7 Aug 2026, 16:49 UTC810 views3 reactionsread 8 August 2026 ለነሐሴ ወር ለመርከዝ አዳሪ ኡስታዝ እንፈልጋለን
ዳሩል ቁራእ የቁርኣን ሳይንስ ማዕከል
የስራ ዘርፍ፦ ኡስታዝ
※ ፆታ፦ ወንድ
※ እድሜ፦ ከ 17-25 ብቻ
※ ብዛት፦ 2
※ ቆይታ፦ ነሐሴ 1 ወር ብቻ
መስፈርት፦
※ መድረሳ ላይ የማስተማር ልምድ ያለው
※ ቁርኣንን በተጅዊድ የሀፈዘ
※ መሠረታዊ የዲን እውቀት የተማረ
※ ከማዕከሉ የወጡ መመሪያዎችንና የቂርኣት ፕሮግራሞችን በትክክል ማስኬድ የሚችል
※ ደምወዝ፦ በስምምነት
የስራ ቦታ፦ አዲስ አበባ ለቡ
ለበለጠ መረጃ፦ 0911047361
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs
ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran
❤3
6 Aug 2026, 08:11 UTC≈1,240 views10 reactionsread 8 August 2026 አል-አኒስ የቁርአን ማዕከል
የስራ መደቡ መጠሪያ፦ የቁርአን ኡስታዝ/ዛ
※ ፆታ፦ ወንድ
※ ብዛት፦ 10
※ ሴት፦ 02
ተፈላጊ መስፈርት፦
※ የቁርአን የተጅዊድ አህካም ላይ ጎበዝ የሆነ/ች፣ ከ10 ኛ ክፍል በላይ የተማረ/ች፣
ቢያንስ የቁርአንን ግማሽ ያፈዘ/ች፣ ተፈትኖ ማለፍ የሚያስችል የተጅውድና የቂርአት አቅም ያለው/ላት
※ አረበኛ፣ኦሮሞኛ እና አማርኛ ቋንቋ የሚችል
ለአመልካቾች ተጨማሪ መስፈርት፦ ከፈጅር እስከ ምሽት 5:30 ባለው ጊዜ ብዙ ሰዐት ያለው ቢያንስ 8 ሰዐት እና ከዚያ በላይ ሆኖ በዚያ ሰዐት ማስቀራት የሚያስችል ሰዐት ያለው/ት አመልካች መሆን አለባቸው።
※ ደመወዝ፦ በድርጅቱ ስኬል መሠረት ሆኖ ማራኪ
※ የስራ ቦታ፦ በኦንላይን
ስማር…
❤8👍2
6 Aug 2026, 07:45 UTC≈1,190 views2 reactionsread 8 August 2026 ዑመር ኢብኑል ኸጧብ የቂርአት ማዕከል
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ እና ካሸሪ
※ ፆታ፦ ወንድ/ሴት
※ ልምድ፦ ከአንድ አመት በላይ ሂፍዝ ያስቀራ/ች
※ ብዛት፦ 3 ኡስታዝ
1 ካሸሪ
መስፈርት፦
1. በተጅዊድ ሙሉ የሀፈዘ/ች
2. ለመድረሳው ህግና ደንብ አክባሪ የሆነ/ች
3. ኢስላማዊ አለባበስ የሚለብስ/የምትለብስ
4. ለተሰጠው የቂርአት ቦታ ብቁ ሆኖ በታማኝነት የሚያስቀራ/የምታስቀራ
5. መሰረታዊ የሆኑ ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል/የምትችል
6. ካሸሪ ከ12th እስከ ድግሪ( በአካውንቲንግ )
አድራሻ፦ አስኮ ሳንሱሲ አለፍ ብሎ ሸክላ በኮብልስቶኑ ወዴ ላይ ገባ ብሎ
ለማመልከት፦
በ 0941370887 ደውለው መመዝገብ ይችላሉ::
#ለእርስዎ_…
❤2
6 Aug 2026, 06:53 UTC≈1,190 views1 reactionsread 8 August 2026 አያህ የቁርአን እና የዲን ትምህርት ማዕከል
አይነት፦ ቤት ለቤት ቂርዓት
※ ቦታ፦ ቀራንዮ
※ ቀን:- በሳምንት 3ቀን
※ ቀናት፦ ሰኞ፣ እሮብ፣ አርብ
※ ሰአት፦11:00-12:00
※ ቆይታ፦ ለ1ሰዓት
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
※ ፆታ፦ ወንድ ኡስታዝ
መስፈርት፦
※ መሰረታዊ ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል
※ የተርቢያ ትምህርቶችን መስጠት የሚችል
※ ቤት ለቤት አስቀርቶ የሚያውቅ
※ ቁርኣን ከተጅዊድ ጋር ማስቀራት የሚችል
※ ሒፍዝ ሙሉ/የተወሰነ የሐፈዘ
※ ሸሪኣዊ አለባበስ የሚለብስ
※ እዛው አካባቢ ነዋሪ የሆነ
መስፈርቱን የሚያሟሉ ከሆኑ ብቻ #A111 ኮድን በመጠቀም ያናግሩን @ayahquraniccenter
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal …
❤1
5 Aug 2026, 08:26 UTC≈1,310 views7 reactionsread 8 August 2026 ሙህሰን መድረሳ
1. የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
※ ብዛት፦ 1
※ ጾታ፦ ወንድ
መስፈርት፦
※ ቁርአን በተጅዊድ የቀራ
※ የተጅዊድ አህካሞችን የሚያዉቅና በተጅዊድ በማስቀራት ብቁ ተማሪዎችን ማፍራት የሚችል
※ ከዚህ በፊት የማስቀራት ልምድ ያለዉ
2. የስራ መደብ፦ ኡስታዛ
※ ብዛት፦ 1
※ ጾታ፦ ሴት
መስፈርት፦
※ ቁርአን በተጅዊድ የቀራችና ቃዒደቱ ኑራኒያን በሚገባ የምትችል
※ ቃኢደቱ ኑራኒያን የማስተማር ልምድ ያላት
※ የት/ት ክፍለ ጊዜ -ከጁሙዓና እሁድ በስተቀር
※ ከጠዋት 2:30-6:00 እና ከሰዓት 7፡30-9፡00
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ፦ አየር ጤና አንሷር መስጂድ ጀርባ
ለማመልከት፦
በሚከተለው የስልክ መስመራችን ፦ 0911994827 ወ…
❤7
5 Aug 2026, 07:56 UTC≈1,220 views2 reactionsread 8 August 2026 ኡመል ቁራ የቁርአን ሒፍዝና ዲናዊ ት/ቶች ማዕከል
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
※ ብዛት፦ 3
※ ፆታ፦ ሴት
ተፈላጊ ችሎታ፦
※ ከቃዒደቱል ኑራኒያ ጀምሮ
※ ቁርኣንን በተጅዊድ በደንብ ማንበብ መቻል
※ መሠረታዊ የአቂዳ ኪታቦችን ማስቀራት መቻል
※ ከህፃናት እስከ አዋቂ መግባባት መቻል
※ ለመድረሳው ታማኝ ሆኖ መገኘት
ደመወዝ፦ በስምምነት
ለመድረሳው ቅርብ መሆን ቅድሚያ ያሰጣል
አድራሻ፦ ጣፎ 44 ማዞርያ
ለማመልከት፦ 0922332714
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs
ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran
❤2
5 Aug 2026, 07:44 UTC≈1,210 views5 reactionsread 8 August 2026 አል ፈወዝ የቁርአን መአከል
የስራ መደብ፦ ተቆጣጣሪ (ቤሮ ላይ )
※ ብዛት፦ 2
※ ፆታ፦ ሴት
መስፈርት፦
※የትምርት ደረጃ ማኔጅመንት
※ ቁርአንን በደምብ የቀራች እና አጫጭር የሚባሉ ኪታቦችን የቀራች
※ ቁርአን የሀፈዘች ብትሆን ይመረጣል
※ ከጠዋት 12 እስከ ምሽት 6 ሰአት ነፃ የሆነች
*የቢሮ ሰዓት ከ3:00 እስከ 11:00
※ መኖሪያዋ አዲስ አበባ ቤተል የሆነች ይመረጣል
※ ስራዋን አክባሪ የሆነች
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
አድራሻ፦ ቤተል ኤ ጀሞል ህንፃ (5ኛ ፎቅ)
ለማመልከት፦
ስልክ ቁጥር፦ 0972300909
ዩዘርኔም፦ t.me/alfewzonline
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs
ቴሌግራም👉 t.me/HalalJo…
❤5
5 Aug 2026, 04:24 UTC≈1,340 views6 reactionsread 8 August 2026 ሰኢድ መስጂድና መድረሳ(በድጋሚ የወጣ)
መድረሳው ከታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶችን የምታሟላ ሴት አስተማሪ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
የስራ መደብ:-የቁርዓን አስተማሪ
※ ልምድ:- ከዚህ በፊት መድረሳ ላይ ያስቀራች ቢሆን ይመረጣል
※ ደሞዝ:- በስምምነት
※ ፆታ:- ሴት
※ ብዛት:- 1
መስፈርት:-
※ እድሜ ከ20 አመት በላይ
※ ቁርአን ሙሉ ለሀፈዘች ቅድሚያ እንሰጣለን
※ በተጅዊድ በደንብ ማስቀራት የምትችል
※ መግባባት የምትችል
※ ጥሩ ስነ - ምግባር የተላበሰች
※ በኔነት ስሜት የምትሰራ
※ ሰዓት አክባሪ የሆነች
※ ሸሪአዊ አለባበስ የምትለብስ
፨ ሙኽተሰር ኪታቦችን ማስቀራት የምትችል
ለእናቶች ቁርአን አስቀሪ ኡስታዛ
※ የስራ ሰዓት፦ ከሰኞ …
❤6
3 Aug 2026, 07:21 UTC≈1,690 views4 reactionsread 8 August 2026 ሀፍሳ ቢንት ኡመር መስጂድና መድረሳ ለቁርዓን ተማሪዎች ኡስታዛህ ይፈልጋል።
የስራ መደብ፦ ኡስታዛህ
※ ፆታ፦ ሴት
※ ብዛት፦ 1
መስፈርት:-
1. የቁርኣን ሂፍዝ ሙሉ በሙሉ ከበቂ ተጅዊድ ጋር የጨረሰች
2. ተማሪዎችን ከቁርአን ባሻገር በመሰረታዊ.የተጅዊድ ት/ት ማብቃት የምትችል
3. መሰረታዊ የአቂዳ ኪታቦችን(ኡሱሉሳላሳ እና የመሳሰሉ አጫጭር ኪታቦችን )ማስተማር የምትችል
4. ለት/ቤቱ ህግና ደንቦች ተገዢ የምትሆን
※ ቦታ፦ ኬንቴሪ 08 ቀበሌ ሀፍሳ ቢንት ኡመር መስጂድ
ቀንና ሰአት:- ጠዋት 2:30-7:00
ደሞዝ:- በስምምነት
ለበለጠ መረጃ፦
ስልክ ቁጥር፦ 0948762415
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs
ቴሌግራም…
❤4
2 Aug 2026, 17:11 UTC≈1,800 views1 reactionsread 8 August 2026 ኡመል ቁራ የቁርአን ሒፍዝና ዲናዊ ት/ቶች ማዕከል
የስራ መደብ፦ ኡስታዝ
※ ብዛት፦ 3
※ ፆታ፦ ሴት
ተፈላጊ ችሎታ፦
※ ከቃዒደቱል ኑራኒያ ጀምሮ
※ ቁርኣንን በተጅዊድ በደንብ ማንበብ መቻል
※ መሠረታዊ የአቂዳ ኪታቦችን ማስቀራት መቻል
※ ከህፃናት እስከ አዋቂ መግባባት መቻል
※ ለመድረሳው ታማኝ ሆኖ መገኘት
ደመወዝ፦ በስምምነት
ለመድረሳው ቅርብ መሆን ቅድሚያ ያሰጣል
አድራሻ ጣፎ 44 ማዞርያ
ለማመልከት፦ 0922332714
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs
ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran
❤1
2 Aug 2026, 07:40 UTC≈2,180 views6 reactionsread 8 August 2026 ለመርከዝ አዳሪ ኡስታዝ እንፈልጋለን
የስራ ዘርፍ፦ ኡስታዝ
※ ፆታ፦ ወንድ
※ ብዛት፦ 3
መስፈርት፦
※ መድረሳ ላይ የማስተማር ልምድ ያለው
※ ቁርአንን በተጅዊድ የቀራ በሂፍዝ ቢሆን ይመረጣል
※ ሙኽተሰር የኪታብ ትምህርት ማስተማር የምትችል
※ ከማዕከሉ የወጡ መመሪያዎችና የቂርኣት ፕሮግራሞችን በትክክል ማስኬድ የሚችል
※ ደመወዝ፦ በስምምነት
የስራ ቦታ፦ አንፎ
ለበለጠ መረጃ:-@Burhan022
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs
ቴሌግራም👉 t.me/HalalJobsQuran
👍4❤2
2 Aug 2026, 06:18 UTC≈1,750 views5 reactionsread 8 August 2026 ኡሙ አይመን መድረሳ
የክረምት ፕሮግራም
የስራ መደብ፦ ኡስታዝነት
※ ፆታ፦ ወንድ
※ ብዛት፦ 1
መስፈርት፦
※ ቁርዓንን ሙሉ የሀፈዘ
※ መሰረታዊ ኢስላማዊ ኪታቦችን የቀራ እና ማስቀራት የሚችል
※ ከዚህ በፊት የማስቀራት ልምድ ያለው
※ ተርቢያ ማስተማር የሚችል
※ ለስራ ቦታው ቅርብ የሆነ
ጀሞ 3 ወይም ባከባቢው ቢሆን ይመረጣል
የስራ ሰዓት፦
※ ከሰኞ - ሀሙስ ከ2:30 - 9:30
※ ቅዳሜ ከ 3:00-6:00
ደመወዝ፦ በመድረሳው እስኬል መሰረት
አድራሻ፦ ሀይሌ ጋርመንት መስቀለኛ አከባቢ
ለማመልከት፦ @Muke135
0944312332
#ለእርስዎ_ካልሆነ_ለሌሎች_ያጋሩ!
===
Halal Jobs
ቴሌግራም👉 t.me/H…
❤5
Showing the 12 most recent of 21 posts we hold for @HalalJobsQuran. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.