6 Aug 2026, 18:35 UTC152 views5 reactionsread 8 August 2026 ረሱሉን ﷺ ከሪም 💚
በአንድ ወቅት ረሱለላህ ﷺ ዘንድ አንድ ሰሐቢይ ይመጣና የሚበላ ነገር እስኪያጣ እንደተቸገረ ይነግራቸዋል። በሰዓቱ ቤታቸው ውስጥ ምንም የሚበላ ነገር የሌላቸው የኛ ብርሓን ባልደረቦቻቸውን ጠየቁ። «በኔ ፋንታ ይህን እንግዳዬን የሚያስተናግድልኝ ማነው?» በማለት ጠየቁ።
የዛኔ የቤቱን ሁኔታ ሳያውቅ አፍቃሪያቸው አቡ ጦልሓ «እኔ ያ ረሱለላህﷺ» አለ። እንግዳቸውንም ቤት ይዞት ሄደና ሚስቱን የሚበላ ካለ ጠየቃት። ለልጆቹ ብቻ የሚበቃ ምግብ እንጂ ምንም እንደሌለ ነገረችው! አቡ ጦልሓ'ም የውዴታውን እና የክብሩን ጥግ የሚያሳይ ንግግር ተናገረ።
«ልጆቹን እያለቀሱም ቢሆን ቀደም ብለሽ፤ ቀስ ብለሽ አባብለሽ አስተኛቸው፤ ከዛም ኩራዙን አጥፍተሽ …
❤5
Signed Nadia.B
6 Aug 2026, 18:34 UTC119 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Nadia.B
3 Aug 2026, 17:29 UTC199 views11 reactionsread 8 August 2026 ሒራ'ን ጠይቁት 💚
የአላህ መልዕክተኛ ﷺ ወህዩ ከመምጣቱ በፊት ቀን በቀን እውን የሚሆኑ ህልሞችን መመልከት ጀመሩ። አያታቸው አብዱልሙጠሊብ አግኝተውታል ተብሎ ወደሚነገርለት የጋሩ ሂራ ዋሻ መገለልንም መረጡ። አንዳንዴ ለሳምንታት፤ አንዳንዴም ለወራቶች ይቆዩ ነበር ይላሉ። ይህንን የመገለል ተግባር «التحنث» ይሉታል። ልክ እንደ እናታችን ኸዲጃ አጎት ወረቃ ወደ አንድ አምላክ ብቻ ተቅጣጩ። ጥሞናን መረጡ። ከማህበረሰቡ ተገለው ማስተንተንን ወደዱ 💚
የጋሩ ሂራ ዋሻ ልክ እንደሌላ ዋሻ ሰፊ ቀዳዳ ያለው አይነት ሳይሆን አንድ ሰው ብቻ የሚያስቀምጥ ነበር፤ ወደ ከዓባ'ም የዞረ መሆኑ ይበልጥ አስደናቂ ያደርግዋል። ዋሻው ካለበት ተራራ በታች ከዓባ ግልፅ ሆኖ ደምቆ…
❤11
Signed Nadia.B
3 Aug 2026, 17:29 UTC159 views2 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤2
Signed Nadia.B
31 Jul 2026, 07:26 UTC251 views9 reactionsread 8 August 2026 ባልደረቦቻቸው ﷺ 💚
የሁደይቢያ ስምምነት አውርቼም ሰምቼም የማልጠግበው የሲራ ክፍል ነው። እያንዳንዱ ክስተት የሚሰጠው lesson በየጊዜው ይለያያል።... ሚስጥሩ አይዘለቅም! ... እንደሚታወቀው ሐቢበላህ በህልማቸው ሐጅ እያደረጉ ሲመለከቱ ባልደረቦቻቸውን ዘንድሮ ሐጅ እንደሚያደርጉ አሳውቀው ለጉዞ እንዲዘጋጁ አዘዙ።
በድር ላይ መስዋዕትነት ለመክፈል ወደኃላ ያላሉት፤ ኡሁድና አህዛብ ላይ ከጎናቸው ያልተለዩት ሰሐቦች አሁንም ውዱ መልዕክተኛቸውን በመታዘዝ ኢህራማቸውን ለብሰው ወደ መካ ጉዞ ጀመሩ። ወደ ትውልድ ሐገራቸው የመመለስ ጉጉት፤ ሲናፍቁት የቆዩት ጊዜ መሆኑ ይበልጥ ደስ የሚል ስሜት ውስጥ ከቷቸዋል። ነገር ግን ጉዳዩ በተቃራኒ ሆኖ ሁደይቢያ ላይ ሰፍረው…
❤9
Signed Nadia.B
31 Jul 2026, 07:25 UTC184 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Nadia.B
26 Jul 2026, 17:58 UTC305 views13 reactionsread 8 August 2026 ሰላሜ: ወዳጄ ﷺ
ያ ረሱለላህ! ﷺ , የኔ ውድ መልዕክተኛ ﷺ, Our soul was designed to love you. to praise you. to know you. to be lost in your divine beauty, to feel the peace by calling your name day to night, to see you in our dreams 🥰💚
የረሱለላህﷺ ፍቅር ህይወትን ያበራል በዚያው ልክም እርሳቸውን መናፈቁ የማይረግብ ሸውቅ ውስጥ ይከታል። ህመም'ም አለው። ሰውባኑ ትዝ አላችሁ? ሐቢበላህ'ን ለቀናቶች ባይመለከት የገረጣው፤ ፊቱ የተለወጠው፤ የናፍቆት፤ የፍቅር ህመም የታመመው ሰውባን ትዝ አላችሁ?.. ሐቢበላህﷺ ሲያገኙት ሁኔታውን አይተው ምን እንደሆነ …
❤13
Signed Nadia.B
26 Jul 2026, 17:57 UTC258 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Nadia.B
23 Jul 2026, 19:10 UTC379 views8 reactionsread 8 August 2026 ስማቸው ﷺ ብቻውን ተዓምር ነው 💚
እናታችን ኡሙ ሰለማ እጅግ በጣም የምትወደውን ባለቤቷን አቡ ሰለማን በሞ*ት ካጣች በኃላ የብዙ ሰዎችን የትዳር ጥያቄ እምቢ አለች። ከአቡ ሰለማ የበለጠ ማን አለ'ም አለች። የዚህን ጊዜ የከውኑ ብርሓን የሆኑት ነብይ ለትዳር ጠየቋት።
መልዕክተኛውም ﷺ ካገቧት ከቆይታ በኃላ ኡሙ ሰለማ እንዲህ አለች:
"فقد أبدلني الله بأبي سلمة خيرا منه رسول الله"
«አላህ ከአቡ ሰለማ በላቀ ሰው ካሰኝ(ሸለመኝ)፤ የአላህ መልዕክተኛ'ን።» በማለት ትመሰክራለች። በእዚህ ሰበብ'ም አገልጋይዋ የነበረውን ትክክለኛ ስሙ ወይ ረባሕ፣ ወይም ሚህራን ወይም ደግሞ ሩማን የሆነን ሸፊዒ በአንድ አጋጣሚ ሰፊና የሚል ስያሜ የሰጡ…
❤8
Signed Nadia.B
23 Jul 2026, 19:10 UTC261 views3 reactionsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
🥰3
Signed Nadia.B
22 Jul 2026, 20:19 UTC408 views9 reactionsread 8 August 2026 ኢማሙል ሙተቂንﷺ : ሸፊዓል ሙዝኒቢን ﷺ 💚
ሐቢበላህ ኢማም ናቸው፣ የከውኑ ሰይድ ናቸው፣ የአምላካችን ተወዳጅ ናቸው ግን ለይሉን እግራቸው ውሃ እስኪቋጥር ይቆማሉ፤ ጌታቸውን ይማፀናሉ፣ ለህዝባቸው ያለቅሳሉ። ደግሞ'ም ብዙ አጋጣሚዎች ላይ ዘይኔ ይራባሉ። ከሰሐቦቻቸው ጋር ሆነው ምግብ ፍለጋ ሆዳቸውን በድንጋይ አስረው ረሃባቸውን ያስታግሳሉ። ሩሂ ፊዳክ ያ ነቢየላህ ﷺ 😭
ሐቢበላህ ኢማም ናቸው፣ የከውኑ ሰይድ ናቸው፣ የአምላካችን ተወዳጅ ናቸው ግን ለይሉን እግራቸው ውሃ እስኪቋጥር ይቆማሉ፤ ጌታቸውን ይማፀናሉ፣ ለህዝባቸው ያለቅሳሉ። ደግሞ'ም ብዙ አጋጣሚዎች ላይ ዘይኔ ይራባሉ። ከሰሐቦቻቸው ጋር ሆነው ምግብ ፍለጋ ሆዳቸውን በድንጋይ አስረው ረሃባቸውን ያሳልፋሉ…
❤9
Signed Nadia.B
22 Jul 2026, 20:19 UTC271 viewsread 8 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
Signed Nadia.B
Showing the 12 most recent of 20 posts we hold for @Loverofthemessenger. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.