7 Jul 2026, 17:27 UTC≈3,710 views23 reactionsread 5 September 2026 Photo
የአረንጋዴ አሻራ የችግን ተከላ ተደረገ።
"ተስፋን እንትከል" "ውብ፣ አረንጓዴና ለንሮ ምቹ ከተማን ለቀጣዮ ትዉልድ እናሳርፍ" በሚል መሪ ቃል ሰኔ 30/2018 ዓ.ም የአዲስ አበባ አስተዳደር የመሬት ይዛታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ በስሩ ካሉ ክ/ከተማዋች ጋር በመሆን በቦሌ ክ/ከተማ ወረዳ 11 አይሲቲ ፓርክ የችግሮች ተክላ አከናወነ።
የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ተስፋዬ ጥላሁን ተቋማቸው በአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ ከዚ ቀደም ከፍተኛ ስራዎች ሲከውን መቆየቱን አስታውሰው የአቃቂ ክ/ከተማን በምሳሌነት አንስተዋል፤በቀጣይም ተቋማቸው ችግኝ መትከል ብቻ ሳይሆን ችግኖቹን የመንከባከብና እድገታቸውን የመቆጣጠር ስራ እንደሚሰራ አስገንዝበዋል፡፡
በችግኝ ተከላ …
❤17👍6
Live stream started
14 Mar 2026, 05:43 UTC≈10,200 views26 reactionsread 5 September 2026 ውድ ተገልጋዮቻችን :-
ቅዳሜ አገልግሎት እንሰጣለን
በመደበኛ የስራ ቀናት የምሳ ሰዓትን ጨምሮ ሁል ጊዜ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ሙሉ አገልግሎት እየሰጠን እንደሆና በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን።
❤21👍5
11 Mar 2026, 15:58 UTC≈10,600 views19 reactionsread 5 September 2026 File
File, posted without a caption
👍14❤5
28 Feb 2026, 06:17 UTC≈12,200 views49 reactionsread 5 September 2026 ውድ ተገልጋዮቻችን
በመደበኛ የስራ ቀናት የምሳ ሰዓትን ጨምሮ ሁል ጊዜ ቅዳሜ ግማሽ ቀን ሙሉ አገልግሎት እየሰጠን እንደሆና በአክብሮት ለማስታወስ እንወዳለን።
❤29👍13👏5😁2
26 Feb 2026, 16:12 UTC≈12,200 views38 reactionsread 5 September 2026 የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ የአገልግሎት አሰጣጡን የሚያዘምኑ SSRMS እና የደንበኞች ጥሪ ማዕከል በይፋ አስመረቀ !!
የካቲት 19 ቀን 2018 ዓ.ም
የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ፣ የአገልግሎት አሰጣጡን ግልጽነትና ቀልጣፋነት ወደ ላቀ ደረጃ የሚያሸጋግሩ የአገልግሎት ስታንዳርድ የሬጂስትሬሽንና ሞኒተሪንግ ሲስተም (SSRMS) እንዲሁም ዘመናዊ የጥሪ ማዕከል (Call Center) በዛሬው ዕለት በይፋ አስመርቋል።
1. SSRMS
ኤጀንሲው ለዜጎች የገባውን የስታንዳርድ ቃል ኪዳን በተግባር ለማሳየት ትልቅ አቅም እንደሚፈጥር የተገለፀለት ይህ ሲስተም በተቋሙ የአይቲ ባለሙያዎች የለማ (In house developed System) ሲሆን የአገል…
❤32👍4🔥1😁1
17 Feb 2026, 15:40 UTC≈11,100 views25 reactionsread 5 September 2026 የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ አገልግሎቶችን አዲስ በተሻሻለው ሲስተም መሰጠት ጀመረ
---------------------------------------------
የካቲት 10/2018 ዓ.ም
(የመ/ይ/ም/መ/ኤ) AA-LHRIA
የመሬት ይዞታ ምዝገባና መረጃ ኤጀንሲ አገልግሎቶችን በማሻሻል በተተገበሩት አዲስ ሲስተም በአዲስ መሶብ አገልግሎት መስጠት ጀምሯል። አገልግሎቱን የአዲስ መሶብ እና የተቋማቱ የስራ ሀላፊዎች በተገኙበት ማስጀመር ተችሏል።
የሚሰጡ አገልግሎቶች ዝርዝር:
* የቋሚ ንብረት እዳ መያዣ /ዋስትና ምዝገባ አገልግሎት ፤
* የቋሚ ንብረት እዳ ስረዛ ምዝገባ አገልግሎት ፤
* የቁራሽ መሬት ይዞታ የፍትህ ተቋማት/ፍርድ ቤት ዕግድ ምዝገባ አገልግሎት…
❤17👍7👏1
17 Feb 2026, 10:36 UTC≈7,600 views11 reactionsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍7❤4
17 Feb 2026, 07:57 UTC≈8,100 views7 reactionsread 5 September 2026 ውድ ተገልጋዮቻችን ማንኛውንም የአገልግሎት ክፍያ ስትፈፅሙ ከይዞታው ባለቤት ወይም ህጋዊ ተወካይ የንግድ ባንክ አካውንት ወደተቋሙ አከውንት ማስገባት አለባችሁ በተጨማሪም ገንዘቡን በማዘዣ ወይም ከአካውንት ስታስተላልፉ ናሬሽኑ ቦታ ላይ የባለይዞታው ስም ተፅፎ የባንክ ስሊፑ ወይም ደረሰኙን አምጥታችሁ በኛ ፋይናንስ ማወራረስ አለባችሁ።
❤7
17 Feb 2026, 07:16 UTC≈8,760 views12 reactionsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤6👍6
1 Dec 2025, 11:32 UTC≈13,800 views65 reactionsread 5 September 2026 Photo
Photo, posted without a caption
👍41❤18👏6
28 Nov 2025, 09:42 UTC≈14,700 views28 reactionsread 5 September 2026 መሬት ነክ ንብረት ምን ማለት ነው?
***
መሬት ነክ ንብረት ማለት በመሬት ይዞታ ላይ ከላይ እና ከታች ለንግድ፣ ለመኖሪያነት፣ ለኢንዱስትሪ፣ ለማህበራዊ እና ለሌሎች አገልግሎቶች ለሽያጭ፣ ለኪራይ ወይም ለኪራይ አገልግሎት እንዲውል የተገነባ ህንፃ እና በመሬት ላይ የሚገኙ ቋሚ ተክሎችን የሚያካትት ነው፡፡
የመሬት ነክ ንብረት ምዝገባ መሰረቱ
***
1/ ከመሬት በላይ እና በታች ያለውን መሬት ነክ ንብረት መረጃን ከይዞታው ጋር አስተሳስሮ በወረቀት እና በዲጅታል ፎርም ይዘጋጃል፤
2/ የመሬት ነክ ንብረት ምዝገባ የሚገልፅ መረጃ በወረቀት ወይም በወረቀት እና በዲጅታል ፎርም ከኦርቶ ፎቶ ጋር ተቀናጅቶ ይዘጋጅለታል፤
3/ የቁራሽ መሬቱ ልዩ መለያ ኮድ ለመሬት ነክ …
❤23👍4👎1
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @LHRIALKBO2024. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.