26 Aug 2022, 04:59 UTC547 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @H_Tech7Photo
📸ፕርግራማችሁን ከ DOT PHOTOGRAPHY ጋር ያሳልፉ
📷. ለሠርግ 📷. ለልደት
📷. ለምርቃት 📷.ለክርስትና
📷.ለቤቢ ሻወርና ለተለያዩ የፎቶ ፕርግራሞች DOT PHOTOGRAPHY በተመጣጣኝ ዋጋ ና ጥራት እናስደስቶታለን።
ስልክ:- 0967471064
:-0938393979
ከቻናሉ ከመውጣታችሁ በፊት እባካችሁ ችግሩን ንገሩን
@heni1622
አድራሻ:- ደብረዘይት /Bishooftuu
Signed H҈e҈n҈o҈k҈ 🇭 🇪 🇳 🇴 🇰
25 Aug 2022, 07:45 UTC399 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @H_Tech7Photo
📸ፕርግራማችሁን ከ DOT PHOTOGRAPHY ጋር ያሳልፉ
📷. ለሠርግ 📷. ለልደት
📷. ለምርቃት 📷.ለክርስትና
📷.ለቤቢ ሻወርና ለተለያዩ የፎቶ ፕርግራሞች DOT PHOTOGRAPHY በተመጣጣኝ ዋጋ ና ጥራት እናስደስቶታለን።
ስልክ:- 0967471064
:-0938393979
ከቻናሉ ከመውጣታችሁ በፊት እባካችሁ ችግሩን ንገሩን
@heni1622
አድራሻ:- ደብረዘይት /Bishooftuu
Signed H҈e҈n҈o҈k҈ 🇭 🇪 🇳 🇴 🇰
25 Aug 2022, 07:29 UTC119 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @H_Tech7Photo
📸ፕርግራማችሁን ከ DOT PHOTOGRAPHY ጋር ያሳልፉ
📷. ለሠርግ 📷. ለልደት
📷. ለምርቃት 📷.ለክርስትና
📷.ለቤቢ ሻወርና ለተለያዩ የፎቶ ፕርግራሞች DOT PHOTOGRAPHY በተመጣጣኝ ዋጋ ና ጥራት እናስደስቶታለን።
ስልክ:- 0967471064
:-0938393979
ከቻናሉ ከመውጣታችሁ በፊት እባካችሁ ችግሩን ንገሩን
@heni1622
አድራሻ:- ደብረዘይት /Bishooftuu
Signed H҈e҈n҈o҈k҈ 🇭 🇪 🇳 🇴 🇰
25 Aug 2022, 07:28 UTC274 viewsread 11 August 2026 📸ፕርግራማችሁን ከ DOT PHOTOGRAPHY ጋር ያሳልፉ
📷. ለሠርግ 📷. ለልደት
📷. ለምርቃት 📷.ለክርስትና
📷.ለቤቢ ሻወርና ለተለያዩ የፎቶ ፕርግራሞች DOT PHOTOGRAPHY በተመጣጣኝ ዋጋ ና ጥራት እናስደስቶታለን።
ስልክ:- 0967471064
:-0938393979
ከቻናሉ ከመውጣታችሁ በፊት እባካችሁ ችግሩን ንገሩን
@heni1622
አድራሻ:- ደብረዘይት /Bishooftuu
Signed H҈e҈n҈o҈k҈ 🇭 🇪 🇳 🇴 🇰
23 May 2022, 18:48 UTC202 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @daniel_wodajo
መታገስ!
ታላቅነት በአንድ ቀን አይገነባም! በአንድ ቅፅበት ሊፈርስ ግን ይችላል። የባቢሎን ግንብን ለመገንባት አንድ ትውልድ ፈጅቷል፤ ለማፍረስ ግን ቀናት አልፈጀም።
እስከዛሬ የገነባኸውን ምርጥ ስብዕና እንድታጣ የሚያደርጉ ብዙ የሚያናድዱ፣ ራስህን እንድትጠላ፣ ተስፋ እንድትቆርጥ የሚያደርጉ ፈታኝ ነገሮች በየጊዜው ይገጥሙሀል። ማንነትህን የምታሳየው በሰላሙ ጊዜ አይደለም ከባዱን ወቅት ታግሰህ በማለፍ ነው እንጂ። አለበለዚያ ከዜሮ ትጀምራለህ!
ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Signed H҈e҈n҈o҈k҈ 🇭 🇪 🇳 🇴 🇰
31 Mar 2022, 04:13 UTC201 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @daniel_wodajo
የመጀመሪያው ደረጃ
ራስህን ለመለወጥ ሁሌም ዕድል አለህ፤ አንተ ማለት ከራስህ አልፈህ የቤተሰቦችህን ህይወት እስከመጨረሻው የምትቀይር ተዓምረኛ ነህ! ማማረር እና ሰበብ ማብዛት ባንተ አያምርም።
ለሁሉም ነገር ሀላፊነቱን እኔ እወስዳለው ስትል የራስህን ዕጣ ፋንታ ራስህ መወሰን ትጀምራለህ፤ የስኬት የመጀመሪያው ደረጃ ከማንም ምንም ነገር ሳትጠብቅ በራስህ ተማምነህ ህይወትህን ለመቀየር መነሳት ነው!
የሚገርም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Signed ⒽⒺⓃⓄⓀ⓬
13 Mar 2022, 19:17 UTC192 viewsread 11 August 2026 Forwarded from @daniel_wodajoPhoto
ሰላምታዬ ይድረስ ቤተሰቦች 🙌 ህይወትህ እንዲያምር ቀንህ ማማር አለበት፤ ቀንህን ካሸነፍክ ሁሉም ነገር ቀላል ይሆናል። ቀናችን ምርጥ እንዲሆን ምን ምን ማድረግ እንዳለብን እንወያያለን፤ የነገ ሰው ይበለን!
🧤ነገ ሰኞ ጠዋት 2 ሰዓት በ Inspire Ethiopia ዩቲዩብ ቻናል እንገናኝ
አስገራሚ ምሽት ተመኘንላችሁ
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
Signed ⒽⒺⓃⓄⓀ⓬
27 Sept 2021, 06:00 UTC829 viewsread 11 August 2026 Voice message
ሰረቅ😮💨👀👀
♥የፍቅር ድርሻዬ♥
@Love_Home12
❤️ @Heenok12
Signed ⒽⒺⓃⓄⓀ⓬
27 Sept 2021, 05:58 UTC589 viewsread 11 August 2026 Voice message
አረ አንደት ያለ ውበት ነው
የምያሳሳህ መልክህ😍😘❤️
💋💋ታይቶ ማይጠገብ የመሰልክህ መላክ
♥የፍቅር ድርሻዬ♥
@Love_Home12
🌹🌹🌹 @Heenok12
Signed ⒽⒺⓃⓄⓀ⓬
27 Sept 2021, 05:56 UTC491 viewsread 11 August 2026 Voice message
አንዴት ብሎ አንደሚነገርሽ
ቃላት ጠፋው አፌ ሚልሽ
ባጠበቂም ምላሽ ከኔ
ታውቂዋለሽ ፍቅሬን ካይኔ
❤️የፍቅር ድርሻዬ❤️
@Love_Home12
🌹🌹🌹 @Heenok12
Signed ⒽⒺⓃⓄⓀ⓬
25 Sept 2021, 04:11 UTC827 viewsread 11 August 2026 እየጠጣሁ ሁለቱን አውሬዎች ባየኋቸው ቁጥር ንዴቴ እየጨመረ መጣ!
ሰውየው ያንን በድሜ ብዛት ቶሎ ቶሎ ኩበት እየሆነ የሚያስቸግረውን ከንፈሩን በምራቁ ለማውዛት እየመጠጠ ያቺን አንድ ፍሬ ልጅ ለማሽኮርመም ሲታገል ስመለከተው አለም አስጠላችኝ !
ተነስተህ በባክስ ወደ ጀርባው ዘርረውና ልጅቷን ይዘካት ውጣ ውጣ አለኝ።
መሲ ተነስታ ወደ ሽንት ቤት ስትሄድ ከጀርባ ተከተልኳት ! እሷ ከፊት እኔ ከውኋላ ወደ ሽንት ቤት እምትወስደው ቀጭና መንገድ መሀል ላይ እንደደረስን ከጀርብዬ ኮቴ ሳያሰማ ማጅራቴ አከባቢ •••
ይቀጥላል....
━━━━━━━━ ✦
ሀሳብ አስተያየታችሁን
@Heenok12 አድርሱኝ
፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
ቻናላችንን ይቀላቀሉ👇👇
♥♥♥♥♥♥♥
╔═══❖•…
Signed ⒽⒺⓃⓄⓀ⓬
25 Sept 2021, 04:11 UTC402 viewsread 11 August 2026 🥰 #ልጩህበት! 🥰
ክፍል- 12
ድርሰት~~~በጥላሁን ተስፋዬ
ጭፈራ ቤቱ ውስጠኛው ክፍል ውስጥ ገብቼ ስልኩን ሰጥቼው ልወጣ ሁለት እርምጃ እንደተራመድኩ ድንገት ወደ ቀኝ ገልመጥ ሳደርግ
ሁለት ሴቶችና አንድ የሰፈራችን ሀብታም ነጋዴ የተቀመጡበት ሶፋ ላይ አይኔ ተተክሎ ቀረ።
ደነገጥኩ!
ሰውየው የኤች አይ ቪ ኤድስ ተሻካሚ የሆነና ሚስቱ በዚሁ በሽታ የሞተችበት ሰው ነው ።
ሁለቱ ሴቶች ደግሞ ••••
•••ሁለቱ ሴቶች ደግሞ አንዷ ጭራቋ ስትሆን አንዷ ደግሞ ምናልባት የናኤዱ ጋደኛ ሳትሆን አትቀርም ወይኔ ቲጂ እንዲህ አንድፍሬ ልጅ ነሽ ቆይ ኧረ •••
አልኩና እየተጣደፍኩ ከጭፈራ ቤቱ በመውጣት ሞባይሌን ከኪሴ አውጥቼ ፎቶ ማህደሩን ከፈትኩ አልተሳሳትኩም መሲ እ…
Signed ⒽⒺⓃⓄⓀ⓬
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Love_Home12. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.