የተወደዳችሁ! በዚህ ዓመት እንደ ጉድ ፃፍኩ። እንደ ጉድ አነበባችሁኝ። እስከ አዲሱ ዓመት መጀመሪያ እረፍት ልወጣ ነው። የዚያ ሰው ይበለንና በአዲስ ጉልበት፣ በአዳዲስ ታሪኮች እና በሰባተኛ መጽሐፌ እንገናኛለን። እስከዚያ ያመለጧችሁን አንብቡልኝ። ቲክቶክ ካላችሁ ደግሞ እዚያ እዩኝ። ቸር ይግጠመን። 😘😘😘
❤158👍25😭23🤗5👏4🔥1

Channel
@HiwotWog
On this record: Topic · Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
7,270subscribers
+74 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
| Telegram ID | -1002201561538 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @HiwotWog |
| Created | Between 1 June 2024 and 30 September 2024 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 13 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/HiwotWog |
Literature — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 12 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 97% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 07:01 | 7,270 | +9 |
| 14 Sept 2026, 16:41 | 7,261 | +3 |
| 11 Sept 2026, 08:36 | 7,258 | +6 |
| 7 Sept 2026, 00:02 | 7,252 | -4 |
| 2 Sept 2026, 17:47 | 7,256 | +3 |
| 30 Aug 2026, 08:18 | 7,253 | +12 |
| 27 Aug 2026, 02:36 | 7,241 | +2 |
| 20 Aug 2026, 06:36 | 7,239 | -2 |
| 17 Aug 2026, 10:48 | 7,241 | +20 |
| 13 Aug 2026, 16:16 | 7,221 | +13 |
| 10 Aug 2026, 14:07 | 7,208 | +9 |
| 7 Aug 2026, 20:54 | 7,199 | +3 |
| 7 Aug 2026, 14:18 | 7,196 | first reading |
27 posts held, back to 16 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 12 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 27 posts for this entry, the most recent from 17 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Measured directly from 8 videos with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
1,965 reactions across 27 posts, in 19 distinct kinds. The most used accounts for 74.6% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 1,466 | 74.6% | |
| 👍 | 170 | 8.65% | |
| 😢 | 70 | 3.56% | |
| 👏 | 44 | 2.24% | |
| 😁 | 40 | 2.04% | |
| 💔 | 37 | 1.88% | |
| 😭 | 25 | 1.27% | |
| 🔥 | 21 | 1.07% | |
| 🥰 | 21 | 1.07% | |
| 🤔 | 17 | 0.865% | |
| 😡 | 16 | 0.814% | |
| 🙉 | 10 | 0.509% | |
| 🙏 | 8 | 0.407% | |
| 👀 | 5 | 0.254% | |
| 👌 | 5 | 0.254% | |
| 🤗 | 5 | 0.254% | |
| 😨 | 3 | 0.153% | |
| 🙊 | 1 | 0.051% | |
| 🤝 | 1 | 0.051% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 27 of the 27 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 1,965 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 27 most recent posts we hold, published 16 July 2026 to 17 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
የተወደዳችሁ! በዚህ ዓመት እንደ ጉድ ፃፍኩ። እንደ ጉድ አነበባችሁኝ። እስከ አዲሱ ዓመት መጀመሪያ እረፍት ልወጣ ነው። የዚያ ሰው ይበለንና በአዲስ ጉልበት፣ በአዳዲስ ታሪኮች እና በሰባተኛ መጽሐፌ እንገናኛለን። እስከዚያ ያመለጧችሁን አንብቡልኝ። ቲክቶክ ካላችሁ ደግሞ እዚያ እዩኝ። ቸር ይግጠመን። 😘😘😘
❤158👍25😭23🤗5👏4🔥1
" ስጠብቅህ ነበር" በትረካ ( ከቲክቶኬ)
🥰16❤12👌2🔥2
ይህንን ዝግጅት ደስ ካላችሁና ከተመቻችሁ ኑ ! መግቢያው ነፃ ነው ብለዋል የጋበዙኝ ወጣቶች።
❤36👍4
‹‹ስለ እንትን አትጻፍ›› --- ወዳጄ ሰለሞን ሳህሌ ትላንት ልብ ሰባሪ የፌስቡክ መልእክት ለጥፎ ነበር፡፡ "ፍቅር እኮ ነው" የተሰኘውን መጽሐፉን ለአንባቢዎች ለማቅረብ ዝግጅቱን ጨርሶ ዛሬ ሊያስመርቅ ደፋ ቀና ሲል «ቁጥጥር ከሚያደርጉ» አካላት "መጽሐፉ አይመረቅም" የሚል የእገዳ መርዶ እንደደረሰው ነገረን። ውጥኑ፣ ገንዘቡ እና ህልሙ በአንዲት ውሳኔ እጁ ላይ ሟሙ። ይህ ምን ማለት እንደሆነ አውቃለሁና ማምሻውን በሶል ጉዳይ ተነስቼ ልል ስለምፈልገው ተለቅ ያለ ነገር እየተብሰለሰልኩ ሰሞኑን ሁለንተናዬን ወደተቆጣጠረው ድንቅ መጽሐፍ ንባቤ ተመለስኩ፡፡ በረጅም ታሪኩ ውስጥ ካሉት መአት ሰዎች አንዱ ደራሲ በመሆን ዋዜማ ላይ ያለ ወጣት ገጸባህርይ ነው…
💔37👍34❤16👏5😭2
ተቃርኖ +++++ ሰዓቱ ከምሽቱ ሁለት ሰዓት ቢልም ካፌው አሁንም በሰው ተሞልቷል። የሚያረገርግ ገላቸው እና ደክሞም የሚያምር ፊታቸው የሚጣራ ሴት አስተናጋጆች የተጠጣ እና የተበላባቸውን ዕቃዎች፣ ሊበሉ የተሰናዱ ምግቦችንና በተስተናጋጆች ፊት የሚከፈቱ መጠጦችን የተሸከሙ መለስተኛ ጠረጴዛ የሚያህሉ ትሪዎችን አየር ላይ በሰቀሏቸው እጆቻቸው ሚዛን አስይዘው፤ በተፋፈጉ ጠረጴዛዎች እና እየተንፏቀቁ በተጠጋጉ ወንበሮች መሃከል ሲሆንላቸው እየተሽሎከለኩ፣ ሲያቅታቸው ከገጠማቸው ጋር እየታከኩና እየተላተሙ ውር ውር ይላሉ፡፡ ዳሌና ደረታቸው ላይ የሚያንዣብቡና በዐይን የሚዳሯቸው ተባዕት ዓይኖች እንዲሁም ገላማጭና ፈራጅ እንስት ፊቶች እንቅስቃሴቸውን ያጅባሉ፡፡ …
❤57😢13😁6🙏4
አዲስ ታሪክ/ ነገ 🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋
❤19👏4
‹‹ዲክሺነሪዋ›› ---- ሁለት ዓመት ሊሞላው ሦስት ሳምንት የቀረው… ግን ሳይድህ የሮጠ፣ ሳይኮላተፍ ምላሱ የተሳለ፣ የጨቅላነት ወራትን በችኮላ ዘሎ በቀናት የጎለመሰ የፍቅር ታሪክ አለኝ። ውክቢያችን ጊዜን ለመቅደም ይመስል ነበር። ጊዜ ራሱ ነገረ ሥራችን እያደናገረው «ኧረ ቀስ» ብሎ እስኪያዝንልን ድረስ ለመፋቀር ተጣደፍን። ይሉኝታ እስካጣ ድረስ ስላፈቀርኩት፣ አብሮ አደግ ጓደኞቼና እህቶቼ «ይሄ ነገሩ ልክ አይደለም» ሲሉኝ ክፉውን ላለመስማት ጆሮዬን ደፈንኩ። ከየፖድካስቱ የለቃቀሙትንና «ሬድ ፍላግ» ብለው የሚያውለበልቡትን የ«ተይው» ማስጠንቀቂያ ባንዲራ ላለማየት አንገቴን አዞርኩ፤ ዓይኖቼን ስህተቱና እንከኑን ላለማየት ጨፈንኩ። የኋላ ኋላ ልቤን …
❤61😢35😡16🤔11😁8👀5👌1🙊1
‹‹ዲክሺነሪዋ›› ---- «...ሁለት ዓመት ሊሞላው ሦስት ሳምንት የቀረው… ግን ሳይድህ የሮጠ፣ ሳይኮላተፍ ምላሱ የተሳለ፣ የጨቅላነት ወራትን በችኮላ ዘሎ በቀናት የጎለመሰ የፍቅር ታሪክ አለኝ። ውክቢያችን ጊዜን ለመቅደም ይመስል ነበር። ጊዜ ራሱ ነገረ ሥራችን እያደናገረው «ኧረ ቀስ» ብሎ እስኪያዝንልን ድረስ ለመፋቀር ተጣደፍን። ይሉኝታ እስካጣ ድረስ ስላፈቀርኩት፣ አብሮ አደግ ጓደኞቼና እህቶቼ «ይሄ ነገሩ ልክ አይደለም» ሲሉኝ ክፉውን ላለመስማት ጆሮዬን ደፈንኩ። ከየፖድካስቱ የለቃቀሙትንና «ሬድ ፍላግ» ብለው የሚያውለበልቡትን የ«ተይው» ማስጠንቀቂያ ባንዲራ ላለማየት አንገቴን አዞርኩ፤ ዓይኖቼን ስህተቱና እንከኑን ላለማየት ጨፈንኩ። የኋላ ኋላ ል…
❤42
‹‹የነተበ ዩኒፎርም›› ------- «አንቺ እኮ እንኳን ዛሬ ገና ትንሽ ልጅ ሳለሽ... አምስተኛ ነው አራተኛ ክፍል ሆነሽ ሰው ፊት ቆመሽ መናገር አትፈሪም ነበር... በተለይ ባመንሽበት ነገር ላይ ሳትፈሪ በስንት ሰው ፊት መናገር ታውቂበት ነበር» አለኝ አባባ። «ለምሳሌ ስለ ምን?» ጠየቅኩት። «ያን ጊዜ ትምህርት ቤት ውስጥ የምታደርጓቸው ክርክሮች አንዳቸውም ትዝ አይሉሽም እንዴ?» «እ... እነሱማ ትዝ ይሉኛል አባባ» «እኮ ብትረሺው ነበር የሚደንቀኝ... በተለይ ደግሞ በየዓመቱ የምታደርጉት አንድ ክርክር ነበር... ታስታውሺዋለሽ አይደል እሱን?» «አዎ አባባ... ልርሳውም ብል አታስረሳኝም አንተ... ሁሌ አይደል የምታነሳው... አጋጣሚ እየፈለግ…
❤73😢22👍12👏3👌2
አባቴ ምንም እንዳልተፈጠረ ጨዋታችንን ቀጠለ፡፡ «ከልጅነትሽ ጀምሮ መጻሕፍትን ትወጂ ነበር። እናትሽ ይሄን መብራት ሌሊቱን ሙሉ እያነደደች ልታሳብደኝ ነው ብላ ስታጠፋብሽ እንኳን እያለቀስሽ ነበር ከመጻሕፍትሽ የምትለያዪው...» አለ። «መጽሐፍት ወደሚወስዱኝ ቦታ መሄድ ደስ ይለኝ ስለነበር እኮ ነው አባባ... በነጻ ጉዞ በለው... እኛማ ነጭ ደሃ አይደለን… ከጎረቤት ቤት ውጪ የት ሄደን እናውቃለን?...» አልኩት። «ታዲያ አሁንስ?» አለኝ። «አሁን... አሁንም አንዳንዶቹ መጽሕፍት ደስ ወደሚል ስፍራ ይወስዱኛል። ግን አደግኩ አይደል…እንደ ልጅነቴ በመጽሐፍት በኩል ከእውነተኛው ዓለም ማምለጥ አልችልም» አልኩት ትካዜ በተጫነው ድምጽ። ፈገግ አለ። 📏📏📏 ሙሉ…
❤45🔥6👍3
የተወደዳችሁ! የምታዩዋቸው ስምንት ዥዋዥዌዎች ለንባብ ለሕይወት ካመጣሁዋቸው የሁለተኛ እትም የመጨረሻዎቹ ቅጂዎች ናቸው። ዕድሜ ለእናንተ ፈጥነን ያዘዝነው ሶስተኛ እትም አሁን እጄ ገብቷል። ኑ! ሸምቱ! ተጫወቱ! ለዓመታት ለለገሳችሁኝ ድጋፍና ፍቅራችሁ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ! 😘😘😘
❤61🙏4👍1
የተወደዳችሁ ንባብ ለሕይወት ዛሬ ሐሙስ ሐምሌ 23 ተጀምሯል። እኔም ባለቤቴም መጽሐፎቻችንን ይዘን ተሰይመናል። ገና ወደ አዳራሹ ስትገቡ ፊት ለፊት ዱቅ ብለን ታገኙናላችሁ። ነገ ዓርብ ሐምሌ 24 ከቀኑ 10 ሰዓት ብትመጡ ደግሞ ዋልያ መጽሐፍት ባዘጋጀው ያማረ ስፍራ የፊርማ ስነስርዓት ይኖረናል። 🫶🫶🫶🫶
❤48
Showing the 12 most recent of 27 posts we hold for @HiwotWog. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“የሕይወት እምሻው አጫጭር ታሪኮች/ Hiwot Emishaw” (@HiwotWog), 7,270 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/HiwotWog.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.