7 Dec 2024, 08:11 UTC≈2,060 views6 reactionsread 1 September 2026 ድርጅታችን ካርቫርድ ኮሌጅ ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ ባለሙያ በማስፈለጉ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታውን እና የትምህርት ዝግጅቱን አማልተው ከሚቀርቡ የስራ ፈላጊዎች መካከል አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
በዚህም መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፍርቶች የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
1. የስራ መደቡ መጠሪያ …. አካውንታንት
2. የትምህርት ደረጃ ……… በአካውንቲንግ የመጀመርያ ድግሪ የተመረቀ (ች)
3. የስራ ልምድ ………….. 1 አመት እና ከዚያ በላይ (ኮሌጅ ወይም ትምህርት ቤት የሰራ/ች ቢሆን ይመረጣል)
4. የስራ ቦታ …………….. አዲስ አበባ, ዮሀንስ
5. በቂ ዋስ ማቅረብ የሚችል/የምትችል
6.…
👍6
21 Oct 2024, 15:14 UTC≈3,550 views5 reactionsread 1 September 2026 #TVET
#ካርቫርድ_ኮሌጅ
#KARVARD_COLLEGE
📣 በምዝገባ ላይ እንገኛለን ‼️
ኮሌጃችን ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው፦
#TVET
➧ TVET Programs
- Medical Radiography
- Nursing
- Accounting and Finance
- Marketing and Sales Management
- Human Resources Management
- Hardware and Networking Service
-Free skill trainings
አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከፒያሳ ወደ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሞት ህንፃ
☎️ 0933686868 / 0903676869
👍3❤2
21 Oct 2024, 15:09 UTC≈1,150 views0 reactionsread 1 September 2026 Photo
የመቁረጫ ነጥብ ይፋ ተደረገ።
የ2017 የቴክኒክና ሙያ የመደበኛ ስልጠና ዘመን መቁረጫ ነጥብ ዛሬ ይፋ ተደርጓል።
የመቁረጫ ነጥቡ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።
21 Oct 2024, 15:08 UTC485 viewsread 1 September 2026 ማስታወቂያ
#የማካካሻ
#REMEDIAL
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ #በካርቫርድ_ኮሌጅ_ፒያሳ_ካምፓስ መማር ለምትፈለጉ ምዝገባ መጀመራችንን እናሳውቃለን።
አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከፒያሳ ወደ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሞት ህንፃ
☎️ 0933686868 / 0903676869
#ካርቫርድ_ኮሌጅ
20 Oct 2024, 10:38 UTC≈1,870 viewsread 1 September 2026 ማስታወቂያ
#የማካካሻ
#REMEDIAL
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስዳችሁ #በካርቫርድ_ኮሌጅ_ፒያሳ_ካምፓስ መማር ለምትፈለጉ ምዝገባ መጀመራችንን እናሳውቃለን።
አድራሻ፦ አዲስ አበባ፣ ከፒያሳ ወደ ራስ ደስታ ዳምጠው ሆስፒታል በሚወስደው መንገድ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ዳሞት ህንፃ
☎️ 0933686868 / 0903676869
#ካርቫርድ_ኮሌጅ
11 Oct 2024, 10:42 UTC≈1,810 viewsread 1 September 2026 #ማስታወቂያ*,,,
ጉዳዩ፡- የማካካሻ (Remedial) ትምህርት ይመለከታል፤
በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ፈተና ወስደው ውጤታቸው ከ50% በታች በመሆኑ ወደ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት መግባት ያልቻሉ ተማሪዎች ማካካሻ ትምህርት መውሰድ እንዲችሉ የትምህርት ሚኒስቴር የመቁረጫ ነጥብ ያወጣ መሆኑ ይታወቃል። ሰለዚህ #በካርቫርድ_ኮሌጅ_ፒያሳ_ካምፓስ ለመማር ለምትፈለጉ በተመጣጣኝ ክፍያ ምዝገባ መጀመራችንን እናሳውቃለን።
በ2016 ዓ.ም. በተካሄደው አገር አቀፍ ሬሚዲያል ፈተና የካርቫርድ ኮሌጅ ሬሚዲያል ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስሆን ከአጠቃላይ ተፈታኞች ደግሞ 93% የሚሆኑት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመግባት የሚያስችል ውጤት አስመዝግበዋል።
#ትጋ…
9 Oct 2024, 13:42 UTC≈7,040 views2 reactionsread 1 September 2026 Photo
#REMEDIAL_PROGRAMS
#ካርቫርድ_ኮሌጅ
#KARVARD_COLLEGE
#REMEDIAL_PROGRAMS
ከፍተኛ ልምድ ባላቸው የዩኒቨርሲቲ መምህራንና ዶክተሮች የተቋቋመና ለትምህርት ጥራት ልዩ ትኩረት በሚሰጠው ካርቫርድ ኮሌጅ ይማሩ!
📣 በምዝገባ ላይ እንገኛለን ‼️
ኮሌጃችን ሙሉ ዕውቅና ባገኘባቸው፦
#REMEDIAL_PROGRAMS
➧ Masters Programs
- Master of General Public Health
- Master of Public Health in Nutrition
➧ Degree Programs
- Medical Radiology Technology
- Accounting and Finance
- Business Management
➧ TVET Progra…
❤1👎1
9 Oct 2024, 12:08 UTC≈1,230 views4 reactionsread 1 September 2026 በ2016 ዓ.ም. በተካሄደው አገር አቀፍ ሬሚዲያል ፈተና የካርቫርድ ኮሌጅ ሬሚዲያል ተማሪዎች ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገቡ ስሆን ከአጠቃላይ ተፈታኞች ደግሞ 93% የሚሆኑት ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ለመግባት የሚያስችል ውጤት አስመዝግበዋል።
#ትጋትይከፍላል #ሬሚዲያልፈተና #የኮሌጅስኬት #ከፍተኛትምህርት #ትምህርት #ስኬት #ኢትዮጵያ #ትምህርታዊስኬት
👍3❤1
9 Oct 2024, 06:06 UTC≈1,070 viewsread 1 September 2026 Photo
#MoE
በ2017 የትምህርት ዘመን የአቅም ማሻሻያ ፕሮግራም (Remedial Program) ለመከታተል የመቁረጫ ነጥብ ተወስኗል።
በዚህም በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ አገር አቀፍ ፈተና የወሰዱና እንደተፈተኑት የትምህርት አይነት ብዛት 31% ከመቶ እና ከዚያ በላይ ያመጡ ተማሪዎች በሁሉም አማራጮች (በግል እና በመንግስት ተቋማት) የሪሚዲያል ፕሮግራም መከታተል ይችላሉ ተብሏል።
በመንግስት ተቋማት ወጪያቸው በመንግስት ተሸፍኖ የሪሚዲያል ፕሮግራም የሚከታተሉ ተማሪዎች የመቁረጫ ነጥብ ዝርዝር ከላይ ተያይዟል።
#KARVARD_COLLEGE
23 Sept 2024, 15:53 UTC≈2,920 views1 reactionsread 1 September 2026 የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) ውጤት ይፋ ሆኗል።
NGAT የወሰዳችሁ ሁሉ የNGAT ትኬት ላይ ያለውን "username" በማስገባት ከታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ውጤታችሁን ማየት ትችላላችሁ
ማለፊያ ነጥብ፡ 50/100
Link: https://result.ethernet.edu.et/ngat_result
NGAT results are released!
Those of you who took NGAT can now access your results using the link below by inserting your NGAT "username" found on your ticket
Pass mark፡ 50/100
#LEARN@KARVARD_COLLEGE
https://t.me/K…
👍1
19 Sept 2024, 08:47 UTC≈1,150 views2 reactionsread 1 September 2026 Forwarded from @ethio_moe
ማስታወቂያ
በተዘጋጁ ረቂቅ መመሪያዎች ላይ ግብዓት ለማሰባሰብ የቀረበ ጥሪ
ትምህርት ሚኒስቴር ሥራውን በተገቢው ሁኔታ ለማከናወን ይችል ዘንድ የተለያዩ የአሰራር ሥርዓቶችን የመዘርጋትና መመሪያዎችን የማዘጋጀት ተግባራትን ሲከውን መቆየቱ ይታወቃል። ከዚህ አንጻር፣
1. የርቀት ትምህርት ፕሮግራም፣
2. የማታ ትምህርት ፕሮግራም፣ እና
3. የተፋጠነ ትምህርት ፕሮግራም ማስፈጸሚያ መመሪያዎችን በአዲስ መልክ አዘጋጅቷል።
በመሆኑም የተዘጋጁትን ረቂቅ መመሪያዎች አፅድቆ ሥራ ላይ ለማዋል በረቂቆቹ ላይ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በውይይት የማዳበር ሥራ ተሰርቷል። ነገር ግን ተጨማሪ ግብዓት በማሰባሰብ መመሪያዎቹን የበለጠ ማዳበር አስፈላጊ በመሆኑ ፕሮግራሞቹን …
👍2
17 Sept 2024, 15:47 UTC≈2,660 viewsread 1 September 2026 KARVARD_COLLEGE registration announcement for postgraduate students:
-Masters in General Public Health
-Masters in Public Health Nutrition
Piassa
📱 0933686868
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @KarvardCollege. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.