Tofik Hessian የምትባል ምእመን ለመ-ገንዘብ ብር ልከህ አድራሻ አልሞላህም:: ባስቀመጥከው ስልክ ስንደውልም "አይደለሁም ተሳስተሃል" ብለኸናል:: በ TrueCaller እየው:: የዱቤ ስልክ አይደለም::
😁7

Channel
@Haseniye
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Posts edited after publishing · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
15,011subscribers
+107 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
| Telegram ID | -1001434886983 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Haseniye |
| Created | Between 1 April 2019 and 30 September 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 21 October 2026 |
| Measurements held | 41 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 21 October 2026 |
| On Telegram | t.me/Haseniye |
Marketing & affiliate — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 10 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 66% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 21 Oct 2026, 07:48 | 15,011 | -5 |
| 20 Oct 2026, 07:36 | 15,016 | -11 |
| 19 Oct 2026, 10:59 | 15,027 | +2 |
| 18 Oct 2026, 12:09 | 15,025 | +7 |
| 17 Oct 2026, 13:08 | 15,018 | +5 |
| 16 Oct 2026, 13:58 | 15,013 | +5 |
| 15 Oct 2026, 11:05 | 15,008 | +1 |
| 14 Oct 2026, 14:01 | 15,007 | -2 |
| 13 Oct 2026, 01:41 | 15,009 | +2 |
| 8 Oct 2026, 20:58 | 15,007 | +53 |
| 4 Oct 2026, 11:41 | 14,954 | -10 |
| 26 Sept 2026, 03:00 | 14,964 | +19 |
| 17 Sept 2026, 08:00 | 14,945 | +10 |
| 15 Sept 2026, 05:21 | 14,935 | +2 |
| 13 Sept 2026, 16:56 | 14,933 | +1 |
| 11 Sept 2026, 19:38 | 14,932 | +4 |
| 9 Sept 2026, 05:16 | 14,928 | +5 |
| 3 Sept 2026, 16:00 | 14,923 | +5 |
| 2 Sept 2026, 07:57 | 14,918 | -4 |
| 1 Sept 2026, 10:14 | 14,922 | first reading |
115 posts held, back to 31 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 53 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 115 posts for this entry, the most recent from 3 September 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Measured directly from 2 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
3,645 reactions across 101 posts, in 28 distinct kinds. The most used accounts for 53.2% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 1,940 | 53.2% | |
| 👍 | 845 | 23.2% | |
| 😁 | 380 | 10.4% | |
| 👏 | 183 | 5.02% | |
| 🙏 | 57 | 1.56% | |
| 👌 | 54 | 1.48% | |
| 🤔 | 47 | 1.29% | |
| 🔥 | 33 | 0.905% | |
| 🙉 | 17 | 0.466% | |
| 💯 | 16 | 0.439% | |
| 🥰 | 9 | 0.247% | |
| 🥱 | 9 | 0.247% | |
| 🎉 | 8 | 0.219% | |
| 🏆 | 7 | 0.192% | |
| 🤣 | 5 | 0.137% | |
| 🤪 | 5 | 0.137% | |
| 🥴 | 5 | 0.137% | |
| 🕊 | 4 | 0.11% | |
| 💊 | 3 | 0.082% | |
| 🤷♀ | 3 | 0.082% | |
| 8 further kinds | 15 | 0.412% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 101 of the 115 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 3,645 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 115 most recent posts we hold, published 31 July 2026 to 3 September 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Tofik Hessian የምትባል ምእመን ለመ-ገንዘብ ብር ልከህ አድራሻ አልሞላህም:: ባስቀመጥከው ስልክ ስንደውልም "አይደለሁም ተሳስተሃል" ብለኸናል:: በ TrueCaller እየው:: የዱቤ ስልክ አይደለም::
😁7
ለመ-ገንዘብ መጽሐፍ ከፍለው የሪል ኢስቴት ጉዳይ የምንጠቀምበት ቴሌግራም ውስጥ የላኩ አሉ ወላሂ:: ሀጂ መጽሓፌን ይለኛል:: ዛሬ የሪል ኢስቴቱን ቴሌግራም ጎብኘት ሳደርግ እዚያ ልከዋል:: የሪል ኢስቴቱ እኮ ለብቻው ተዋቅሮ በራሱ ሠራተኞች እየሄደ ሲሆን የመጽሓፍ ጉዳይ አይመለከታቸውም:: ግን ፖስቱን ወደ ሗላ ሄዳችሁ ስትፈልጉ እንዴት የመ-ገንዘብን ቴሌግራም ሊንክ አላገኛችሁም? ብቻ ያም ሆነ ይህ ከፍሎ መረጃ ልኮ ፖስታ ቤት ያልተላከለት አንድም ሰው የለም:: እዚህ መጥተህ አልደረሰኝም ከማለትህ በፊት ስም, ስልክ, አድራሻ አድርሰን:: በተለይ ከ Other bank ወደ ኢት ንግድ ባንክ የከፈላችሁ ሰዎች አይደለም አድራሻ ቀርቶ ስማችሁን አንድ ፊደል እንኳ ማግ…
ትላልቅ ማለትም ኮርፖሬት ድርጅቶችን ተቀጥረው የሚመሩ ወይም ከመሩ ሰዎች ይልቅ የሊስትሮ ሳጥን የመሩ ሰዎች የተሻለ በራስ መተማመን አላቸው:: ትልቅ ድርጅት የሚመሩ ሰዎች የማሽን አንድ ክፍል ወይም እንደ ስፔር ናቸው:: ለምን ክራንክሻፍት አይሆኑም:: በማንኛውም ተመሳሳይ ስፔር ይቀየራሉ:: ድንገት ቢባረሩ በራሳቸው ችለው ለመቆም ረጅም ስብራት እና ዝገት ማስተናገድ አለባቸው:: ጭንቅላታቸው ውስጥ ቅጥር ነው ያለው:: ወሬያቸው ደግሞ በጣም ገራሚ ቢሆንም በራስህ ችለህ ድርጅት አቋቁም ብትሉዋቸው ይነስራቸዋል:: ኮርፖሬት ድርጅት የሌለን ኮርፖሬት CEOዎች ከስክራች ተነስቶ እንዴት እንደሚያድግ ስነልቦና ስላላሳደጉ ጭምር ነው:: አንድ ምሳሌ ልጨምርላችሁ:: ከሦስ…
❤31👍7👏3🙏1
በተለይ በአሁን ወቅት አንድ ደሃ ድንገት ተነስቶ ሀብታም ሊሆን አይችልም:: በምርቃናም በጠንካራ ሠራተኝነትም የሚደረስበት አልሆነም:: መመርቀን (ሞቲቬት መሆን) ጥሩ ነው:: ጠንካራ ሠራተኝነትም መጥፎ ሆኖ አያውቅም:: ግን በጥበብ መሆን አለበት:: አንድ ኢትዮጵያዊ ደሃ በ10 ዓመት እንዴት ወደ ፋይናንስ ነጻነት ሊሻገር ይችላል? የሚል ፍኖተ ካርታ ነው:: የመጀመሪያው ዓመታት ላይ ብሩን ልቆጥብህ ቢልም የማይሆን ስለሆነ በራሱ ላይ ቢቆጥበው ማለትም ቢበላበትና ቢቅምበት ይሻላል ማለት ሳይሆን አጫጭር የሙያ ስልጠናዎችን ቢወስድበት በሚል ተነሳሁ:: ኤሌክትሪክ, ቀለም, ሜካኒክ, ሹፍርና, የጸጉር ሙያ, IT, Ai, ወዘተ ስልጠናዎችን ወሰደ ማለት ወጥቶ ባይሠራበት …
👍29❤6👏5
ሀብታም ያልሆንኩት ሕሊናዬን አልሸጥም ብዬ ነው ይልሃል:: ሲጀመር መሸጫ ቦታውን ታውቀዋለህ? ዋጋስ ያወጣልሃል? ሕሊናህ ምን ይዟል? ንብረት አፍርቷል? ዝና አምጥቷል? ማን ባዶ ሕሊና ይገዛል? አንተ እራሱ ከ7 ዘ^ር የተዋረሰ እከክ ያለበትን ሕሊና ትገዛ ነበር? አዎ ሕሊናቸውን የማይሸጡ አሉ:: ግን ሀብታም ሆነው የማይኮሩና በምጽዋት የበረቱ, ትልቅ ሥልጣን ይዘው ኃላፊነት የሚሰማቸው, ታላቅ የኃይማኖት አባት ሆነው ከፈጣሪ ውጭ ማንንም የማይፈሩ ይኖራሉ:: ፀሓይን በቀኝ ጨረቃን በግራ ቢያኖሩላቸው ከዓላማቸው ፍንክች የማይሉ የታላቅ አዕምሮ ባለቤቶች አሉ:: ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ የሆነ ኑሮውን የሚቀይር አዕምሮ የሌለው ሰው ማንም አይገዛውም:: በቀላሉ ሲጠቃ…
❤40😁18👍6🤔5
ለመ-ገንዘብ ከፍላችሁ የስልክም ይሁን የአድራሻ መረጃ ልናገኝላችሁ ያልቻልን ሰዎች ይህንን እንዳነበባችሁ ብትልኩልን:: ABDUKERIM OMER FIKADU BEKELE HABIBA HAYRU NUREDDIN MOHAMMED ABDELA DEGELO ቴሌግራም 👇🏼 https://t.me/MeGenzeb
❤9
-> ሙዚቃ በጣም ምርጥ ነገር ነበር:: ግን በሰካ-ራምና ዝሙ-ተኛ እጅ ገባ:: ሙዚቃ የመላእክት ኸርዝ እና የአጋንንት ኸርዝ አለው:: የመላእክቶቹ ሙሉ ለሙሉ ሲያርቁት በአጋንንት ቁጥጥር ስር ዋለና ወደ ፍትወት የሚመራው ብቻ ቀረ:: -> የገንዘብ ሲስተም እጅግ በጣም ምርጥ ግኝት ነበር:: ኃይማኖታዊያን ዱንያ ብለው ናቁትና በገዳ^ይ, በሰካ^ራምና ዝሙ^ተኛ እጅ ወድቆ ኃይማኖትና ክብር ሳይቀር ያስገብር ያዘ:: -> Ai እጅግ በጣም ድንቅ ግኝት ነው:: ግን አሁንም በተመሳሳይ ሰዎች እጅ ነው ያለው:: ለመልካም ከተጠቀምንበት የፋይናንስ ሲስተሙን ሰንሰለት ሊበጥስልን ይችላል:: ገንዘብ ወደማያስፈልግበት ሥርዓት ይወስደናል:: ምርት በAi እና ሮቦት የሚመረት ከ…
❤34👍8
በሶሻል ሚዲያ የተለየ ሥራ ወይም የወደፊት ዓላማ የሌላችሁ ምእመና ጠዋት እንደተነሳችሁ በፍጹም Scroll ባታደርጉ ይመከራል:: ከዚህ ዓመል ውጹ:: አንድ ሰው ከእንቅልፉ እንደተነሳ መሥራት ያለበት ትልቅ የአዕምሮና የሰውነት ጉልበት የሚጠይቁ ሥራዎችን ነው:: እኔንም ጮምሮ ፖሳቾች እራሱ ረፈድ ማድረግ ይኖርብናል:: ቀን ያረጁ ሴሎች ሌሊት ይታደሳሉ, ይቀየራሉ ብሎኛል ዶፍተር ጀማል:: በአዲስ ሴል አዳዲስ ሥራዎችን መሥራት C ገባን ቅንጭላታችንን በአሮጌ እና ትርካ ምርኪ ጀንክ መሙላታችን ያዛዝናል:: Me too.
❤43
ተጽፎ እጃችሁ እስኪደርስ ያለውን ፈተና ልቀንጭብ ============== 👉🏼 ሳይንስ ዘርፍ ላይ መጽሓፍ ማዘጋጀት ምን ያህል ከባድ እንደሆነ የጻፈ ያውቀዋል:: 👉🏼 ከዚያም ለድፍን ሀገር በነጻ ነው የማሰራጨው:: ዱዲ አምስት ሳንቲም ለሥርጭት አልተቀበልኩም:: ይልቅስ እከፍላለሁ ሁላ:: 👉🏼 ምክንያቱም ጽፌ ሳልጨርስ, ማተሚያ ቤት ሳላስገባ ጨርሶ ለሚከፍለኝ ሰው ብችል በየቤቱ እራሴ ባደርስ ለኔ ክብር ነው:: ለዚህ ሥራ ብር ብቻ ሳይሆን በትክክል መረጃ የሞሉልኝ በጣም ረድተውኛል:: 👉🏼 ወይኔ በላቸው ወይኔ በላቸው!! ከሌላ ባንክ እና ከቴሌብር ገንዘብ ብቻ የላኩ ሰዎችን መረጃ ማሟላት የቻልኩት ኦዲተር እና የሒሳብ ሰነድ አጣሪ ሆኜ ስለሠራሁ ይመስለኛል የተ…
❤23👍6
👆🏾👆🏾 እንደዚህ የሚሉ መረጃ ያልደረሳችሁ መረጃችሁ በተለያዩ ምክንያቶች አልተሟላልንም ማለት ነው:: በተያያዘው ቴሌግራም ላኩልን:: በፎቶው ላይ ያለውን መልዕክት የደረሳችሁና መሴጅ ያልደረሳችሁ ግን Online ማየቻ RD ET ቁጥር ይላክላችሗል:: ፖስታ ቤት ተሸኝቷል ይሚል ቁጥር ያልደረሳችሁ በዚህ ስም, ስልክ, አድራሻና የከፈላችሁበት ላኩ ፕሊስስስስስ! https://t.me/MeGenzeb
❤3
ስዑድ አረቢያ የዓለም አቀፍ የውሾችን መውሊድ እያከበረች ነው:: ሰው የሚመጥነውን ያውቃል::
😁79🙉17❤9🥱5🤷♀3💯2👌1
የምኖረው በጉራጌ ባሕል ነው:: መሆን የምፈልገው ከአባቴ ወይም ከአያቴ አሕመድ 1/10ኛ ጸባይ ለመያዝ እንጂ ማንንም ሮል ሞዴል አላደርግም:: ያላየሁትና ያልተኗኗርኩትን ሰው ሞዴል ባደርግ መበጣጠስ እንጂ አልሆነውም:: ለእኔም አይሆኑም:: 11 ልጆችን ለፍተው አሳድገው ሲሞቱ ዱዲ ዕዳ የሌለባቸው, ለቅሶ የማያመልጣቸው, አራስ እና ሕመምተኛ የሚጠይቁ, የተሰበረ ላም ሳይቀር የሚያክሙ, ጅብን የሚያናግሩና ቃልኪዳን (Treaty) የሚዋዋሉ, ሶላት የማያመልጣቸው, ረመዷንን ቆጮ በጎመን በልተው ጹመው ውለው ሌሊቱን የሚሰግዱ, የሰው ሐቅ በፍጹም የማይነኩ ብቻ ሳይሆን ወደ ሗላ ሰባት ትውልድ ኦዲት የሚያደርጉ ሰዎችን 1/10ኛ ባገኝ በምን ዕድሌ!! ድሮ ገጠር ላም ገደ…
❤105👍18👌6🤔5🔥2
Showing the 12 most recent of 115 posts we hold for @Haseniye. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
@Haseniye edited 3 posts after it first published — the same permalink now carries different wording than the one this register originally read, caught because our own crawl held a copy of the earlier text.
An edit is not deception. Typo fixes, price updates and corrections look exactly like this too — this register can tell you the wording changed and when, not why. How this is measured.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 16 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 21 October 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Hasen Injamo” (@Haseniye), 15,011 subscribers as measured 21 October 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Haseniye.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.