10 Aug 2026, 11:44 UTC≈3,150 views65 reactionsread 29 August 2026 Video
ሀረም ላይ የልጅ ጥላት መግደል ይፈቀዳልን
መልስ
አቡ ብረይስ?
ይሄ ስም አድስ ነዉ
ኩንያ ነዉ ወይስ ልጅ አለዉ?
እናንተ ታቃላቹህ
ለማንኛዉም
የልጅ ጥላት ሀረም ላይ ይገደላልን?
መልስ
አወ ይገደላል
ሰዎችን አዛ የሚያደርግ ሁሉ ይገደላል
የልጅ ጥላት ሰዎችን አዛ ያደርጋል
ኢብራሂም አለይሂ ሰለም እሳትን እንድቀጣጠል እፍ እፍ ይል ነበር
ኢብራሂም አለይሂ ሰላም ታሪኩን ታቃላቹህ
በኢብራሂም ላይ እሳትን እፍ ይል ነበር
ለዚህም
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የልጅ ጥላት እንድገል አዘዋል
በየትም ቦታ ይሁን ከተገኘ ዬገደላል
👇👇👇
ስሙን
የልጅ ጥላት ይሁን እንሽላሊት
ልሳሳት እችላለሁ አርሙኝ
አረብ ቤት በየ ግርግዳ…
👍65
Signed .
9 Aug 2026, 14:34 UTC≈3,460 views53 reactionsread 29 August 2026 Video
ከፊል የሰዉነት ክፍል ዉዱዕ ሲያደርግ 3 ጊዜ ማጠብ ከፊሉን ሁለት ጊዜ ወይም አንድ ጊዜ ቢያጥብ ከመቸኮልጋ ዉዱዑ ይበላሻልን?
መልስ
አይበላሽም
ግዴታዉ አንድ ጊዜ ማጠቡ ነዉ
ሁለተኛዉ ፈድላ ነዉ
ሶስተኛዉ ሱና ነዉ
ከ3 ጊዜ በላይ መጨመር ቢድዓ ነዉ
አንድ ጊዜ ሙሉ የሆነ ሁሉን ያዳረሰ ትጥበት ከታጠበ አንድ ጊዜ ይበቃል
ግዴታዉ አንዴ መታጠቡ ነዉ
ከአንድ ከጨመረ እስከ 3 ጊዜ ሱና ነዉ
ሁሉም አካሉ 3 ጊዜ ማጠብ ግዴታ አይደለም
ከፊሉን የሰዉነት ክፍል 3 ጊዜ ቢያጥብ
ከፊሉን የሰዉነት ክፍል 2 ጊዜ ቢያጥብ
ከፊሉን የሰዉነት አካል 1 ጊዜ ቢያጥብ
ያብቃቃል(ይበቃል) ዉዱዑ ትክክል ነዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhm
👍53
Signed .
8 Aug 2026, 20:07 UTC≈2,790 views46 reactionsread 29 August 2026 Video
ለምን አትለወጥም?
ለምን አትለወጭም?
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
👍46
Signed أحـــمـــد ألســـلــــفـــي
7 Aug 2026, 13:48 UTC≈2,760 views21 reactionsread 29 August 2026 Video
ከጁሙዓ ሶላት ቡኋላ የሚሰገድ ሱና ሶላት ስንት ረክዓ ነዉ ?
መልስ
ጁሙዓ ሶላት ከመስጅድ ከሰገደ ሱና ሶላት ከቤቱ የሚሰግድ ከሆነ 2 ረክዓ ይሰግዳል
ሱናዉን
ከመስጅድ የሚሰግድ ከሆነ
4 ረክዓ ይሰግዳል
በሁለት ተስሊም
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
👍21
Signed أحـــمـــد ألســـلــــفـــي
6 Aug 2026, 15:39 UTC≈3,190 views43 reactionsread 29 August 2026 Video
ጭብጨባ ለወንዶች ክልክል የሆነዉ በምንድን ነዉ ደሊሉስ?
መልስ
ጭብጨባ የሴት ነዉ
ኢማሙ ስህተት ባገጠመዉ ጊዜ ለሴት ልጅ ጭብጨባ ነዉ የታዘዘዉ
ነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም እንዳዘዙት
ሴት ታጨብጭብ
አማ
ወንዶች
ሱብሀነሏህ ይላሉ
ኢማሙን ለማሳወቅ ኢባዳ ላይ ወንዶች አያጨበጭቡም
እንዴት ከኢባዳ ዉጭ ያጨበጭባሉ
2ኛዉ
የጃሂልያ መገለጫ ያጨበጭባሉ
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም የሆነ ነገር ከገረማቸዉ(ደስ ካላቸዉ) አያጨበጭቡም ነበር
ተክቢራ ይሉ ነበር(አሏህ አክበር
ወይም
ተስቢህ ይሉ ነበር(ሱብሀነሏህ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
👍41👎2
Signed أحـــمـــد ألســـلــــفـــي
5 Aug 2026, 16:11 UTC≈2,600 views35 reactionsread 29 August 2026 Video
ሴቶች ወንዶች የተቀላቀሉቀት ምግብ ቤት አንድ ሙስሊም ሊመገብ መሄድ እንዴት ይቻላልን??
መልስ
አይቻልም
ሴት እና ወንድ የተቀላቀሉበት ከሆነ እንዳትሄድ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
👍35
Signed .
4 Aug 2026, 14:37 UTC≈4,480 views37 reactionsread 29 August 2026 Video
ሙዚቃ ያለበት ሰርግ ቢጠሩን መሄድ እንዴት ይታያል?
መልስ
ይሄን ሙንከር ማስቆም መቀየር የምትችል ከሆነ ሰርጉ ላይ መገኘት ግዴታ ይሆንብሃል
በ2 ፊት(አይነት
1ኛ,
የሰርግ ጥሪ ተቀብሎ መገኘት
2ኛ,
ሙንከርን መቀየር (ማስቆም
አማ
ሙዚቃዉን ሙንከራቱን ማስቆም ካልቻልክ ሰርጉ መሄድ አይፈቀድም
ላንተ የቅርብ ቅርብ ቢሆን እንኳ
وَقَدْ نَزَّلَ عَلَيْكُمْ فِي الْكِتَابِ أَنْ إِذَا سَمِعْتُمْ آيَاتِ اللَّهِ يُكْفَرُ بِهَا وَيُسْتَهْزَأُ بِهَا فَلَا تَقْعُدُوا مَعَهُمْ حَتَّىٰ يَخُوضُوا فِي حَدِيثٍ غَيْرِهِ ۚ إِنَّكُم…
👍37
Signed أحـــمـــد ألســـلــــفـــي
1 Aug 2026, 16:10 UTC≈3,810 views60 reactionsread 29 August 2026 Video
ዉዱዕ ሲያደርግ ቢስሚላህ ማለት የተወ ሰዉ ዉዱዑን መድገም አለበትን?
መልስ
ከመርሳትጋ ይወድቃል
ዉዱዕ ልንጀምር ስንል ቢስሚላህ ማለት ሀናቢላዎች ዋጅብ ነዉ ይላሉ
ነገር ግን
ጁምሁሩል ኡለማ ዋጅብ አይደለም ሙስተሃብ ነዉ(ይወደዳል)
እረስቶ ወይም ሳይል ሙዱዕ ቢያደርግ ዉዱዑ ትክክል ነዉ ቢስሚላህ ማለቱ ግን በላጭ የተወደደ ነዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
👍60
Signed أحـــمـــد ألســـلــــفـــي
30 Jul 2026, 14:32 UTC≈4,140 views49 reactionsread 29 August 2026 Video
አጅነብይ ሴት በስሜት መመለከት ወይም የግኑኙነት ፊልም መመልከት ዝሙት እንደሰራ ይቆጠራልን?
የነብዩ ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም ሀድስ ተይዞ
አይን ዝሙት ይሰራል የአይን ዝሙት መመለከቱ ነዉ የሚለዉ?
መለስ
አወ
ነገር ግን
በብልት የሚደረግ ዚና አይደለም
ዚና( ዝሙት) አይነቶች አሉት
1, የብልት ዚና አለ
2ኛ, የእይታ ዚና አለ
3ኛ, የመንካት ዚና አለ
ዚና ብዙ አይነትች አሉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
👍49
Signed أحـــمـــد ألســـلــــفـــي
29 Jul 2026, 17:19 UTC≈5,080 views24 reactionsread 29 August 2026 Video
ሙብተድዕ የሆነን ሰዉ ሰላምታ ማቅረብ እንዴት ይታያል?
ሰላምታ ካቀረበልኝ መመለስ እንዴት ይታያል?
መልስ
ቢድዓ ይለያያል
ቢድዓዉ
ከአሏህ ዉጭ ያለ አካል መለመን
ከአሏህ ዉጭ ላለ ማረድ
ከአሏህ ዉጭ ላለ መሳል
ይሄ ኩፍር ነዉ
ይሄ ሰላምታ አይቀረብም
ቢድዓዉ የማያከፍር ከሆነ ሰላምታ ይቀረባል ምክንያቱም ሙስሊም ከመሆን አልተወገደም
መራቁ ሰላም አለማለቱ ከቢድዓ ከወንጀል ይርቃል ተብሎ ከታሰበ በዚህ ነገር ላይ ተፅእኖ ይወድቃል እስኪ ቶብት ድረስ ተብሎ ከታሰበ
ይሄ መራቁ ሰላምታ አለማቅረቡ ወይም ሰላምታ አለመመለሱ ችግር ይለዉም
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
👍23👎1
Signed أحـــمـــد ألســـلــــفـــي
29 Jul 2026, 13:17 UTC≈3,300 views45 reactionsread 29 August 2026 Video
የሰርግ ቀን ወይም ከሰርግ ዉጭ ወንዶች ሂና መቀባት እንዴት ይታያል?
መልስ
ወንድ ልጅ ሂና መቀባት ክልክል ነዉ
ሂና መቀባት
የሴቶች መለያ ነዉ
ወንዱ ሂና ከተቀበና ከሴትጋ ተመሳሰለ
ወንድ ልጅ በሴት መመሳሳል ከትላላቅ ወንጀል ነዉ
ሴት ወንድን መመሳሰል ከትላልቅ ወንጀል እንደሆነዉ ሁሉ
ነብያችን ሶለሏሁ አለይሂ ወሰለም
ሴት ወንድን የምትመሳሰል
ወንድ ሴትን የሚመሳሰል እረግመዋል
ወንድ ልጅ ለሰርግ ይሁን ከሰርግ ዉጭ ሂና መቀባት የተከለከለ ነዉ
እንደዉም
ከትልልቅ ወንጀል ነዉ
ከሴትጋ መመሳሰል ስላለዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
👍45
Signed أحـــمـــد ألســـلــــفـــي
28 Jul 2026, 16:16 UTC≈3,460 views29 reactionsread 29 August 2026 Video
ወንድም እህቱን አደብ(ስርዓት) ለማስያዝ መምታት ይችላልን?
መልስ
አባቷ በሂወት አለ
አወ አለ
አባት እያለ ወንድም እህቱን መምታት አይችልም
ጉዳዩ ከእሱጋ የተያያዘ ቢሆንም?
መምታት አይፈቀድም
ከእሷ እጁን ያንሳ ለአባቷ ስሞታ ይናገር
አባቷ ምንም የማይሰራ(የማያደርግ) ቢሆን
እንደዚሁ እሱም እራሱ ምንም አያድርግ
እንደዚህ ነዉ
👇👇👇
https://t.me/HuzeyfaAhmed
👍29
Signed أحـــمـــد ألســـلــــفـــي
Showing the 12 most recent of 24 posts we hold for @HuzeyfaAhmed. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.