30 Aug 2026, 07:09 UTC22 views1 reactionsread 31 August 2026 Photo
ዲያቆን አቤል ካሳሁን ስለ ራዕየ ኒፎን 📖
"በሁሉ ጎዳና ምሳሌ የሚሆን፣ በተለይ ለዚህኛው ትውልድ ቅርብ የሆነ እና ወድቆ በመነሣት ውስጥ ያለውን ተስፋ ፍንትው አድርጎ የሚያሳይ አንድ ቅዱስ ወደ ሕይወታችሁ የምትጨምሩበትን መጽሐፍ ልጋብዛችሁ? ይኸው “ራእየ ኒፎን” በቀሲስ ታምራት ውቤ።
ቀሲስ ታምራት ውቤ ይህን ድንቅ መጽሐፍ በመተርጎማቸው፣ ቅድስና ርቆ እንደ ተሰቀለ ውብ ፍሬ እያጓጓ የማይደረስበት ለሚመስለን ለዛሬ ክርስቲያኖች፣ ዛፉን ዘንበል አድርጎ ፍሬውን የማቅረብ ያህል ነው ድርሻቸውን ተወጥተዋል። ደግሞ የአተረጓጎም ለዛው፣ እና የቋንቋው ውበት ደግሞ አስደናቂ ነው። አንዴ ካነሡት አስቀምጡኝ አይልም።"
❤1
Signed ለባሴ እግዚአብሔር ቅዱስ ጳውሎስ
29 Aug 2026, 03:50 UTC27 viewsread 31 August 2026 Photo
እክልኑ አባልከ ዘሐረፅዎ በዕብን ፤ ወርቅኑ ዘፈተንዎ በእሳት ርሱን:-
አካልህ፣ እህል ነውን በድንጋይ የፈጩት፤ ወርቅ ነውን በእሳት የፈተኑት ።
✍️:-ጥር ጊዮርጊስ አቋቋም
Signed ለባሴ እግዚአብሔር ቅዱስ ጳውሎስ
28 Aug 2026, 07:39 UTC35 viewsread 31 August 2026 File
God
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
28 Aug 2026, 03:56 UTC34 viewsread 31 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed ለባሴ እግዚአብሔር ቅዱስ ጳውሎስ
26 Aug 2026, 05:11 UTC48 views3 reactionsread 31 August 2026 Photo
በአንደኛው የዓለም ጦርነት ወቅት በግብጽ ስለ ተፈጸመ አንድ ታሪክ ላስታውሳችሁ። በላዕላይ ግብጽ ይኖር የነበረ አንድ ምስጉን ካህን በጊዜው የከተማው ከንቲባ ወደ ሆነው ባለሥልጣን ቢሮ ሄዶ ቤተ ክርስቲያንን በሚመለከት ለከንቲባው ጥያቄ ያቀርብለታል። ይሁን እንጂ ከንቲባው ግን በንቀት ያን የእግዚአብሔር ካህን እያመናጨቀ በጥፊ መትቶ ከቢሮው ያስወጣዋል። በዚህ ድርጊት እጅግ ልቡ ያዘነውም ካህን እንባውን እያፈሰሰ ለአገልግሎት ወደሚጠበቅበት የቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን ገብቶ የጸሎት ሥርዓቱን አስጀመረ። ካህኑ በቤተ ክርስቲያን ሆኖ ሲጸልይ ሳለ ያ ከንቲባ በመንገድ ሲሄድ ድንገት ዙሪያው ጨለመበት፣ በፈረስ የተቀመጠ አንድ ሰውም ከመንገዱ አስቁሞ "ለምን ካህኑን…
❤3
Signed ለባሴ እግዚአብሔር ቅዱስ ጳውሎስ
25 Aug 2026, 08:00 UTC52 viewsread 31 August 2026 File
File, posted without a caption
Signed ለባሴ እግዚአብሔር ቅዱስ ጳውሎስ
25 Aug 2026, 08:00 UTC53 views2 reactionsread 31 August 2026 Photo
.... ድንግል ሆይ ከኃጥእ ሰው ምስጋና ለምኔ ነው አትበዪ ንጽሕናሽን የኔ ርኩሰት አያረክሰውምና፡፡
፲፮. ማመንዘሬም ቅድስናሽን አያረክሰውም አያስነቅፈውም ድንግልናሽም ስለ ማመንዘሬ በርኩሰቴ የሚሆንብኝ እዳ በደል የሚከፍለኝ ይሁን ድኩም በጽኑ እንዲድን ኃጥእ በጸሎትሽ ይጸድቃልና።
✍️:-አርጋኖን
❤2
Signed ለባሴ እግዚአብሔር ቅዱስ ጳውሎስ
25 Aug 2026, 07:03 UTC45 views5 reactionsread 31 August 2026 ቅዱስ ቁርባንን የተቀበለ ሰው በአፍ እያለ የሚጸልየው ጸሎት ንባቡና ትርጉሙ!
ግዕዝ፦
ወእምድኅረ ተመጥዎ ቁርባን እንዘ ሀሎ በአፉሁ ይበል ኩሉ ለለአሐዱ፣ አሐዱ ...
❝ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሥሉስ ዘኢይትነገር ሀበኒ ከመ እንሣእ ለሕይወት ዘንተ ሥጋ ወደመ ዘአንበለ ኩነኔ። ሀበኒ ዕግበር ፍሬ ዘያሠምረከ ከመ አሥተርኢ በስብሐቲከ ወእሕየው ለከ እንዘ እግብር ዘዚአከ ፈቃደ። በተአምኖ እፄውዐከ አበ ወእጼውዕ መንግሥተከ ይትቀደስ እግዚኦ ስምከ በላእሌነ። እስመ ኃይል አንተ እኩት ወስቡሕ ወለከ ስብሐት ለዓለመ ዓለም።❞
(ትርጉም):-
ቁርባኑን ከተቀበለ በኋላ በአፉ ሳለ ሁሉም እያንዳንዱ እንዲህ ይበል ...
❝የማይነገር ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ሦስት የምትሆን ይህን ሥ…
❤5
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
24 Aug 2026, 15:19 UTC47 views3 reactionsread 31 August 2026 Photo
እኔ ቁስለኛ ነኝ አንቺ የመድሃኒት ሙዳይ ነሽ ።
ልጅሽም ባለ መድሃኒት ነው ።
✍️:አርጋኖን
❤3
Signed ለባሴ እግዚአብሔር ቅዱስ ጳውሎስ
24 Aug 2026, 15:19 UTC45 viewsread 31 August 2026 Photo
ትህትና
ቅዱስ ኒፎን ያደንቀውና ይከተለው የነበረውን ረድዕ እንዲህ አለው :- "አንተ በሣምንት ሁለቴ እየመጣህ ታደንቀኛለህ እኔ ራሴን እየተጸየፍኩ ተልቶ እንደሚሸት የሞተ ውሻ እቆጥራለሁ ።"
✍️:- ራዕየ ኒፎን
Signed ለባሴ እግዚአብሔር ቅዱስ ጳውሎስ
23 Aug 2026, 10:18 UTC55 viewsread 31 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
Signed Elab " የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት፥ ለእኛ ለምንድን ግን የእግዚአብሔር ኃይል ነውና።
23 Aug 2026, 05:14 UTC57 viewsread 31 August 2026 Photo
ስለ ምፅዋት
"አንድ ደግ ሰው ወደ ችግረኛው ሰው ቁራሽ ዳቦ ሊሰጠው ቀረበ፡፡ ሊሰጠውም እጁን ሲዘረጋ ጌታችን ቅዱሳት እጆቹን ዘርግቶ ዳቦውን ተቀበሎ ካመሰገነው በኋላ በድሀው እጆች ላይ አኖረው፡፡ የሆነውን ግን የሚለምነውም ሆነ ምጽዋቱን የሚሰጠው አላወቀም፡፡
እጅግ ተደነቅሁ! ከዚያ ቀን አንሥቶም ማንም ለተቸገረ ወንድሙ እጁን በርኅራኄ ሲዘረጋ በክርስቶስ ቅዱሳት እጆች ላይ እንደሚያስቀምጥ በእርግጥ አመንሁ፡፡.... #ምጽዋት መስጠት ጌታችንን እጅግ ደስ እንደሚያሰኘው ስለተረዳሁ በቻልኩት አጋጣሚ ሁሉ ለተቸገሩት የአቅሜን ለማካፈል ተጋሁ።"
✍️ ራእየ ኒፎን
Signed ለባሴ እግዚአብሔር ቅዱስ ጳውሎስ
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Hewamawit1. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.