6 Aug 2026, 10:02 UTC268 views7 reactionsread 7 August 2026 #የዳኝነት አስተውሎት፥ "አገር ያወቀው፡ ጸሐይ የሞቀው ሐቅ"
#በኢትዮጵያ የማስረጃ ሕግ ሥርዓት ውስጥ "በገሀድ የሚታይ እውነታ" የሚለው ጽንሰ-ሐሳብ የዳኝነት አስተውሎት (Judicial Notice) መሠረት ተደርጎ የሚወሰድ ሲሆን፣ ይህም አንድ ተከራካሪ ወገን በማስረጃ እንዲያስረዳ የማይጠየቅባቸውን፣ ግልጽና በሚገባ የሚታወቁ እንዲሁም የማያከራክሩ ኩነቶችን ያመለክታል [ሰ/መ/ቁ 127546]። የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ሰበር ሰሚ ችሎት በተለያዩ ውሳኔዎቹ እንዳረጋገጠው፣ የዳኝነት አስተውሎት የሚወሰደው አንድ ፍሬ ነገር "በገሀድ የታወቀ እውነት" ሆኖ ሲገኝና በሌላ ማስረጃ ማረጋገጥ የማያስፈልገው መሆኑ ሲታመንበት ብቻ ነው [ሰ/መ/ቁ 208898]። እንዲህ …
👍5❤2
Signed Mr. A.
3 Aug 2026, 18:28 UTC470 views4 reactionsread 7 August 2026 የ እርቅ እና ዕርቅ ልዩነት
እርቅ ማለት ከአንድ የሕግ ግንኙነት የመነጨ ወይም ሊመነጭ የሚችልን ክርክር በስምምነት ለመፍታት ተከራካሪ ወገኖች በሰየሙት ገለልተኛ ሦስተኛ ወገን እርዳታ የሚካሄድ ሂደት ነው። (1237/2013 አንቀጽ 2(9)
ዕርቅ ከላይ ካለው ትርጉም ጋ አንድ ሆኖ ልዩነቱ የገለልተኛ ሶስተኛ ወገን አያሰፈልገውም። ተፈፃሚው ህግ DELETE አድርገውታል ሁለቱም አንድ ናቸው በሚል እሳቤ
እርቅ በወረቀት ብቻ እንጂ በተግባር የሌለ ሲሆን ዕርቅ ደሞ በተግባር 100% ያለ በወረቀት ግን የሌለ ነው።
ፍርድ ቤት የሚያፀድቃቸው የቤተሰብ እና የውርስ ስምምነቶች በቀዳሚነት ይጨቀሳሉ። ፍርድ ቤት ካላፀደቀው ደሞ እንደማንኛውም ውል አስገዳጅነት አለው።
--…
🤔3👍1
Signed Mr. A.
2 Aug 2026, 04:54 UTC633 views8 reactionsread 7 August 2026 Photo
ነፍሰጡር (እርጉዝ) የሆነችን ሴትን ሆዷ ላይ በመምታት ፅንሱ እንዲሞት በማድረግ ድርጊቱን በፈፀመው ሰው ላይ በግድያ ሙከራ የወንጀል ተጠያቂነት የሚያስከትል ስለመሆኑ ። ቅፅ 15 መዝገብ ቁጥር 90089
--------------------—-------------
Your Reactions makes me post more... show me your love ❤️,Family
♡ ㅤ ⎙ㅤ ⌲ ✉️
ˡᶦᵏᵉ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ
መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርሷችሁ #Share & #likeያድርጉ እንዲሁም ገፃችንን በሚከተለው መስፈንጠሪያ ይቀላቀሉ👇👇
Join here⬇️
t.me/Higehateta
t.me/Higehateta
👍6❤1🥰1
Signed Mr. A.
31 Jul 2026, 17:40 UTC714 views1 reactionsread 7 August 2026 የጉዳዩ አመጣጥ ከፍ ሲል የተመለከተዉ ሲሆን ይህ ችሎት የግረ ቀኙን ክርክር አግባብነት ካላቸዉ የህግ ድንጋጌዎች ጋር በማገናዘብ እንዲሁም የሰበር አቤቱታዉ ያስቀርባል ሲባል ከተያዘዉ ጭብጥ አንዳር እንደሚከተለዉ መርምሮታል፡፡ እንደመረመርነዉ ተጠሪ አመልካችን ከሥራ ያሳናበታቸዉ አመልካች ከአምስት ተከታታይ ቀናት ከሥራ ቦታቸዉ በመቅረታቸዉ መሆኑን የሥር ፍ/ቤት የዉሳኔ ግልባጭ ያሳያል፡፡ ከዚህ አንጻር የሥር የወረዳዉ ፍ/ቤት የግራ ቀኙን ክርክር በመመርመር በደረሰበት ድምዳሜ አመልካች የሕክምና ማስረጃ እና የፀበል ማስረጃ ያቀረቡ መሆኑን በማመልከት የተጠሪ ኃላፊ ይህን ማስረጃ ባለመቀበል አመልካችን ከሥራቸዉ ያሰናበታቸዉ በመሆኑ ስንብቱ ሕገ ወጥ ነዉ የሚል ነዉ፡…
👍1
Signed Mr. A.
31 Jul 2026, 17:40 UTC564 views2 reactionsread 7 August 2026 #ከእምነት_ተቋም የሚሰጥ ፀበል መቆየት ማስረጃ በህግ ከታወቀ የህክምና ተቋም የተሰጠ ማስረጃ ባለመሆኑ ከስራ ለመቅረት በቂ ምክንያት አይደለም።
የሰ.መ.ቁ.227120
ታህሳስ 27 ቀን 2015ዓ.ም
ዳኞች፡- 1. ብርሃኑ አመነዉ
2. በዕዉቀት በላይ
3. ቀነዓ ቂጣታ
4. ሌሊሴ ደሳለኝ
5. ኑረዲን ከድር
አመልካች…..ወ/ሮ ሙሉነሽ ዋለልኝ -- ቀረቡ
ተጠሪ……..አዋሽ ባንክ ደብረማርቆስ ቅርንጫፍ -- አልቀረቡም
መዝገቡ ተመርምሮ የሚከተለዉ ፍርድ ተሰጥቷል፡፡
ፍርድ
ይህ የሥራ ዉል መቋረጥ ጋር የተያያዘ ክርክር ሲሆን የተጀመረው በአ…
❤2
Signed Mr. A.
27 Jul 2026, 16:30 UTC923 views7 reactionsread 7 August 2026 Don't focus on the goal, don't even focus on the process that leads to the goal, focus on becoming the kind of person who enjoys the process that leads to the goal.
@Higehateta
❤7
Signed Mr. A.
26 Jul 2026, 19:24 UTC≈1,070 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
External Vacancy Announcement
🏦አንበሳ ባንክ anbesa bank
Educational Qualification LLB Degree in Law
Position Junior Attorney
Only 2024,2025,2026 Graduates
Geez Regional Office
Interested applicants should present in person application letter along with CV & photocopies of credentials at:
Lion International Bank S.C
Northern Regional Office
Jubruk Area in front of ERCS
Mekelle
Deadline: July 29, 2026
Join us,…
❤3👍1
Signed Mr. A.
26 Jul 2026, 13:56 UTC812 viewsread 7 August 2026 https://t.me/SkillMoney01_bot/earn?startapp=ref_F3593E1A
Tetekemubet lefeta yihonal beteseb really
Start ....share habtam enihunibet
Signed 11:11
25 Jul 2026, 08:42 UTC≈1,730 views32 reactionsread 7 August 2026 ቅሬታ ❗️❗️ ቅሬታ ❗️
ለኢ.ፌ.ዲ.ሪ ፍትህ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡- ፍትሐዊ ያልሆነውን የህግ ባለሙያዎች የቅጥር መስፈርት ማስተካከያ እንዲደረግበት ስለመጠየቅ
በአሁኑ ሰዓት ሚኒስቴር መስሪያቤታችሁ ያወጣው የህግ ባለሙያዎች የቅጥር ማስታወቂያ የያዘው መስፈርት እጅግ አግላይ እና በብዙ የሚቆጠሩ ብቁ ተማሪዎችን ከውድድር ውጭ የሚያደርግ በመሆኑ ከፍተኛ ቅሬታ ፈጥሯል። ከዚህ ቀደም በነበሩ የቅጥር ሂደቶች (ለምሳሌ ባለፈው ዓመት የነበረው የ CGPA 3.25 እና ከዚያ በላይ እንዲሁም የ Exit Exam 85% ፐርሰንታይል መስፈርት) የተሻለ ተደራሽነት እና ሚዛናዊነት የነበረው ቢሆንም፣ የዘንድሮው አሰራር ግን የሚከተሉት መሠረታዊ የፍትሐዊነት ችግሮች …
👍25😁3❤2🤔1🙈1
Signed 𝓻𝓪𝓷𝓭𝓸𝓶𝓵𝔂 𝑡𝑦𝑝𝑒𝑑
24 Jul 2026, 20:46 UTC939 views4 reactionsread 7 August 2026 የራቁታቹን ፎቶ በሶሻል ሚድያ እለቃለሁ በማለት አስፈራርቶ ክብረ ንጽህና የገረሰሳ እና የግብረስጋ ድፍረት በደል ወንጀል የፈጸመው ተከሳሽ በፅኑ እስራት ተቀጣ
በፌዴራል መጀመሪያ ደረጃ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 7ኛ ወንጀል ችሎት የቀረበው ተከሳሽ ፀጋዬ ሲሳይ ስዩም እንቁላል ፋብሪካ ይገዙ ሜዳ ተብሎ በሚጠራው መኖሪያ ቤቱ የ14 አመት እድሜ ያላቸውን የግል ተበዳዬችን ‹‹ላስጠናችሁ›› በማለት ለእህቱ ልጅ በማስጠራት በ2018 ዓ.ም የአስገድዶ መድፈር ወንጀል ስለፈጸመባቸው በዐቃቤ ህግ ክስ ተመስርቶበታል፡፡
ተከሳሽ ግንቦት 30 ቀን 2018 ዓ.ም በግምት ከቀኑ 10፡00 ሲሆን በአራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 04 ልዩ ቦታው እንቁላል ፋብሪካ ይገዙ ሜዳ አካባቢ በሚገኘው…
👍2❤1👏1
Signed Mr. A.
21 Jul 2026, 15:15 UTC835 views4 reactionsread 7 August 2026 Forwarded from @Ethiopian_lawgroup
የህግ የበላይነት ተዋረድ (Hierarchy of Law)
**
በአንድ ሀገር ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ የህግ አይነቶች የሚቀመጡበትን የደረጃና የስልጣን ቅደም-ተከተል የሚያሳይ መሰረታዊ መርህ ነው። ይህ መርህ የህግ ስርአቱ የተናበበ፣ ግጭት የሌለበት እና ወጥ እንዲሆን ለማድረግ ወሳኝ ሚና ይጫወታል።
በዚህ ተዋረድ ውስጥ ዋናው መመርያ "የበላይ ህግ የበታች ህግን ይሽራል" የሚለው የህግ ሳይንስ ህግ ነው። ይህም የታችኛው ደረጃ ህግ በማንኛውም መልኩ ከበላዩ ካለው ህግ ጋር መጋጨትም ሆነ መቃረን እንደሌለበት ይደነግጋል።
በኢትዮጵያ የህግ ስርአት ውስጥ ያለውን የህግ የበላይነት ተዋረድ ከላይ ወደ ታች እንደሚከተለው ማየት ይቻላል፦
1. ህገ-መንግስት (The Con…
❤2👍2
Signed 𝓻𝓪𝓷𝓭𝓸𝓶𝓵𝔂 𝑡𝑦𝑝𝑒𝑑
18 Jul 2026, 16:53 UTC≈1,200 views9 reactionsread 7 August 2026 ቤት ሰርቶ አለማከራየት አይቻልም ተብሏል።
📌
አከራዮች ተጠንቀቁ፤ በአዲስ አበባ አዲስ መመሪያ ወጥቷል።
ቤት ሰርተው ወይም አድሰው ሳይጠቀሙበት ወይም ሳያከራዩ ለስድስት ወራት ካስቀመጡ፣
መንግስት ቢከራይ ሊያገኝ የሚችለውን ገቢ አስልቶ ግብር እንዲከፍሉ ያደርጋል ተብሏል።
ይባስ ብሎ ደግሞ ቤቱ ሳይከራይ ከአምስት አመት በላይ ከቆየ፣ አመታዊ የንብረት ግብሩ ላይ ሃያ አምስት በመቶ ተጨማሪ ቅጣትም ይጣልበታል።
አከራዮች 'ቤቴ ነው፣ የፈለኩትን አደርጋለሁ' ማለት አይችሉም ተብሏል
።
የህግ ባለሙያዎችም ቤት ለማግኘት ህዝቡ እየተቸገረ፣ ቤት ዘግቶ ማስቀመጥ መብት አይደለም እያሉ ይገኛሉ። ቤታችሁን ዘግታችሁ ያስቀመጣችሁ አከራዮች ሰው ይኑርበት ተብላችኋ
ል።
…
❤5👍3🤷♂1
Signed Mr. A.
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @Higehateta. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.