ሰው ለመኖር የሚጓጓው የኔ የሚለው ድርሻ በዓለም ዉስጥ ሲኖረው ነው - ከሕይወት ግብግብ ጋር የምንገጥመው በፍቅር የምንወድቅለት ነገር ሲኖረን ነው።
👍3

Channel
@Linked_16_23
On this record: Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Cite this entry
138subscribers
+20 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of Under 1,000.
| Telegram ID | -1002305638569 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @Linked_16_23 |
| Created | Between 1 September 2024 and 31 March 2025 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 9 August 2026 |
| Last confirmed live | 12 September 2026 |
| Measurements held | 8 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 12 September 2026 |
| On Telegram | t.me/Linked_16_23 |
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 12 Sept 2026, 00:21 | 138 | +12 |
| 3 Sept 2026, 11:57 | 126 | -1 |
| 26 Aug 2026, 14:37 | 127 | +1 |
| 20 Aug 2026, 14:53 | 126 | +3 |
| 13 Aug 2026, 23:27 | 123 | +4 |
| 9 Aug 2026, 04:30 | 119 | no change |
| 7 Aug 2026, 16:15 | 119 | +1 |
| 7 Aug 2026, 04:32 | 118 | first reading |
20 posts held, back to 15 July 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 1 page of Telegram’s post history, 20 posts per page.
Nothing published in the last 30 days. ERR and ER are rolling 30-day measures, so there is nothing to compute — we hold 20 posts for this entry, the most recent from 7 August 2026. An engagement rate over an empty window would be a number about nothing.
74 reactions across 18 posts, in 12 distinct kinds. The most used accounts for 35.1% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 26 | 35.1% | |
| 🔥 | 9 | 12.2% | |
| 🥰 | 9 | 12.2% | |
| 👍 | 8 | 10.8% | |
| 😢 | 6 | 8.11% | |
| 🤝 | 5 | 6.76% | |
| ❤🔥 | 3 | 4.05% | |
| 💯 | 3 | 4.05% | |
| 💔 | 2 | 2.70% | |
| 👏 | 1 | 1.35% | |
| 🕊 | 1 | 1.35% | |
| 🙏 | 1 | 1.35% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 18 of the 20 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 74 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 20 most recent posts we hold, published 15 July 2026 to 7 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
ሰው ለመኖር የሚጓጓው የኔ የሚለው ድርሻ በዓለም ዉስጥ ሲኖረው ነው - ከሕይወት ግብግብ ጋር የምንገጥመው በፍቅር የምንወድቅለት ነገር ሲኖረን ነው።
👍3
°ሰው እንዲገባኝ° መልክሽን ገፅ አኳኋንሽን ለራስሽ አሳይተሻት ታውቂያለሽ?..ሰዎች በሚያዩሽ በኩል እራስሽን አይተሻት ታውቂያለሽ? አዎ በተለይ ሳያቸው ምን አይተው ነው ብዬ ራሴን ለማጤን ምሞክርባቸው ጊዜያት ብዙ ናቸው ምን ጠቀመሽ? መረዳትን ሰጠኝ..ራሴንም ሌሎችንም እንድረዳ ሰው እንዲገባኝ ሆኗል በዚ ማየት ውስጥ።
🔥2❤1
🥰ቸር ዋሉልኝ🧡 🤲🌿✨
🥰3❤1🙏1
‹‹ያየን ሁሉ ተሰናክለን የማናውቅ ይመስለው ዘንድ የተረጋጋና ዝም ብሎ የሚሄድ ሰው መሆን ምን ማለት እንደሆነ አያውቁትም። ማንም ምን ያህል እንደደከመን አይገነዘብም። በዝምታ ፈገግ ማለታችንና የተስተካከለ ቁመናችንን ስላዩ ብቻ ምን ያህል የድካም ዝርዝሮችን እንደተሸከምን አያውቁም፤ ቢያውቁም ማንም ስለዛ ጉዳዩ አይደለም። በቃ አይረዱኋችሁም.. ሺህ ማይል እያሰብን የተራመድንበትን ነገር አፍ አውጥተን ብናወራው እነሱ አንድ እርምጃ እራሱ ስላልተራመዱ አይሰማቸውም። በልባችን ውስጥ ቤት ስለሰሩት የለሊት ሃሳቦች ሚሊዮን ጊዜ ብናስረዳ የልባቸውን በር አንዷን ሌሊት እንኳን አያንኳኳም። በዚህ ምክንያት አንድ ሰው ተቀብሎ ባለመኖር እና ሳይቀበሉት በመኖር መካከል ይሞ…
😢2
°መኖር° ምን ይከብድሻል? አዕምሮዬ ማይቀበለው ሊያስተናግደው የማይቻለው ምስል አለ..እዛ ምስል ውስጥ ቢገባ ሰምጦ ሚቀር የማይመለስ የሚመስለው..ሊመሰልለት የማይችለው ምስል አለ..እሱን ምስል በአዕምሮ ለመመሰል መሞከር ከሁሉም የሚከብደኝ ነው.. ምንድነውሱ? አስክሬን!! በስመአብ ምን ስትዪ አሰብሺው? እንዴት ስትዪ እዛ ውስጥስ ገባሽ? እንጃ አላውቅም..የአስክሬን ሳጥን ሳይ ውስጡ ያለውን ክቡሩን ሰው ሳስብ እንዴት ሆኖ ይሆን እላለው..ከዚ በኋላኮ በቃ አበቃ እላለው በቃኮ አይንቀሳቀስም እንደድሮው የሚሆን ምንም ነገር የለም እላለው..የማይንቀሳቀስ ዝም ቀጥ ያለ ሰው ሊታየኝ ሲጀምር ከነዚህ አሳቦች በሩጫ ተፍገምግሜ አመልጣለው..ባሰብኩት መጠን ብትን…
🤝5
የሚያዝናናችሁ ከጓደኞቻቸሁ ጋር ጊዜ የምታሳልፉበት ብቸኛ መንገድ ተሰብስቦ መጠጣት ከሆነ በጊዜ መፍትሄ ፈልጉ መጠጥ ለመቀላቀል እንትና ነው ጎበዝ ተብላችሁ ከተጠራችሁ የተሻለ hobby መፈለጊያ ጊዜው አሁን ነው ሰው እንዴት የገዛ ጨጓራውንና ጉበቱን እያቃጠለ እየተዝናናሁ ይላል? እንዴት ብዙ ጠጥቶ አለመስከር በኩራት ይነገራል? ሁሉም መተንፈሻ መንገድ እንደሚፈልግ አውቃለሁ ብቻ ስካር መፍትሄ ነው ሊባል አይችልም ብቻ እኛ የተሻሉ እናትና አባቶች ጓደኞች እና ጎረቤቶች እንደምንሆን ተስፋ አደርጋለሁ ቢያንስ በየተጠራንበት ወይንና አረቄ አንጠልጥለን አንሄድም አይደል?
👍5
⚡️InsideWing🔆 pinned «✨ma dear fam I believe we will be in 100,000,00.....s🤗🥰keep your appriciating🩶🥰»
°እኔና እኔ° ጠፋሁ እልም ጭጭ ረጭ ብዬ ጠፋሁ። ጭጭታዬ ለውጪው ዐለም ነው። ውስጥ ዐለሜ,እኔና እኔ የማንደማመጥበት ሁከት ርብሽብሽ ትርምስምስ ውስጥ ነበር። ውጪውን እስካላስተውለው ያለመታከት ሁከት ነበር እኔ ውስጥ። ፋታ የማይሰጥ ቆይስኪ አንዴ የሌለው ትግግል ውስጥ ነበርኩ። ግን ግን ዝም ብሎ ጠፋ። አሉ¡ ዝም ብሎ?¿ [based on famous true story] 🕯ጎዳዳዬ
😢3❤2
✨ma dear fam I believe we will be in 100,000,00.....s🤗🥰keep your appriciating🩶🥰
🔥4❤2
°Role° አያቴ መሆን የምፈልጋት ሴት ምስል ናት..ልቤ እሷ ጋር የከበረ ማረፊያ አላት..ጓደኛዬም ናት.. ፍቅር ውስጥ ሚዛን የለም ፍቅር አይወዳደርም ሁለቱም በራሳቸው አቅምና ቋንቋ ይዋደዳሉ። አለችኝ ስለ ፍቅር ስናወጋ። ቀጠለች መለካካት ከገባ ግን ንግድ ይሆናል ፍቅር ሕይወት ነው የሚኖር ሕይወት ነው በገባሽ ልክ በደረስሽበት ልክ የምትኖሪው ነው..አንዱ በአንደኛው አወዳደድ ሊለካ አይችልም ሁሉም እንደራሱ ነው ሚወደው። እኔ ምወደውን ያህል ካልወደደኝ እንዴት ነው አብሬ ምሆነው? አልኳት መለኪያውን ከየትና እንዴት ነው ጥቅም ላይ ምታውይው? ልኩንስ ስለማወቅሽ ምንድነው ዳርሽ?..እስኪ ልጠይቅሽ ጎዳዳዬ? እሺ ማማዬ ጠይቂኝ.. ፍቅርና role …
❤4💯2👏1🥰1
Posted without readable text
🥰1
"ቡናው ነው የጠራሽ ወይስ ናፍቆቴ" አልኳት የፈላውን ጀበና እያወረድኩ "መሄጃ ማጣቴ ነው የጠራኝ"ባኮረፈ አንደበት "ወገኛ! ምን ሆንሽ ደግሞ?" "ምንም" ደክሟታል "ፊትሽ ደህና አይደለም የት ነበርሽ?" "ደብረ ሀይል" "ብቻሽን! ምነው ብጠሪኝ?" "አይ! ከእሱ ጋር" "ምነው ተጣላቹ እንዴ?" "አገኘዋት"ቅር እያላት "ታድያ ችግር አለው? ማለቴ እና.."ማንነቷን መጠየቅ አላስፈለገኝም "ተያየን አስተያየቷ የመመርመር ያክል ነበር...ልብ ብላ ስታየኝ ነፍሴ ናፍቆቴን የነገራት መሰለኝ እግሬ ሳላዘው ወደርሷ ሄዶ ክንዴ ሊያቅፋት ከንፈሮቼ ሊስሞት አይኖቼ ለምን ተውሽን ብለው በእንባ ሊያወጓት ነበር (እህህህህ)...እሱ መኖሩ በጀኝ!" "ቆይ ግን አ…
❤6
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Linked_16_23. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Republishes
Channels on the register whose posts this channel has forwarded.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
Names
Channels on the register whose handles appear in this channel's posts.
A mention is a weaker signal than a forward and is counted separately for that reason — naming a channel is not republishing it, and a handle in a post body is easy to place deliberately. The post counts beside each row below are distinct posts in which the handle appeared, from posts we have read on both sides — the “Named by N registered channels” figure above is a different count, of distinct NAMING CHANNELS rather than posts, and is not the sum of the rows under it.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 12 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“⚡️InsideWing🔆” (@Linked_16_23), 138 subscribers as measured 12 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/Linked_16_23.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.