ኡመል ቁራ የቁርአን ሒፍዝና ዲናዊ ት/ቶች ማዕከል የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ※ ብዛት፦ 3 ※ ፆታ፦ ሴት ተፈላጊ ችሎታ፦ ※ ከቃዒደቱል ኑራኒያ ጀምሮ ※ ቁርኣንን በተጅዊድ በደንብ ማንበብ መቻል ※ መሠረታዊ የአቂዳ ኪታቦችን ማስቀራት መቻል ※ ከህፃናት እስከ አዋቂ መግባባት መቻል ※ ለመድረሳው ታማኝ ሆኖ መገኘት ደመወዝ፦ በስምምነት ለመድረሳው ቅርብ መሆን ቅድሚያ ያሰጣል አድራሻ ጣፎ 44 ማዞርያ ለማመልከት፦ 0922332714 = የቴሌግራም ቻናል፦ https://t.me/HudaJobs https://t.me/HudaJobs

Channel
Huda Jobs - ሁዳ የስራ ማስታወቂያዎች
@HudaJobs
On this record: Topic · Growth · Engagement · Posts · Citations · Handles named that no longer answer · Cite this entry
4,583subscribers
+104 since we began measuring on 6 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 3,162–10,000.
Register entry
| Telegram ID | -1002578128185 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @HudaJobs |
| Created | Between 1 March 2025 and 31 July 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 6 August 2026 |
| Last confirmed live | 18 September 2026 |
| Measurements held | 14 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 18 September 2026 |
| On Telegram | t.me/HudaJobs |
Topic
Job listings — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 13 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 91% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 18 Sept 2026, 01:59 | 4,583 | -15 |
| 13 Sept 2026, 15:19 | 4,598 | -16 |
| 9 Sept 2026, 11:58 | 4,614 | -6 |
| 3 Sept 2026, 17:41 | 4,620 | +7 |
| 31 Aug 2026, 17:12 | 4,613 | +6 |
| 28 Aug 2026, 09:13 | 4,607 | +19 |
| 25 Aug 2026, 14:05 | 4,588 | +18 |
| 22 Aug 2026, 16:06 | 4,570 | +9 |
| 19 Aug 2026, 03:23 | 4,561 | +22 |
| 16 Aug 2026, 05:22 | 4,539 | +56 |
| 12 Aug 2026, 20:06 | 4,483 | +31 |
| 9 Aug 2026, 12:04 | 4,452 | -26 |
| 6 Aug 2026, 10:00 | 4,478 | -1 |
| 6 Aug 2026, 08:35 | 4,479 | first reading |
Engagement
20 posts held, back to 28 June 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 6 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 2 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
Recent posts
መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ በአዳሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን የሚያስተምር 1 ኡስታዝ ይፈልጋል የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ብዛት፦ 1 መስፈርቶች፦ 1. ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ የሐፈዘ እና የማቅራት ብቃት ያለው። 2. በመልካም ስነ-ምግባሩ ለተማሪዎች አርአያ መሆን የሚችል። 3. የሰለፊያ ደዕዋን የተረዳ ኪታቦችን የቀራ እና ማቅራት የሚችል። 4. የመድረሳውን የውስጥ ደንብ እና መመሪያ ለማክበር ዝግጁ የሆነ። 5. ተማሪዎችን በሙሉ አቅሙ የማገዝ እና በቁርጠኝነት የመስራት ፍላጎት ያለው። 6. እድሜ 21 እና ከዛ በላይ አድራሻ፦ አ.አ አንፎ ድልድይ አል-ሂላል አካዳሚ ከፍ ብሎ ለማመልከት ከስር በሚገኙት አድራሻዎች ያግኙን በስልክ ቁጥር፦ 0917399776…
ሀጂ ይማም መስጂድና መድረሳ አስቸኳይ! የስራ መደብ፦ ኡስታዝ ※ ብዛት፦ 1 ※ ፆታ፦ ወንድ መስፈርት፦ 1. ቁርአንን (በተጅዊድ) እና መሠረታዊ ኪታቦችን ማስቀራት የሚችል። 2. የአረብኛ ኸጥ ማንበብ ፣ማስተማር ፣መፃፍ የሚችል። 3. በቂ የማስተማር ልምድ ያለው። 4. ጥርት ያለ አማረኛ መናገር የሚችል እና ለጆችን አግባብቶ መያዝ የሚችል። 5. ኢስላማዊ አደብ ያለውን አለባበስ የሚለብስ :-ከ ከዕብ ከፍ ያለ ጀለቢያ የሚለብስ። 6. ለሰፈሩ (ለ ፒያሳ ) ቅርብ የሆነ መሆን አለበት። ※ የስራ ጊዜ፦ ቀን፦ ከሰኞ - ቅዳሜ። ሰዐት፦ ከጠዋት 2:30 - 6:30። ※ ደምወዝ፧ በመድረሳው ስኬል መሠረት። አድራሻ፦ ፒያሳ (ሰባራ…
አህመድ ነጃሺ መስጂድና መድረሳ የስራ መደብ፦ ኡስታዝ መድረሳው ብቁ የሆነች ኡስታዝ በሚከተሉት መስፈርቶች ለክረምቱ ፕሮግራም መቅጠር ይፈልጋል። ማመልከቻ መስፈርቶች፦ ※ ቁርአን ሙሉ ወይም በከፊሉ ሂፍዝ መኖር ※ ቃዒዳ እና ነዘር ቁርአን ጀማሪዎችን በደንብ አስቀርቶ ማብቃት መቻል ※ የማስቀራት ልምድ መኖር ※ የተርቢያ ትምህርቶችን ለህፃናት መስጠት መቻል ※ ለመድረሳው ቅርብ መሆን (ቅድሚያ ይሰጣል) የስራ ቀናት ※ ከሰኞ እስከ ሐሙስ እና ቅዳሜ የስራ ሰዓት ※ ከጠዋቱ 3:00-9:00 እና ከሰዓት ※ አድራሻ አለም ባንክ ትሮፒካል ዝቅ ብሎ ኢንዱስትሪ መንደር ※ ደመወዝ፦ በስምምነት ለማመልከት፦ በቴሌግራም @DARUZIKRISLAMICCENTER6 =
የተለያዩ ኪታቦችን የሚያቀሩ ኡስታዝ ለመስጂድ ወይም ለመድረሳ ከፈላጋችሁ ልምድ ያላቸዉ ኡስታዝ ናቸዉ ደዉሉላቸዉ። ኡስታዝ አሕመድ ሲራጅ 0919733600
አስቸኳይ የኡስታዝ ቅጥር ማስታወቂያ መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ በአዳሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን የሚያስተምር 1 ኡስታዝ ይፈልጋል መስፈርቶች፦ 1. ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ የሐፈዘ እና ሸሀዳ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የማቅራት ብቃት ያለው። 2. በመልካም ስነ-ምግባሩ ለተማሪዎች አርአያ መሆን የሚችል። 3. የሰለፊያ ደዕዋን የተረዳ ኪታቦችን የቀራ እና ማቅራት የሚችል 4. የመድረሳውን የውስጥ ደንብ እና መመሪያ ለማክበር ዝግጁ የሆነ። 5. ተማሪዎችን በሙሉ አቅሙ የማገዝ እና በቁርጠኝነት የመስራት ፍላጎት ያለው። 6. እድሜ 21 እና ከዛ በላይ ሁሉንም መስፈርቶች አሟልቶ ሸሀዳ ከሌለው ተቀባይነት ይኖረዋል አድራሻ ~ አ.አ አንፎ ድልድይ አል-ሂላል …
አስቸኳይ ማስታወቂያ ለ አዳሪ መርከዝ ኡስታዝ እንፈልጋለን ዳሩል ዒልም የቁርአን ሒፍዝና የተርቢያ ማዕከል ኡስታዝ አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል። ማሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፦ 1. ቁርአንን በጥሩ ተጅዊድና ሙራጅዓ የሀፈዘ። 2. የቁርአን ሸሀዳ ያለውና የማስተማር ልምድ ያለው። 3. መሰረታዊ የተጅዊድ ህግጋቶች ላይ በቂ ግንዛቤ ኖሮት ማስተማር የሚችል። 4. የሰለፊያን ዳዕዋ የተረዳ, ኪታቦችን የቀራና የማስቀራት ልምድ ያለው። 5. ለተማሪዎች በሁለንተናው ጥሩ አርአያ መሆን የሚችል። የምንፈልገው የአስተማሪ ብዛት 3 እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የሚያሟላ ከታች ባለው ስልክና ዩዘር ኔም ያናግረን። 0911171786 0910034683 @DarulIlm…
አህመድ ነጃሺ መስጂድና መድረሳ የስራ መደብ፦ ኡስታዛና ተቆጣጣሪ መድረሳው ብቁ የሆነች ኡስታዛና ተቆጣጣሪ በሚከተሉት መስፈርቶች ለክረምቱ ፕሮግራም መቅጠር ይፈልጋል። ማመልከቻ መስፈርቶች፦ ※ ቁርአን ሙሉ ወይም በከፊሉ ሂፍዝ መኖር ※ ቃዒዳ እና ነዘር ቁርአን ጀማሪዎችን በደንብ አስቀርቶ ማብቃት መቻል ※ የማስቀራት ልምድ መኖር ※ የተርቢያ ትምህርቶችን ለህፃናት መስጠት መቻል ※ ለመድረሳው ቅርብ መሆን (ቅድሚያ ይሰጣል) የስራ ቀናት ※ ከሰኞ እስከ ሐሙስ እና ቅዳሜ የስራ ሰዓት ※ ከጠዋቱ 3:00-9:00 እና ከሰዓት ※ አድራሻ አለም ባንክ ትሮፒካል ዝቅ ብሎ ኢንዱስትሪ መንደር ※ ደመወዝ፦ በስምምነት ለማመልከት፦ በቴሌግራም @DARUZIKRISLAMI…
አል-ማሂር የቁርአን ሒፍዝ የተርቢያ ማዕከል ማዕከሉ በቀጣዮቹ የስራ ዘርፍ ኻዲም ይፈልጋል አስቸኳይ፦ 1. የስራ መደብ፦ ሼፍ (ዋና ምግብ አብሳይ) ※ ፆታ፦ ሴት ※ ብዛት፦ 1 ※ ደምወዝ፦ በስምምነት ተፈላጊ መስፈርቶች፦ 1. የካበተ የስራ ልምድ ያላት 2. ተገቢዉ የሙያ ማረጋገጫ ያላት (መርከዝ ላይ የሰራች ቢሆን ይመረጣል) 3. ኢስላማዊ ስነ መግባር የተላበሰች 4. ሸሪዐዊ አለባበስን የጠበቀች ለቦታው ቅርብ የሆነች ቢሆን ይመረጣል ! 2. የስራ መደብ፦ ረዳት ምግብ አብሳይ ※ ፆታ፦ ሴት ※ ብዛት፦ 1 ※ ደምወዝ፦ በስምምነት ተፈላጊ መስፈርቶች፦ 1. ልምድ ያላት 2. ሀላፊነቷን በአግባቡ የምትወጣ (መርከዝ ላይ የሰራች ቢሆን ይመረጣል) 3. ኢስላማዊ …
አል ኢምራን መድረሳ የስራ መደብ፦ ኡስታዛ ※ ፆታ፦ ወንድ ※ ብዛት፦ 1 ቀጥሎ የሚጠቀሱትን መስፈርት የሚያሟላ፦ 1. ሒፍዝ በኢትቃን የሐፈዘና ተጅዊድ ላይ ጎበዝ የሆነ። 2. የተጅዊድ ኪታቦችንና ለጀማሪ የሚሆኑ ሪሳላዎችን ማስቀራት የሚችል ተማሪዎችን በደንብ መያዝ የሚችል 3. በአቂዳዉም በመንሐጁም ሱኒይ የሆነ 4. በእድሜም በሰል ያለ ተማሪዎችን ተርቢያና አደብ ማስያዝ ላይ ልምድ ያለው። 5. በአካዳሚክ ት/ት ከ12 በላይ የሆነዉን እንፈልጋለን። የትምህርት ፕሮግራም ክሪምት ላይ ከሰኞ - ቅዳሜ ፡ ከ2:15-6:00 እና ከሰዓት ከ8፡00-9፡30 ጁሙዓና እሁድ እርፍት ነው የበጋ_ፕሮግራም ደግሞ ቅዳሜና እሁድ ከ2:00-6:00 (የተማሪዎች) ደመወዝ፦ …
አስቸኳይ የኡስታዝ ቅጥር ማስታወቂያ መርከዝ ኢብኑ ተይሚያ አል-ሐራኒ በአዳሪ ፕሮግራም ተማሪዎችን የሚያስተምር 1 ኡስታዝ ይፈልጋል መስፈርቶች፦ 1. ቁርኣንን ሙሉ በሙሉ የሐፈዘ እና ሸሀዳ ማቅረብ የሚችል እንዲሁም የማቅራት ብቃት ያለው። 2. በመልካም ስነ-ምግባሩ ለተማሪዎች አርአያ መሆን የሚችል። 3. የሰለፊያ ደዕዋን የተረዳ ኪታቦችን የቀራ እና ማቅራት የሚችል 4. የመድረሳውን የውስጥ ደንብ እና መመሪያ ለማክበር ዝግጁ የሆነ። 5. ተማሪዎችን በሙሉ አቅሙ የማገዝ እና በቁርጠኝነት የመስራት ፍላጎት ያለው። 6. እድሜ 21 እና ከዛ በላይ ሁሉንም መስፈርቶች አሟልቶ ሸሀዳ ከሌለው ተቀባይነት ይኖረዋል አድራሻ ~ አ.አ አንፎ ድልድይ አል-ሂላል …
ዓኢሻ መስጂድና መድረሳ የስራ መደብ፦ ኡስታዛ ※ ብዛት፦ 3 (ሶስት) ※ ፆታ፦ ሴት መስፈርቶች፦ ※ ቁርአንን በተጅዊድ በትክክል ማንበብ የምትችል። ※ አጫጭር ደርሶችን የዓቂዳ የተርቢያ የተጅዊድ መሠል ደርሶችን መስጠት የምትችል። የማስቀራት ልምድ ያላት። ※ የመድረሳውን ሕግና ሥርዓት የምታከብር። ※ ከመድረሳው አካባቢ ቅርብ የምትኖር ትመረጣለች። (ግዴታ አደለም) የደርስ ሰዓት፦ (ለክረምት): ከጠዋቱ 2:30 እስከ ዙህር ደመወዝ፦ በስምምነት አዲስ አበባ፣ አለም ባንክ – ስልጤ ሰፈር ለበለጠ መረጃና ለማመልከት፦ 0967494979 ወይም @abduuu000
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @HudaJobs. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Mentions
Named by 3 registered channels — every channel on the register whose own posts have named this one, by its current username or any other username it currently holds, merged from two separately captured readings of the same fact so a namer caught by only one of them is not missed and a namer both caught is not counted twice. A username this channel has since dropped is not matched — that handle may belong to someone else now, and crediting today’s namer to yesterday’s owner would misattribute it.
Named by
Channels on the register whose posts name this channel's handle.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
Handles this channel named that no longer answer
- Dead references
- 1
- handles named in this channel’s posts, vacant today
- Evidenced gone
- 0
- we ourselves saw one of these resolve, at some point
- Never seen alive
- 1
- vacant every time we have ever looked
@HudaJobs named 1 handle that resolve to nothing today. That is a fact about the reference, not necessarily a fact about the handle’s history — see the two groups below.
Most of these may never have existed as a live channel at all. A handle a channel names can be a typo, an aspirational name nobody registered, or a channel that was already gone before this one ever mentioned it. Unless a row below is marked evidenced, all we know is that it references a handle that is not a live channel today — not that anything “died”. How this is measured.
Never seen alive
References a handle that is not a live channel — we have no record it ever was one.
named in 1 post, 8 August 2026 – 8 August 2026
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 18 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Huda Jobs - ሁዳ የስራ ማስታወቂያዎች” (@HudaJobs), 4,583 subscribers as measured 18 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/HudaJobs.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.