6 Aug 2026, 03:28 UTC60 views2 reactionsread 6 August 2026 Photo
ግብህን ካላወክ የትኛውም መንገድ ይወስድሃል !
**የምትሄድበትን አቅጣጫ ወይም ግብህን ጠንቅቀህ ካላወክ በፊትህ ያለው ሁሉም መንገድ ይወስድሃል፡፡
“ቁም ነገሩ ከየት እንደመጣህ አይደለም፣ ዋናው ቁም ነገር ወደ የት እንደምትሄድ ማወቅህ ነው
*ብዙ ሰዎች በደመ-ነፍስ ነው የሚኖሩት፡፡ ከየት ተነስተው ወደ የት መሄድ እንዳለባቸው በቅጡ አያውቁትም፡፡ ወደ የት እንደሚሄዱ ማወቅ በሕይወት ላይ ያለውን ተጽእኖ በፍጹም አስበውት አያውቁም፡፡
**የግብ ጉዞ የምርጫ ጉዞ ነው - “የትኛውን ጎዳና ብመርጥ ወደ ዋናው የሕይወቴ አላማና ራእይ ያደርሰኛል” የሚል ምርጫ! ግቡን በቅጡ ያላወቀ ሰው የመጣውን ያስተናግዳል፣ ወደተከፈተለት ይገባል፣
“ብዙ ሰዎች የሚያስፈልጋቸው…
❤2
5 Aug 2026, 18:21 UTC97 views2 reactionsread 6 August 2026 Voice message
Voice message, posted without a caption
❤2
4 Aug 2026, 17:42 UTC140 views4 reactionsread 6 August 2026 Photo
**ሙስሊሞቹ 313 አካባቢ ብቻ ነበሩ ቁሳቁስና ትጥቅም የላቸውም ነበር። ቁረይሾች ደሞ 1000+ ሆነው በሙሉ አቅምና ትጥቅ "ዛሬ ሙስሊሞቹን እናጠፋቸዋለን" ብለው ወጥተዋል በኛ አእምሮ ሂሳብ ከሰራነው 313 vs 1000+ እጅግ ከባድ ጭንቅ ያለበት ሰዓት ነበር።
🌹ረሱል (ﷺ) እና ሶሃቦች የአቅማቸው ጥረት ሁሉ ካደረጉ በኋላ፣ ረሱል (ﷺ) እጆቻቸውን ወደ ሰማይ ዘርግተው አላህ ድልን እንዲሰጣቸው በከፍተኛ ጭንቀት እና እምባ መለመን ጀመሩ፣**ሹፍ አኺ «تستغيثون» ማለት ዝም ብሎ ጸሎት ሳይሆን Emergency Call ግራ ሲገባን መውጫ ቀዳዳ ስናጣ በዛች ሰዐት እርዳታን በመፈለግ ምናረገው ዱዐ ማለት ነው።
🕋 አላህም ጥሪያቸውን ሰማ ተቀበለውም"1,00…
❤3👍1
4 Aug 2026, 15:41 UTC129 views4 reactionsread 6 August 2026 Voice message
°ᡣ𐭩
إِنها حَياة فَانِيـة فأعمل لِآخرَتك
😢4
4 Aug 2026, 12:16 UTC136 viewsread 6 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
4 Aug 2026, 08:40 UTC134 views3 reactionsread 6 August 2026 • عنْ أَبِي هُرَيْرَةَ رضي الله عنه قَالَ :
• قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ :
*《 لَا تَقُومُ السَّاعَةُ حَتَّى يُقْبَضَ الْعِلْمُ ، وَتَكْثُرَ الزَّلَازِلُ ، وَيَتَقَارَبَ الزَّمَانُ ، وَتَظْهَرَ الْفِتَنُ ، وَيَكْثُرَ الْهَرْجُ ، وَهُوَ الْقَتْلُ الْقَتْلُ ، حَتَّى يَكْثُرَ فِيكُمْ الْمَالُ فَيَفِيضَ 》.*
📓📔 رواه البخاري (١٠٣٦) ومسلم (١٥٧)
❤3
1 Aug 2026, 04:36 UTC197 views9 reactionsread 6 August 2026 Voice message
✨ያ በዱንያ የተንከባከበንን የዚህን አለም ሁሉ ጌታ፣ሃያሉን፣አዛኙን፣መሃሪውን ጌታችንን… በዱንያ የናፈቅነውን ታላቁን አላህን ጀነት ውስጥ ስናገኘው የሚኖረው ስሜት እንዴት ይሆን…!?
ያረብ አትከልክለን!…ወንጀላችንን አትይብን!ያንተን ክቡር ፊት ለማየት የሚያስመኝ ስራ ባይኖረንም ያንተን ፊት ማየትን አለመመኘት ግን አንችልም… እንዴትስ እንችላለን!? ያረብ እንዳንተ እዝነት አትከልክለን
❤6😢3
31 Jul 2026, 12:09 UTC206 views4 reactionsread 6 August 2026 🌹የታደሉ እግሮች ገና ከማለዳው ከግቢያቸው ወጥተው ወደ የትም ከመራመዳቸው በፊት ወደ አላህ ቤትያቀናሉ የእለቱ የእንቅስቃሴ ጅማሬያቸው መስጅድ ነው
يـــــــــــــــــــا سلام
**ምንኛ መታደል ነው
**ያለ ምንም ኡዝር ፈጅርን ተኝታችሁ አሳልፋችሁ ከረፈደ በኋላ እቤታችሁ እምትሰግዱ ወንዶች ካላችሁ በእርግጥም የፈጅር ሶላትን ጣዓም አታውቁትም።*እናማ ነቃ በሉ ጀግና ወንድሁኑ ከአዛኑበፊት ቀድማችሁ አወል ሶፍ ላይ ተገኙ አዛንለማውጣትና ኢማም ሁኖ ጀማዓውን መርቶ ለማስገድ ተሽቀዳደሙ።
⭕️ ኡመር(ረዲየላሁ አንሁ) በሃይለኝነት እና ጀግንነታቸው ሃገር የሚያውቃቸው እና የሚፈራቸው ጀግና ነበሩ…ግና ይሄ ጀግንነታቸው የአኺራ ሃሳብ ፊት ይሽመደ…
❤4
31 Jul 2026, 12:09 UTC163 viewsread 6 August 2026 Video
Video, posted without a caption
31 Jul 2026, 06:04 UTC403 viewsread 6 August 2026 كُل الكهوف مُظلمة،
إلا الكهف في مُصحَفنا،
نورٌ يُضيء ما بين الجُمعتين …
31 Jul 2026, 03:45 UTC202 viewsread 6 August 2026 Video
إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِيِّۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيۡهِ وَسَلِّمُواْ تَسۡلِيمًا
አላህና መላእክቱ በነቢዩ ላይ የአክብሮት እዝነትን ያወርዳሉ፡፡ እናንተ ያመናችሁ ሆይ! በእርሱ ላይ የአክብሮት እዝነትን አውርዱ፡፡ የማክበርንም ሰላምታ ሰላም በሉ፡፡
Al-Ahzab [33:56]
#تلاوة للشيخ علي جابر (رحمه الله)
30 Jul 2026, 06:39 UTC162 views5 reactionsread 6 August 2026 Photo
✍️ አላህ ያዘዛትን አለባበስ ትታ የፋሽንና የባህል አለባበስ በመልበስ ኢስላም እንድትሸፍነው ያዘዛትን የሰውነት ክፍል ገልጣ፣ ወይም ለስሙ ያክል ብቻ ስስና ጠባብ ልብስ ተጠቅማ ከቤት የምትወጣ ሴት በሄደችበት ሁሉ ወንጀለኛ ስትሆንና መላዕክትም ይረግሟታል
አላህ እና መልእክተኛው ﷺ
ያዘዟትን ዓይነት ሙሉ ሒጃብ አድርጋ ምትንቀሳቀስ ሴት የትም፣ ምንም ላይ ሆና ዒባዳህ ላይ እንዳለች ነው የሚቆጠረው (ትክክለኛ ሒጃብ በማድረጓ ሁሌም/ የትም ሆና አጅር ታገኛለች)
**ይህም ትክክለኛና የተሟላ ሒጅብ አላህን የሚያስደስት ሥራና ልክ እንደ ሰላት፣ ጾምና ሐጅ ትልቅ ወደ አላህ የሚያቃርብ ዒባዳህ በመሆኑ ነው
**ተገላልጦ መሄድ፣ ውበትና ፈታኝ የሰውነት አካልን ማሳ…
👍4🥰1
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Kjumj_Daewa_Structure. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.