ዜና ሀዘን የሰንበት ት/ቤታችን አቡነ ባስልዮስ ምድብ ተማሪ የሆነችው የጽዮን አለማየሁ እናት ከዚህ አለም ድካም ስላረፉ ስርዓተ ቀብራቸው ዛሬ 8:00 ሰዓት በካቴድራላችን የሚፈፀም ሲሆን አባላት ከ 6:00 ጀምሮ ልብሰ ስብሐት ስለሚለበስ በሰዓቱ እንድትገኙ። ለእህታችን እና ለቤተሰቦቿ መጽናናትን እንመኛለን። ኆኅተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት
Signed Gedion melese

Channel
@HohiteTsdeki05
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Telegram's recommendations · Cite this entry
991subscribers
+17 since we began measuring on 25 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1001272078190 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @HohiteTsdeki05 |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 25 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 5 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/HohiteTsdeki05 |
Religion — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 19 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 95% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 11:55 | 991 | +7 |
| 11 Sept 2026, 04:41 | 984 | +13 |
| 1 Sept 2026, 12:48 | 971 | -2 |
| 26 Aug 2026, 02:44 | 973 | -1 |
| 25 Aug 2026, 06:30 | 974 | first reading |
18 posts held, back to 19 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 18 posts for this entry, the most recent from 21 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
ዜና ሀዘን የሰንበት ት/ቤታችን አቡነ ባስልዮስ ምድብ ተማሪ የሆነችው የጽዮን አለማየሁ እናት ከዚህ አለም ድካም ስላረፉ ስርዓተ ቀብራቸው ዛሬ 8:00 ሰዓት በካቴድራላችን የሚፈፀም ሲሆን አባላት ከ 6:00 ጀምሮ ልብሰ ስብሐት ስለሚለበስ በሰዓቱ እንድትገኙ። ለእህታችን እና ለቤተሰቦቿ መጽናናትን እንመኛለን። ኆኅተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት
Signed Gedion melese
የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የወንድማችን ዲ/ን ትንሳኤ ወንደሰን አባት ሥርዓተ ቀብራቸው ዛሬ 8:00 ሰዓት በቦሌ አራብሳ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የሚፈጸም ሲሆን አባላት ከ4፡30 ሰዓት ጀምሮ ልብሰ ስብሐት ስለሚለበስ እንድትገኙ። ቀብር የምትሄዱ አባላት መኪና ለማመቻቸት እንዲያግዘን የሚሄደውን አባል ቁጥር ለማወቅ በዚሕ ስልክ እየደወላችሁ ተመዝገቡ +251980249604 ለወንድማችን እና ለመላው ቤተሰቡ መጽናናትን እንመኛለን። ኆኅተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት
Signed Gedion melese
ዜና ሀዘን የሰንበት ት/ቤታችን አባል የሆነው የወንድማችን ዲ/ን ትንሳኤ ወንደሰን አባት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። ሥርዓተ ቀብራቸው መቼ? የት? እና ሰዓቱን መረጃው ሲደርሰን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ለወንድማችን እና ለመላው ቤተሰቡ መጽናናትን እንመኛለን። ኆኅተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት
Signed Gedion melese
Photo, posted without a caption
Signed Gedion melese
ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን። የመምህራችን ዲ/ን ጋሻው መኳንንት ባለቤት እናት ሥርዓተ ቀብራቸው በነገው ዕለት ማለትም 02/12/18ዓ.ም በቤተል ቅዱስ ጊዮርጊስ ከቀኑ 6:00 ሰዓት የሚፈጸም ይሆናል።
Signed Gedion melese
የኆኅተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ማኅበራዊ ሚዲያን ይወዳጁ፡- 📌 ቴሌግራም https://t.me/HohiteTsdeki05 📌 ፌስቡክ https://www.facebook.com/hohetesedk/ 📌 ቲክቶክ hohit_05 📌ዩቲዩብ https://youtube.com/@user-jl9tq9ey5z?si=ydDF_LTcesz8KTfd
Signed Gedion melese
ዜና ሀዘን የሰንበት ት/ቤታችን የቀድሞ ሊቀ መንበር የሆነው የመምህራችን ዲ/ን ጋሻው መኳንንት የባለቤቱ እናት ከዚህ ዓለም ድካም አርፈዋል። ለመምህራችን እና ለመላው ቤተሰቡ መጽናናትን እንመኛለን። ሥርዓተ ቀብራቸው መቼ? የት? እና ሰዓቱን መረጃው ሲደርሰን የምናሳውቃችሁ ይሆናል። ኆኅተ ጽድቅ ሰ/ት/ቤት
Signed Gedion melese
በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! «ድንግል ሆይ፤ ከሚያስብ ሁሉን ከማይዘነጋ ከልጅሽ ዘንድ አሳስቢ።» — አባ ሕርያቆስ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታችንም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለሁላችሁ ይሁን። የተወደዳችሁ የመካኒሳ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ካቴድራል አገልጋዮች፦አባቶቻችን ካህናት፣ዲያቆናት ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የኆኅተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት አባላት፣ ምእመናንና ምእመናት ✨ እንኳን ለፍልሰታ ጾም በሰላም አደረሰን፤ አደረሳችሁ!* ✨ 📌 የጾመ ፍልሰታ መልእክት ጾመ ፍልሰታ በእመቤታችን ቅድስት ማርያም ምልጃ ወደ እግዚአብሔር በፆምና በጸሎት በንስሐና በስግደት ፣በምጽዋት፣ በቅዱሳት ምሥጢራት…
Signed Gedion melese
እናስታውሰው !! ጾመ ፍልሰታን በማስመልከት የተዘጋጀ የጸሎት መርሐ ግብር በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ከምሽቱ 12 ፡ 00 ሰዓት ጀምሮ ስለሚደረግ ሁላችሁም የመርሐ ግብሩ ተካፋይ ትሆኑ ዘንድ መልዕክታችንን እናስተላልፋለን ። 👉ለሚያገለግል ሰው ከፍጹምነት የምታደርስ የተወደደች የተመረጠች ተልእኮ ጸሎት ናት።
Signed Gedion melese
የኆኅተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ማኅበራዊ ሚዲያን ይወዳጁ፡- 📌 ቴሌግራም https://t.me/HohiteTsdeki05 📌 ፌስቡክ https://www.facebook.com/hohetesedk/ 📌 ቲክቶክ hohit_05 📌ዩቲዩብ https://youtube.com/@user-jl9tq9ey5z?si=ydDF_LTcesz8KTfd
Signed Gedion melese
📣 የጸሎት መርሐግብር ማስታወሻ "ሳታቋርጡ ጸልዩ።" (1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17) ዘወትር ማክሰኞ በሰንበት ት/ቤታችን አዳራሽ ከምሽቱ 12፡30 ጀምሮ የሚካሄደውን የጸሎት መርሐ ግብር እናስታውሳችው። ጸሎት የክርስቲያን ትንፋሽ፣ የአገልግሎት መሠረት እና የመንፈሳዊ ጥንካሬ ምንጭ ነው። ስለዚህ በአንድ ልብና በአንድ ሀሳብ በመሰብሰብ ስለ አገልግሎታችን ስለቤተክርስቲያናችን ፈጣሪን እንለምነው፤ በጸሎትም እንበርታ። 👉ለሚያገለግል ሰው ከፍጹምነት የምታደርስ የተወደደች የተመረጠች ተልእኮ ጸሎት ናት።
Signed Gedion melese
የኆኅተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት ማኅበራዊ ሚዲያን ይወዳጁ፡- 📌 ቴሌግራም https://t.me/HohiteTsdeki05 📌 ፌስቡክ https://www.facebook.com/hohetesedk/ 📌 ቲክቶክ hohit_05 📌ዩቲዩብ https://youtube.com/@user-jl9tq9ey5z?si=ydDF_LTcesz8KTfd
Signed Gedion melese
Showing the 12 most recent of 18 posts we hold for @HohiteTsdeki05. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 1 seed channel's Telegram-generated recommendation list in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“ኆኅተ ጽድቅ ሰንበት ትምህርት ቤት” (@HohiteTsdeki05), 991 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/HohiteTsdeki05.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.