረነ አብ: አባት ሆይ ማረን እንበል!!!
✨ ✨በዐርብ ጸሎት ✨✨
ነቢያትን ሆነን የቅዱስ ዳዊትን የሠለስቱ ደቂቅን ጸሎት እንድገም። እንደ ቅዱስ ዮሴፍ እንደ ቅድስት ሰሎሜም ሆነን የአምላክ እናትን ፥ ብሉየ መዋዕል ሕፃኑንም እያየን በቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፍ ከፍ እናድርጋት።
🤲ኑ አብረን ስለሀገራችን ሰላም እንጸልይ
10:45 ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ
👍3
27 Jul 2026, 16:22 UTC≈1,650 views30 reactionsread 7 August 2026 Photo
✞...በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ✞ ፩ አምላክ አሜን...✞
✝ "...ለዘጸውዓ ስመኪ፣ወዘገብረ ተዝካረኪ፣እምሕር ለኪ...
...ስምሽን የጠራውን፣ መታሰቢያሽን ያደረገውን እምርልሻለሁ..." ✝
🌺🕯...ዝክረ እመ አምላክ... 🕯🌺
የክርስቶስ ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን ውድ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ... ?
እነሆ ሁላችንም በጉጉት የምንጠብቃት ፣ ባንድነት ሆነን የእናታችን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያምን ዝክር የምንዘክርባት ፣ በየወሩ እየተገናኘን ጥዑም ስሟን እየጠራን በቃላት ለማይገለጸው ፍቅሯ እና ቸርነቷ ምስጋና የምናቀርብባት ያቺ ልዪ ቀን ደረሰች...
ከ 10:30 ጀምሮ በርዕየ ምንትዋብ አዳራሽ ከእህት ወንድ…
🙏26🥰4
27 Jul 2026, 10:28 UTC≈1,250 views11 reactionsread 7 August 2026 ስለዚህ የወንድሞቻችንን ደኅንነት ለመጠበቅ ኃላፊነት እንውሰድ በቀናዒነት የተነሳሳ አንድ ሰው ብቻውን አጠቃላይ ኅብረተሰቡን ለመለወጥ በቂ ነውና። አንድ ወይም ኹለት ወይም ሦስት ሰዎች ብቻ ሳንሆን እንዲህ ብዙዎች ሳለን የምናደርግላቸውን ጥንቃቄ ችላ የምንል ከሆነ ግን: ብዙዎች የሚጠፉትና የሚወድቁት በሌላ በምንም መንገድና ከእኛ አቅም ማነስ የተነሳ ሳይሆን ከእኛ ንዝህላልነት የተነሳ ነው። ይህስ በእውነት የስንፍና ስንፍና አይደለምን?
ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ..በእንተ ሐውልታት
🙏10👍1
26 Jul 2026, 03:20 UTC≈1,540 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው።
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን!✝
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እንደተለመደው ዛሬ በዕለተ ሰንበት በአንድነት ሆነን የእግዚአብሔርን ቃል የምንማርበት ሳምንታዊው የእሑድ አንድነት መርሐ-ግብር ስላለ ሁላችንም እህት ወንድሞቻችንን ቀስቅሰን በሰዓቱ በመገኘት ሕይወት የሆነውን ቃሉን እንድሰማ።
በዕለቱም
👉ምስባክ
👉ትምህርተ ወንጌል
⌚ሰዓት ፦11:00
ቦታ፦ ርእየ ምንትዋብ አዳራሽ።
🙏8
26 Jul 2026, 03:20 UTC≈1,160 views13 reactionsread 7 August 2026 ይቤላ ሕጻን ለእሙ ኢትፍርሂ እም ነበልባለ እሳት ለአናንያ ወአዛርያ ወሚሳኤል ዘአድኀኖሙ ውእቱ ያድኅነነ...እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ዓመታዊ በዓል አደረሳችሁ።🎉🎉
🙏13
25 Jul 2026, 05:45 UTC≈1,440 views50 reactionsread 7 August 2026 በንጽሕና ለመኖር እየታገለ የሚወድቅን እግዚአብሔር አያዝንበትም። ድካሙንና ያልተቋረጠ ጥረቱን አይቶ ድል የሚነሣበትን መንፈሳዊ ጸጋ ይሠጠዋል እንጂ። እንድትኖር በታዘዝክው ልክ ለመኖር እየሞከርህ ስላልሆነልህ በራስህ ተስፋ አትቁረጥ። መኖርህን ብቻ ሳይሆን ፈልገህ መሞከርህን እግዚአብሔር ይቆጥርልሃል። ሰይጣን አቁስሎ ስለሻረው ጠባሳህ አትቆጭ። ብዙ ጠባሳ እኮ ለሚዋደቅ ጀግና ወታደር የክብር ምልክቱ ነው። የማይቆስለው የማይዋጋ ብቻ ነው።
🙏45🥰5
24 Jul 2026, 11:36 UTC≈1,250 views9 reactionsread 7 August 2026 Photo
🌿ሁልጊዜ ደስ ይበላችሁ ሳታቋርጡ ጸልዩ በሁሉ አመስግኑ🌿 1ተሰ 5:16
ኑ አብረን እንጸልይ!
🤲ሰአሊ ለነ ቅድስት: ቅድስት ሆይ ለምኝልን ብለን ከበረከቷ እንሳተፍ!!!
🤲መሐረነ አብ: አባት ሆይ ማረን እንበል!!!
✨ ✨በዐርብ ጸሎት ✨✨
ነቢያትን ሆነን የቅዱስ ዳዊትን የሠለስቱ ደቂቅን ጸሎት እንድገም። እንደ ቅዱስ ዮሴፍ እንደ ቅድስት ሰሎሜም ሆነን የአምላክ እናትን ፥ ብሉየ መዋዕል ሕፃኑንም እያየን በቅዱስ ኤፍሬም ውዳሴ ቅድስት ድንግል ማርያምን ከፍ ከፍ እናድርጋት።
🤲ኑ አብረን ስለሀገራችን ሰላም እንጸልይ
🙏9
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @GC_gibigubae. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.