7 Aug 2026, 13:37 UTC73 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ከባድ ጥምረት ፈጠሩ‼
📌ቱርክ፣ ሳኡዲ አረቢያ እና ፓኪስታን ተፈራረሙ‼
ቱርክ፣ ሳኡዲ አረቢያ እና ፓኪስታን ራሳቸውን ከጥቃት መከላከልና ቀጠናዊ ደህንነታቸውን ማስጠበቅም የሚያስችል የሶስትዮሽ ወታደራዊ ትብብር ስምምነት መፈራረማቸው ተገለጸ።
📌በመካከለኛው ምስራቅ እየተባባሰ የመጣውን ውጥረት ለመቋቋም እና የሀገራቱን የደህንነት ስጋት በጋራ ለመከላከል የታለመ ነው።
📌 በሶስቱ ሀገራት መካከል የወታደራዊ ስልጠና፣ የቴክኒክ ድጋፍ እና የጦር መሳሪያዎች (የድሮን እና የጦር መርከቦች) ልውውጥን ያጠናክራል።
📌ስምምነቱ በተለይ በየመን ሁቲ ታጣቂዎች የ ሚሳኤል ጥቃት ስጋት ያለባትን ሳኡዲ አረቢያ የደህንነት ከለላ ያጠናክራል ተብሏል።
[ @M…
❤1
7 Aug 2026, 09:54 UTC235 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የብሔራዊ ባንክ ዕርምጃ ወሰደ‼
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በግሎባል ባንክ ኢትዮጵያ ውስጥ የተከሰቱ ችግሮችን ሲመረምር ቆይቶ ባገኘው የምርመራ ውጤት መሠረት ውሳኔ ማሳለፉ ታወቀ።
ከውሳኔዎቹም መካከል፡-
📌 ብሔራዊ ባንክ ሐምሌ 27 ቀን 2018 ዓ.ም. በጻፈው ደብዳቤ የግሎባል ባንክ ፕሬዚዳንት ተስፋዬ ቦሩ (ዶ/ር) በየትኛውም የኢትዮጵያ የፋይናንስ ተቋማት ውስጥ ለአምስት ዓመታት እንዳይሠሩ አግዷል።
📌 ብሔራዊ ባንክ ዕግዱን ከመጣሉ አስቀድሞ የግሎባል ባንክ ቦርድ ግለሰቡን ከፕሬዚዳንትነት ያነሳቸው ሲሆን፣ በአሁኑ ወቅት ዶ/ር ተስፋዬ በአገር ውስጥ አይገኙም።
📌 ብሔራዊ ባንክ በባንኩ ውስጥ የተፈጠሩ ችግሮችን መሠረት በማድረግ የባንኩን የቦርድ አባላት …
❤1😁1
7 Aug 2026, 09:32 UTC237 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
በኦሮሚያ ክልል በሸገር ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲ ክ/ከተማ ከሰሞኑ የወጣቶች አፈሳ በከፍተኛ ሁኔታ እየተፈፀመ መሆኑን የአካባቢው ነዋሪዎች ገልፀውልናል።
በዚህ የተነሳ ወጥቶ መግባት አስቸጋሪ ሆኗል ያሉ ሲሆን የተወሰኑ ወጣቶች ገንዘብ እየከፈሉ እየተለቀቁ ነው ብለዋል።
[ @MadoNews ]
😢2❤1
7 Aug 2026, 08:39 UTC259 views7 reactionsread 7 August 2026 Photo
በተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ የተጠረጠሩ ግለሰቦች በቁጥጥር ስር ዋሉ‼
በቤንሻንጉል ጉምዝ ክልል ባምባሲ ከተማ ከማህበረሰቡ ወግ፣ ባህልና እምነት ያፈነገጠ ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ፈፅመዋል የተባሉ ሁለት ግለሰቦች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የከተማው አስተዳደር ኮሙኒኬሽን አስታወቀ።
ታደለ እናውጋው እና በፀሎት እንየው የተባሉት ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር የዋሉት ከማህበረሰቡ በደረሰ ጥቆማ መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ ግለሰቦቹ የእምነት ቃላቸውን መስጠታቸውንና ፖሊስ ምርመራውን እያጣራ እንደሚገኝ ታውቋል።
[ @MadoNews ]
😁5😡2
7 Aug 2026, 08:16 UTC260 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
ከ30 ሚሊዮን ብር በላይ የህዝብ ሀብት ምዝበራ‼
በፌዴራል ስራና ክህሎት ሚኒስቴር ከተፈጸመ የህዝብ ሀብት ዘረፋ ጋር ትስስር አላት የተባለችው ኢክራም አማን በተባለች ተጠርጣሪ የባንክ ሂሳብ ውስጥ ከ30 ሚሊዮን 840 ሺህ ብር በላይ መገኘቱን ፌዴራል ፖሊስ አስታወቀ።
ጉዳዩን በተመለከተ አስተያየት ሰጪዎች፣ የተመዘበደውን የህዝብ ሀብት ሙሉ በሙሉ ለማስመለስ የባለስልጣናቱ መኖሪያ ቤቶችና የቅርብ አጋሮቻቸው የባንክ ሂሳቦች በጥልቀት ሊፈተሹ እንደሚገባ በመጠቆም ላይ ናቸው። በተጨማሪም ከባለስልጣናቱ ጋር በጥቅም ትስስር በተለያዩ ግለሰቦች ስም የተሸሸገ ተጨማሪ የህዝብ ሀብት ሊኖር እንደሚችል ስጋታቸውን ገልጸዋል።
[ @MadoNews ]
❤1
6 Aug 2026, 16:50 UTC491 views3 reactionsread 7 August 2026 Photo
የትግራይ ሚዲያዎች ከምድር በታች ወደተቆፈረ ስቱዲዮ ተሸጋግረዋል‼️
"ጥምረቱና ትብብሩ ወደ ከፍተኛ የትግል ደረጃ ተሸጋግሯል" ሲሉ የህወሓት ከፍተኛ ወታደራዊ አመራር የሆኑት ገብረ ገብረፃድቃን(ዓዴት) በትግራይ ቴሌቪዥን ቀርበው ተናግረዋል።
ህወሓት የፌደራል መንግስቱን በጦርነት ለመጣል ወደ ራያ እና አፋር ድንበር መካናይዝድ ጦሩን ጨምሮ እያስጠጋ የሚገኝ ሲሆን መንግስትም ዝግጅት እያደረገ ይገኛል።
የትግራይ ሚዲያዎች ከመሬት በታች ወደተቆፈረ ስቱዲዮ ውስጥ መግባታቸውን የመቀሌ ምንጮች ገልጸዋል።
[ @MadoNews ]
😢2👍1
6 Aug 2026, 09:05 UTC542 views1 reactionsread 7 August 2026 በአገራዊ ምክክር ጉባኤው ላይ የመንግሥት ባለስልጣናት ያልተገባ ተፅዕኖ እያሳደሩ መሆኑ ተነገረ‼️
"የዘመሙ አካሄዶች ሲታዩ በጊዜውና በወቅቱ ዕርምት ይደረግባቸዋል"
የኢትዮጵያ አገራዊ ምክክር ኮሚሽን
- 250ው ስልታዊ ቡድን አዲስ አበባና ድሬዳዋ የፌዴራል አካል ሆነው እንዲቀጥሉ መግባባት ላይ መደረሱ ተገልጿል
የአገራዊ የምክክር ጉባዔ በአጀንዳ ጭብጦች ላይ ገለጻና ማብራሪያ እንዲሰጡ የተመደቡ አመካካሪዎች፣ምሁራንና ቃለ ጉባዔ ያዦች፣ ተመካካሪዎች የሚያነሱትን ሃሳብ ባለመቀበልና በተለይ የመጡበትን ተቋም መሠረት ያደረገ አቋም በመያዝ፣ ተመካካሪዎች ሐሳብ እንዲቀይሩና የምክክር ሒደቱ እንዲዘገይ ተፅዕኖ እያሳደሩ መሆኑን ስማቸው እንዲገለጽ ያልፈለጉ ተመካካሪዎች ገ…
😁1
6 Aug 2026, 09:05 UTC481 viewsread 7 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
6 Aug 2026, 06:50 UTC500 views1 reactionsread 7 August 2026 Photo
"አማራጭ በማጣታችን ጉቦ እንሰጣለን"፦ አዲሱ የጸረ ሙስና ኮሚሽን ጥናት ይፋ ሆነ
የፌዴራል ሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ባካሄደው አዲስ የዳሰሳ ጥናት፣ በተለያዩ የመንግሥት ተቋማት ውስጥ ሙስና አሳሳቢ ደረጃ ላይ መድረሱን አረጋግጧል።
በተለይም የመሬት አስተዳደርና ይዞታ ምዝገባ፣ የገቢዎችና ታክስ፣ የኮንስትራክሽን ፈቃድ፣ የንግድና ትራንስፖርት እንዲሁም የወረዳና የቀበሌ አስተዳደሮች ለችግሩ በከፍተኛ ደረጃ ተጋላጭ መሆናቸው ተለይቷል።
በጥናቱ ከተሳተፉት ኢትዮጵያውያን መካከል ከ60 በመቶ በላይ የሚሆኑት ሙስና በአገሪቱ ማኅበራዊ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ላይ ትልቅ እንቅፋት መደቀኑን ገልጸዋል።
ለአቋራጭ ብልጽግና ያለው ፍላጎት፣ የ…
❤1
6 Aug 2026, 06:08 UTC443 views4 reactionsread 7 August 2026 Photo
የግብፅ ተቃውሞ‼️
የግብፁ የመስኖ ሚኒስትር ሀኒ ስዊላም ኢትዮጵያ በአባይ ወንዝ ላይ አዳዲስ ግድቦችን እንድትገነባ ሀገራቸው እንደማትፈቅድ አስታወቁ። ይህ የግብፅ ማስጠንቀቂያ የተሰማው፣ ኢትዮጵያ ከታላቁ ህዳሴ ግድብ በተጨማሪ ሌሎች ሶስት አዳዲስ ግድቦችን በአባይ ወንዝ ላይ ለመገንባት ማቀዷን የሚገልጹ ዘገባዎች ከወጡ ከሁለት ሳምንታት በኋላ ነው። ሚኒስትሩ በካይሮ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ ላይ "ኢትዮጵያ አዳዲስ ግድቦችን የመገንባት እቅድ እንዳላት በደንብ ይታወቃል፤ ነገር ግን የግብፅ መንግስት ይህንን ይፈቅዳል ወይ? አይፈቅድም" ሲሉ በፅኑ ተናግረዋል።
አክለውም የታችኛው ተፋሰስ ሀገራት የሆኑት ግብፅ እና ሱዳን የሚለቀቀውን የውሃ መጠን እና ዓመታዊ የክንው…
❤4
6 Aug 2026, 04:28 UTC430 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
የወጣት ዘውዱ ሀፍቱ ገዳዮች መፈታት፡ በፍትህ ስርዓቱ ላይ የተቀሰቀሰው ቁጣ እና የቤተሰብ እምባ
በትግራይ ክልል በመቐለ ከተማ በነሐሴ 2015 ዓ.ም በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችው የወጣት ዘውዱ ሀፍቱ ገዳዮች ተብለው የዕድሜ ልክ እስራት ተፈርዶባቸው የነበሩት ያሬድ ገብረሥላሴ እና አንገሶም ኃይለማርያም ከእስር በነፃ መለቀቃቸው ተገለጸ።
ውሳኔውን ተከትሎ የሴቶች መብት ተሟጋች ድርጅት የሆነው 'ይኾኖ' (Yikhono) እና የሟች ቤተሰቦች ክፉኛ ቅሬታቸውን አቅርበዋል።
የሟች እህት ብርቱካን ሀፍቱ ለቢቢሲ እንደገለጸችው፤ ግለሰቦቹ በነፃ የተሰናበቱት በፍርድ ቤቱ መዝገብ ቤት ውስጥ የነበረው ወሳኝ ዲጂታል ማስረጃ (የስልክ ኮድ መረጃ) በመጥፋቱ እና በመቀየሩ …
❤2
6 Aug 2026, 04:21 UTC412 views2 reactionsread 7 August 2026 Photo
ዳናዊት መክብብ በፍትሐብሔር ክስ በነፃ ተሰናበተች
የታዋቂዋ የቲቪ ፕሮግራም አቅራቢና የሶሻል ሚዲያ ተፅዕኖ ፈጣሪ ዳናዊት መክብብ ቀርቦባት የነበረው የፍትሐብሔር ክስ ውድቅ ተደርጎ በነፃ የተሰናበተች ሲሆን፣ ከእሷ ጋር በተመሳሳይ መዝገብ የተከሰሱ ሌሎች አራት ተከሳሾች ግን ጥፋተኛ ተብለው ገንዘብ እንዲከፍሉ ተወስኖባቸዋል።
የፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ አራተኛ ፍትሐብሔር ችሎት ሐምሌ 18 ቀን 2018 ዓ.ም በዋለው ችሎት በሰጠው ውሳኔ፣ አምስተኛ ተከሳሽ ሆና የቀረበችው ዳናዊት መክብብ የንግድ ፈቃድ አይታ የማስታወቂያ ሥራ የሰራች በመሆኗ በጉዳዩ ላይ ልትጠየቅ አይገባም በሚል ከክሱ በነፃ አሰናብቷታል።
ጉዳዩ የተጀመረው 13 ከሳሾች «…
👍2
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @MadoNews. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.