🚨 "በትግራይ ክልል የሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪ አንመድብም..." - ትምህርት ሚኒስቴር በትግራይ ክልል በሚገኙ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ግቢ ውስጥ የሚገኙ ታጣቂዎችና የወታደራዊ ኃይሎች እንቅስቃሴ በአስቸኳይ እንዲነሱ ትምህርት ሚኒስቴር ጥብቅ ማሳሰቢያ አስተላለፈ። 🚧 ዋና ዋና ነጥቦች የተተላለፈው ማሳሰቢያ፦ የትምህርት ሚኒስትሩ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ ለመቀሌ፣ አክሱም፣ አዲግራት እና ራያ ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዚዳንቶች በላኩት ደብዳቤ፣ የዩኒቨርሲቲዎቹ ግቢዎች ከማንኛውም ወታደራዊ እንቅስቃሴ ነፃ እንዲደረጉ አሳስበዋል። የተማሪዎች ደህንነት፦ በካምፓሶቹ ውስጥ የወታደራዊ ኃይሎችና የትጥቅ እንቅስቃሴዎች መኖራቸው የተማሪዎችን ደህንነትና ሰላማዊ የመማር…

Channel
Hulum News ሁሉም ዜና
@Hulum_news
On this record: Growth · Engagement · What this channel posts · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
22,621subscribers
-356 since we began measuring on 7 September 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
Register entry
| Telegram ID | -1001803555688 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Hulum_news |
| Created | Between 1 September 2022 and 31 October 2023 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 September 2026 |
| Last confirmed live | 17 September 2026 |
| Measurements held | 6 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 17 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Hulum_news |
Growth
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 17 Sept 2026, 23:22 | 22,621 | -75 |
| 15 Sept 2026, 22:02 | 22,696 | -52 |
| 14 Sept 2026, 09:16 | 22,748 | -78 |
| 12 Sept 2026, 14:58 | 22,826 | -59 |
| 10 Sept 2026, 14:41 | 22,885 | -92 |
| 7 Sept 2026, 21:22 | 22,977 | first reading |
Engagement
17 posts held, back to 15 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
- ERR · 30 days
- 3.33%
- avg views ÷ 22,621 subscribers
- Avg views / post
- 753
- 11 posts measured
- Reaction rate
- 0.616%
- reactions ÷ views · ER floor
- Posts in window
- 11
- of 17 held
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 8 of 11 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 7 September 2026 |
|---|---|
| Posts held | 17 (15 August 2026 – 7 September 2026) |
| Views total | 8,284 |
| Reactions total | 35 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 7 Sept 2026, 21:22 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
What this channel posts
- Video runtime
- 2m 22s
- Average length
- 2m 22s
Measured directly from 1 video with a duration reading, out of the posts we hold for this channel — not this channel’s whole posting history, only the sample this register has actually read. An exact reading to the second, taken from the post itself rather than from Telegram’s own rounded chrome, so it carries no ≈ mark.
Reaction mix
43 reactions across 11 posts, in 6 distinct kinds. The most used accounts for 37.2% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 16 | 37.2% | |
| 😁 | 14 | 32.6% | |
| 👍 | 7 | 16.3% | |
| 😭 | 4 | 9.30% | |
| 💔 | 1 | 2.33% | |
| 🙏 | 1 | 2.33% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 12 of the 17 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 43 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 17 most recent posts we hold, published 15 August 2026 to 7 September 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
Recent posts
ፖለቲከኛ ልደቱ አያሌው የሙዚቃ አልበም ሊለቁ ነው! ላለፉት ሶስት አስርት አመታት በኢትዮጵያ ፖለቲካ ውስጥ ጉልህ እንቅስቃሴ በማድረግ የሚታወቁት አቶ ልደቱ፤ ሀሳብን በዜማ በሚል ለአዲስ አመት የሙዚቃ አልበም ሊያሰራጩ መሆኑን ገልጸዋል። ፖለቲከኛው አዲስ የከፈቱትን የዩቲዩብ ገጽ ይፋ ባደረጉበት ወቅት እንዳሳወቁት የሙዚቃ አልበሙን ያዘጋጁት አርቴፊሻል ኢንተለጀንስን በመጠቀም ነው። እንደሚታወሰው ቴዲ አፍሮ ኢቶሪካ አልበሙን ካሰራጨ በኋላ የፈጠረውን ተጽእኖ ተከትሎ አቶ ልደቱ በወቅቱ፣ "የመንፈስ ቅናት አደረብኝ" ሲሉ ገልጸው ነበር።
😁9❤1
ከናይጄሪያ የተሰማው አስደንጋጭ ዜና‼️ ናይጄሪያውያን ወጣቶች ኩላሊታቸውን በ1,000 ዶላር እየሸጡ ነው‼️ "ኩላሊታችሁን ሳይሆን ሀሳባችሁን ሽጡ" በናይጄሪያ በተከሰተው የከፋ የኑሮ ውድነትና ድህነት ሳቢያ ወጣቶች ኩላሊታቸውን በ1,100 ዶላር እየሸጡ መሆኑ ተሰምቷል። የቀድሞው የናይጄሪያ ምክትል ፕሬዚዳንት አቲኩ አቡበከር ይህን አሳዛኝ ሁኔታ በማንሳት ጥልቅ ስጋታቸውን ገልጸዋል። የችግሩ መንስኤ እና ወቅታዊ ሁኔታ፡ *የምግብ፣ የትራንስፖርትና የቤት ኪራይ ዋጋዎች እጅግ መናራቸው ለዚህ ችግር ዳርጓቸዋል። * ፖሊስ ሁለት የህክምና ባለሙያዎችን ጨምሮ በአራት ግለሰቦች ላይ ህገ-ወጥ የሰዎች አካል ዝውውር ምርመራ እያካሄደ ይገኛል። ምንም እንኳን ሪ…
❤4😭2🙏1
⚖️ተፈተዋል❗️ 💵በሀሰተኛ ሰነድ ማጭበርበር ወንጀል ተፈርዶባቸው በእስር ላይ የነበሩት ቀሲስ በላይ መኮንን ከእስር መፈታታቸው ተገለጸ። 💵ቀሲስ በላይ ከ 2 አመት የእስር ቆይታ በኋላ ዛሬ ጠዋት ከእስር ተፈተው በአሁኑ ሰዓት ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተቀላቅለዋል። 💵ግለሰቡ በሐሰተኛ ሰነድ ከአፍሪካ ኅብረት የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት 6 ሚሊዮን 50 ሺህ ዶላር ለማውጣት በመሞከራቸው፣ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ሦስተኛ የሙስና ጉዳዮች ወንጀል ችሎት የአምስት ዓመት እስራት እና የ10 ሺህ ብር ቅጣት ተፈርዶባቸው የነበረ መሆኑ ይታወሳል። ⚖️ከእሳቸው ጋር አብረው ክስ ቀርቦባቸው የነበሩት ሌሎች ሁለት ተከሳሾች ደግሞ እያንዳንዳቸው የአራት …
❤3
የዘንድሮ የጳጒሜ ቀናት 'የማንሰራራት ቀን' በሚል ርዕስ በሚከተሉት ስያሜዎች ይከበራሉ፡- ጳጉሜ .1 - የእመርታ ቀን ጳጉሜን.2 - የማንሰራራት ቀን ጳጉሜን.3 - የጽናት ቀን ጳጉሜን 4 - የኅብር ቀን ጳጉሜን 5 - የነገ ቀን በሚል እንደሚከበር የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አሳውቋል።
😁2
🍵ተጠንቀቁ❗️❗️ 👉በ3 የሻይ ሲኒ ደረሰኝ ምክንያት 300 ሺህ ብር ቅጣት ይጣልባቸዋል። 👉በአዲሱ የታክስ አስተዳደር አዋጅ መሰረት ደረሰኝ አለመስጠት ንብረትዎን ሊያሳጣዎት ይችላል! 👉አንድ ሰራተኛዎ ቸልተኛ ሆና 100 ብር ለሚያወጣ 'ሻይ' ደረሰኝ ባትቆርጥ... ቅጣቱ 100 ብር ሳይሆን 100 ሺህ ብር ነው ተብሏል። 👉ይባስ ብሎ ደግሞ... ሰራተኛዋ ለ3 ደንበኞች ደረሰኝ ካልሰጠች፣ ለድርጅቱ ባለቤት የ300 ሺህ ብር መብረቅ የመሰለ ቅጣት ይወርድበታል። 👉ይህ ቅጣት ደግሞ በአዋጁ አንቀጽ 125 ንኡስ ቁጥር 2 መሰረት በባለስልጣኑ ሊነሳ ወይም 'ይቅር' ሊባል አይችልም! 👉መፍትሄው መክፈል ብቻ ነው! ነጋዴዎች ተጠንቀቁ፣ ሰራተኞቻችሁን አስተምሩ።
😁3😭2👍1💔1
የደረቀ ውቅያኖስ የለም‼️ “በሱማሊያ በኩል ያለው ቀይ ባህር ደረቀ” የሚለው መረጃ ውሸት ነው‼️ በማህበራዊ ሚዲያዎች ላይ “በሱማሊያ በኩል ያለው ቀይ ባህር ደረቀ” በሚል የሚሰራጨው መረጃ ሙሉ በሙሉ አሳሳች እና የሐሰት መረጃ (Fake News / Misleading) እንጂ እውነት አይደለም። በጂኦግራፊ፣ በውቅያኖስ ጥናት (Oceanography) እና በአካባቢ ጥበቃ ሳይንሳዊ መረጃዎች መሠረት በቀይ ባህርም ሆነ በአደን ባሕረ ሰላጤ አካባቢ ምንም ዓይነት የውኃ መድረቅ አልተከሰተም። ◉ ሳይንሳዊ እና ጂኦግራፊያዊ እውነታዎች ሱማሊያ ከቀይ ባህር ጋር ድንበር የላትም፦ ሱማሊያ የምትገኘው በህንድ ውቅያኖስ እና በአደን ባሕረ ሰላጤ (Gulf of Aden) …
"የአንድ መንደር ነዎሪዎች ተጠርገው ሄደዋል!" - ከአደጋው የተረፈ‼️ * በኔፓል የደረሰው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 160 የደረሰ ሲሆን የበርካታ የውጭ ሀገር ጎብኚዎች ደህንነት አሁንም አሳሳቢ ሆኗል። በሰሜናዊ ኔፓል ራሱዋ በተባለው የተራራማ አካባቢ እ ኤ አ ኦገስት 26 ቀን 2026 በድንገት በተከሰተ የበረዶ እና የዓለት መደርመስ ምክንያት የተነሳው የጎርፍ አደጋ ከፍተኛ የሰው ሕይወት እና የንብረት ጉዳት አድርሷል። የኔፓል ፖሊስ እና የቻይና ቲቤት ባለስልጣናት እስካሁን የ160 ሰዎችን አስከሬን ማግኘታቸውን ያረጋገጡ ሲሆን በርካታ አስከሬኖች በጭቃ እና በፍርስራሾች ውስጥ ተቀብረው በመገኘታቸው የሟቾች ቁጥር የበለጠ ሊጨምር እንደሚችል ተገልጧል። የኔ…
❤2
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ ሆነ። የ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ይፋ ተደርጓል። ተፈታኞችም ውጤታቸው ማየት ጀምረዋል። ውጤት ለማየት ፦ 👉 በድረ ገጽ ፡ https://result.eaes.et 👉 ቴሌግራም፡ https://result.eaes.et/telegram 👉 አጭር የጽሑፍ መልዕክት፡ https://result.eaes.et/sms በአንድ ጊዜ በርካታ ተማሪዎች ውጤታቸውን ለማየት ስለሚሞክሩ የኔትዎርክ መጨናነቅ ሊያጋጥም ስለሚችል ደጋግሞ መሞከር ይገባል። የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልጋቸው https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈንጠሪያ በመጠቀም …
" ተማሪዎች ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው ውጤታቸው ማየት ይችላሉ " - የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት የ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤት የሚገለጽባቸው አድራሻዎች ይፋ ሆነዋል። በ2018 ትምህርት ዘመን የኢትዮጵያ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ማጠናቀቂያ ፈተና ውጤትን ተፈታኞች ዛሬ ነሐሴ 19 ቀን 2018 ዓ/ም ከምሽቱ 1፡00 ሰዓት ጀምረው የሚከተሉትን አማራጭ ማስፈንጠሪያዎችን (Link) በመጠቀም ማየት የሚችሉ መሆኑን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት አሳውቋል። በተያያዘም ተፈታኞች ቅሬታ ሲኖራቸው በአካል መምጣት ሳያስፈልግ https://result.eaes.et/complaint የሚለውን ማስፈን…
የ12ኛ ክፍል ፈተና ውጤት ይፋ አልተደረገም። የተለያዩ የማህበራዊ ሚዲያ ገጾች የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት መለቀቁን በመግለጽ ተማሪዎችና ወላጀችን የሚያደናግር ሀሰተኛ መረጃ እያሰራጩ ይገኛሉ። እስካሁን የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት፣ የፈተናው ውጤት ይፋ ስለመደረጉ በይፋ አላሳወቀም። ትክክለኛ የተረጋገጡ መረጃዎች ከትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት ብቻ የሚገኙ በመሆኑ ተማሪዎች እና ወላጆች ሀሰተኛ መረጃዎችን ከሚያሰራጩ የተለያዩ አካላትና ገጾች ትጠነቀቁ ዘንድ ቲክቫህ ኢትዮጵያ መልዕክት ያስተላልፋል። የትምህርት ሚኒስትሩ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በ2018 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ውጤት ዙሪያ መግለጫ በሰጡበት ወቅት …
❤2👍2
ነገ ነሐሴ 17 ቀን 2018 ዓ.ም የጥገና ሥራ ለማከናወን የኃይል አቅርቦት የሚቋረጥባቸው አካባቢዎች ፡- ✅ ከጠዋቱ 2፡00-9፡30 👉አለም ባንክ፣ ኢንዲያና ት/ቤት፣ ታፍ ማደያ፣ አቃቂ ብሩህ ተስፋ ት/ቤት፣ ኮፊ ሲቲ ፣ ገነት ሆቴል፣ ቡልጋሪያ፣ ቄራ፣ ኦሮሚያ ሳርቤት ቢሮ እና አካባቢው፣ 👉ቂሊንጦ ኮንዶሚየም፣ አዲስ አበባ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዮኒቨርስቲ፣ ቂሊንጦ ላይ ሰፈር፣ ቂሊንጦ ሚካኤል፣ ሌስ ፍራንስ ት/ቤት፣ ጥሩነሽ ቤጂንግ ሆስፒታል፣ አሳማ ጊቢ፣ ኮዬ አደባባይ፣ ዋሊያ ቢራ እና አካባቢው፣ 👉በባህርዳር፣አባይማዶ፣ማራኪ ቀበሌ፣120 ቪሌጅ እና አካባቢው፣ ✅ ከጠዋቱ 2፡00-11፡00 👉አወልያ መስጅድ፣ ካኦጄጄ፣ አቡነሃብተማርያም፣ አስኮ ጨረታ፣…
👍3
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @Hulum_news. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Forward network
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Cite this entry
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 17 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Hulum News ሁሉም ዜና” (@Hulum_news), 22,621 subscribers as measured 17 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Hulum_news.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.