8 Aug 2026, 04:33 UTC14 views1 reactionsread 8 August 2026 የቀጠለ ...
ከዘፍ 12፥8 ጋር አንድ ዓይነት ትርጓሜ አላቸው። የቃሉ ፍቺ ..
"Qara" ፦ to call out to (address by name), to invite, to mention. [መጥራት፣ መጋበዝ፣ ማንሳት] የሚል ነው።
ዘፍጥረት 18፥22-33፦ ይህ ክፍል ትናንት ያየነበውን የምልጃና የልመና ጸሎት የሚደግም ነው።
Refer. 📚
Warren W Wiersbe. Be Obedient (Genesis 12-24).
James Strong. Strong's Dictionary of the Bible.
@Hodos_theway
❤1
8 Aug 2026, 04:33 UTC13 viewsread 8 August 2026 Photo
ቀን 2 የአብርሃም ጸሎት /Abraham's Prayer
ዘፍጥረት 12 የሚያወራው ዋና ሀሳብ አብርሃም የተባለው አብራም በሚኖርበት ከተማ በእግዚአብሔር ትዕዛዝ እና ተስፋ በመውጣት ጉዞን ሲያደርግ ነው። ጉዞን በሚያደርግበት ጊዜ ከወንድሙ ሎጥ ጋር (በእረኞቻቸው መካከል) ጥል ተፈጥሮ ሎጥ ወደ ሰዶምና ገሞራ ሳትጠፋ በፊት ለምለም ወደ ነበረው ሲያምራ አብርሃም ወደ ከነዓን ምድር ጉዞ አደረገ። አብርሃም ከሎጥ ጋር ተለያይቶ መንገድ ከጀመረ በኋላ እግዚአብሔር ሰሜኑን፣ ደቡቡን፣ ምስራቁንና ምዕራቡን ለርሱና ለዘሩ አሳልፎ እንደሚሰጠው ቃልኪዳን ገባለት።
"እግዚአብሔርም ለአብራም ተገለጠለትና፦ ይህችን ምድር ለዘርህ እሰጣለሁ አለው። እርሱም ለተገለጠለት ለእግዚአብሔር በ…
8 Aug 2026, 02:20 UTC16 viewsread 8 August 2026 Photo
🌟 የዕለቱ የጥናት ክፍል 🌟
ዘፍጥረት 12፥1-20
ዘፍጥረት 18፥1-33
@Hodos_theway
7 Aug 2026, 20:08 UTC24 views4 reactionsread 8 August 2026 2018 ሊያልቅ 1 ወር ገደማ ቀረው
አቤት የእግዚአብሔር ምህረት 🥺❤️🔥
ምድረበዳውን በስብ አጠገበው! 🙌
@Hodos_theway
🔥4
7 Aug 2026, 05:04 UTC37 views1 reactionsread 8 August 2026 የቀጠለ ....
“ስለዚህ ቅዱስ ሁሉ በምቹ ጊዜ ወደ አንተ ይለምናል፤ ብዙ የጥፋት ውኃም ወደ እርሱ አይቀርብም።” በመዝሙር 32፥6
“አቤቱ፥ በመከራ ጊዜ ፈለጉህ፥ በገሰጽሃቸውም ጊዜ ልመናቸውን ወደ አንተ አፈሰሱ።” በኢሳይያስ 26፥16
እነዚህ የሚያሳዩን ጸሎት የመረጃ ልውውጥ ሳይኾን፣ በሰውና እግዚአብሔር መካከል በመሆን ምልጃን፣ ልመናን እና ጩኸትን የምናቀርብበት መሆኑ ነው።
ጸሎት የነፍስ ጩኸትና ልመና ነው።
የነፍስ ጩኹት 🫠 ጩኹ!
Refer. 📚
Warren W Wiersbe. Be Obedient (Genesis 12-24).
James Strong. Strong's Dictionary of the Bible. P. 1883 (no. 6419) & 2521 (no. 8605…
❤1
7 Aug 2026, 04:59 UTC35 viewsread 8 August 2026 Photo
ቀን 1 መግቢያ
በብሉይ ኪዳን መጽሐፍ ቅዱስን በዕብራይስጥ አንድ ነጠላ ቃል ሳይኾን፣ እንደ ልመና፣ ፍርድ፣ ምልጃ፣ ራስን ማዋረድ፣ መጮህ ሆነው ቀርበዋል። ዛሬ ያገኘዋቸው ሁለቱን ዋና ቃላት "ፓላል" (Palal) እና "ተፊላ" (Tephilla) የሚሉ ቃላቶች ናቸው።
ሀ# ፓላል (Palal) ፦ አጥብቆ መማጸን (intreat)፣ ፍርድ መጠየቅ (to seek judgement)፣ መለመን (pray(-er,-ing))፣ መለመን (make supplication). (በ KJV ትርጉም ስታዩ)
ይህ ቃል ጥቅም ላይ ሲውል የነበረው በሁለት መንገድ ሲኾን፤ አንደኛው፣ የሰውን ጉዳይ ፍርድ እንዲሰጥ ማቅረብ፤ ሁለተኛው፣ መማለድ ወይም የማስታረቅ የሚል ሰፊ ትርጉም ይዟል።
ዘፍጥረት…
7 Aug 2026, 02:33 UTC37 viewsread 8 August 2026 Photo
🌟 የዕለቱ የንባብ ክፍል 🌟
- ዘፍጥረት 20፥1-18
- መዝሙር 32፥1-11 እና
- ኢሳይያስ 26፥1-21
ሙሉ ክፍሉን አጥንታችሁ የኔን ጽሐፍ ብታዩት ይበልጥ ትረዱታለላችሁ 🙏
@Hodos_theway
НODOS | THE WAY ✨ pinned «ነገ ነሐሴ 1 የ30 ቀናት "ጸሎት" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ይጀምራል።»
6 Aug 2026, 21:04 UTC36 viewsread 8 August 2026 ነገ ነሐሴ 1 የ30 ቀናት "ጸሎት" በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት ይጀምራል።
6 Aug 2026, 15:29 UTC44 views1 reactionsread 8 August 2026 Eva Mobilizers ለእናንተ ነው 😊 think it!
Mobilizing is a study about convictions. Almost any Christian would say they believe in the Great Commission. You could even ask them if they be lieve God desires every believer to be involved in seeing the Great Com mission fulfilled and they will likely tell you they do. Mobilizing is a study about turning beliefs into convictions. It’s really about gaining one big conviction: t…
❤1
5 Aug 2026, 20:23 UTC51 views2 reactionsread 8 August 2026 የምሽት ሀሳብ 💡
የቤተ እምነታችንን Doctrine ማወቅ በራሱ ጥሩ ነገር ቢሆንም፣ ትሕትና ከሌለበት ማወቅ አለማወቅ የሚሻል መሰለኝ፤ ትርፉ ሰውንም የሰማዩንማ ማሳዘን ነው።
የእምነት አቋም ላይ ከሰው ጋር ንግግር ስናደርግ የያዝነው እውነት እንዳለ ሆኖ ሌላ ሰው ለሚጠይቀን ነገር ሁሉ በማስረጃ የምናምነውን ነገር ሳንፈራ፣ ከተሳሳተትን ለመመለስ፣ ለመማር በሚፈልግ ልብ ሰውን ሁሉ ማውራት አለብን። ይህ ማለት ግለሰቡ ያመጣነውን ትምህርት ሁሉ "ዕሺ" እንላለን ማለት ሳይሆን፣ በመጽሐፍ ቅዱስ ማስረጃ እናያለን፣ እናሳያለን። አለመስማማት ካለም "የኔ እምነት ይሄ ነው" ብሎ ነግሮ መለየት፣ በዐቅበተ እምነት ውስጥ ካለን ደግሞ የሙግት አደረጃጀት እና ሂደት ጠብቀን …
❤2
5 Aug 2026, 14:47 UTC64 views5 reactionsread 8 August 2026 File
በዘመኔ አያለሁ 🥹❤️
ዘማሪት አስቴር አበበ 🎶🎶
@Hodos_theway
❤🔥3❤1🥰1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Hodos_theway. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.