28 Sept 2026, 11:34 UTC21 viewsread 28 September 2026 Photo
"ምኒልክ ዕዝ በነዚህ ሁለት ምርኮኛ ኮሎኔሎች ላይ ጥብቅ የሕግ ምርመራ አካሄዶ ለፍርድ ያቅርብልን"
በላስታ ወረዳ ልጆቻቸው በነዚህ ኮሎኔሎች ትዕዛዝ የተገደሉባቸውና የተደፈሩባቸው ወላጆች!
(ምስል፦ በ803ኛ ኮር የ61ኛ ክ/ጦር አዛዥ ሌተናል ኮሎኔል መለስ አሻግሬና የክፍለጦሯ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል እድሜለአለም አማረ(ወይራው) በጊዜያዊ የምርኮኛ ማቆያ ጣቢያ ውስጥ የሚገኙት)
መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች!
የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
Signed Getinet
28 Sept 2026, 10:39 UTC27 viewsread 28 September 2026 Photo
ላለፉት ሦስትና አራት ዓመታት የሀገሪቱን ጦር ከምድር እስከ ሜካናይዝድና እግረኛ በመመከት ኃያልነቱን ያስመሰከረው ግዙፉ የፋኖ ኃይል፡ የድል የበላይነቱን እንዳስጠበቀ ተጋድሎውን ቀጥሏል።
ይህ ግዙፍ የፋኖ ኃይል በራሱ የጦር ንድፍ የጠላት ኃይልን ስቦ በማስገባትና 360° በመቁረጥ የጥቃት ዶፍ ማዝነቡን ቀጥሏል።
መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች!
የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
Signed Getinet
28 Sept 2026, 09:58 UTC31 viewsread 28 September 2026 Photo
አድስ መረጃ ከኮምቦልቻ ኤርፖርት!
ዛሬ አጥቢያ ለሊቱን በአየር ማረፊያው ውስጥ ጥቃት የተፈፀመባቸው ሁለት ቦታዎች፦
አንድኛው፦ በኤርፖርቱ ውስጥ በነበረ መጠባበቂያ የነዳጅ ማጠራቀሚያ ዲፖ አከባቢ
(ነገር ግን ዲፖው ባዶ ነው። በባለፈው በሀገሪቱ ተከስቶ በነበረው የነዳጅ እጥረት ምክኒያት በበርካታ ቦቲዎች ተጭኖ ወደ ኦሮሚያ ክልል ተወስዶ ነበረ)
ሁለተኛው ፦ በድሮው የደህንነት ፍተሻ ሲደረግበት በነበረው ስፍራ።
በአሁን ሰዓት የአየር ማረፊያው ሙሉ ሠራተኞች ግዳጅ ስብሰባ ተጠርተው ተቀምጠዋል።
በረራ ተቋርጧል ሲሉ የመረብ ሚዲያ ምንጮች ገልፀዋል።
መረበኞች ነን መረጃ አጥማጆች!
የቴሌግራም ገፃችን👉https://t.me/MerebMedia24
Signed Getinet
28 Sept 2026, 07:55 UTC31 viewsread 28 September 2026 Photo
በደብረዘይት አየር ኃይል ጣቢያ ላይ በተከታታይ ቀናት በተፈፀመ ድብደባ የድሮን ቴክኒሻኖችን ጨምሮ የድጋፍ ሰጭ ሠራተኞች መገደላቸው ታወቀ!
በጥቃቱ አንድ ሰው አልባ አውሮፕላን ሙሉ በሙሉ ከጥቅም ውጭ መደረጉም ተረጋግጧል።
ትናንት መስከረም 17/2019 ዓ/ም ንጋት ላይ እና በተመሣሣይ ዛሬ አጥቢያ ለሊቱን በደብረዘይት አየር ኃይል ጣቢያ ላይ ጥቃት መፈፀሙን ተከትሎ በአገዛዙ ቤት ከባድ ሽብርና መደናገጥ መፈጠሩን የመረብ ሚዲያ ወታደራዊ ምንጮች ገልፀዋል።
ትናንት በስቲያ ጥቃቱ ከመፈፀሙ ሰዓታት ቀደም ብሎ አጥቢያ ለሊቱን ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በስፍራው እንደነበረ የተጠቆመ ሲሆን፡ ጥቃቱ በዋነኝነት እሱን ኢላማ ያደረገ ሳይሆን አይቀርም ተብሏል።
በ…
Signed Getinet
28 Sept 2026, 07:46 UTC28 viewsread 28 September 2026 Photo
208ኛ ራስ አሞራው ውብነህ ኮር ሰሜን ብርቅየ ክፍለ ጦር ለወራት ያሰለጠናቸውን የፋኖ አባላት በደመቀ ሁኔታ አስመረቀ
በአፋብን 3ኛ በላይ ዘለቀ ዕዝ፣ በ208ኛ ራስ አሞራው ውብነህ ኮር ስር የሚገኘው የሰሜን ብርቅየ ክፍለ ጦር ለወራት ያሰለጠናቸውን የፋኖ አባላት መስከረም 17/2019 ዓ/ሞ በደመቀ ሁኔታ አስመርቋል።
ተመራቂ አባላቱ በስልጠናው ወቅት የአካባቢውን አስቸጋሪ የተፈጥሮ አየር ንብረት ፀሐይ ፣ ብርድና ቁር ሳይበግራቸው ከጠላት ጋር በሚደረግ የፊት ለፊት ትንቅንቅና ተጋድሎ ውስጥ አልፈው የወታደራዊ ስልትና የፖለቲካ ትምህርታቸውን በላቀ ብቃት አጠናቀዋል።
አባላቱ በቆይታቸው በከፍተኛ የውጊያ ስልት፣ በዘመናዊ የጦር መሳሪያ አጠቃቀም እና በጠንካራ…
Signed Getinet
28 Sept 2026, 07:44 UTC26 viewsread 28 September 2026 Photo
አፋብን ቴዎድሮስ 2ኛ ዕዝ 109ኛ ኮር 99ኛ ክፍለጦር የማቻክሉ በላይ ዘለቀ ሻለቃ ድል ተቀናጀ።
የአማራ ህዝብ የሚያደርገውን የህልው ጦርነት የጎተቱት ስርዓቱን በሚሊሻነት እያገለገሉ ያሉት በመሆናቸው በተደጋጋሚ የሰላም ጥሪ ማድረጋችን የሚታወስ ነው።
ይህን የሰላም ጥሪ መቀበል ተስኗቸው በህዝባችን ላይ ዘርፈ ብዙ በደል ሲፈፅሙ የቆዩት የስርዓቱ ስልጣን ጠባቂ ሰራዊት አማኑኤል ከተማ ላይ የማያዳግም እርምጃ ተወስዶባቸዋል።
ከሞት አፋፍ ላይ የሚገኘው ይህ የአብይ አህመድ ስርዓት ሰራዊቱን ከ ደምበጫ ወደ ዋድ ቀጠና ማንቀሳቀሱን የተመለከቱት የማቻክል ተርቦች ከንጋቱ 11:00 ሰዓት አማኑኤል ከተማ በመግባት ጥምር ጦር የሚሉትን የአብይ …
Signed Getinet
28 Sept 2026, 06:55 UTC24 viewsread 28 September 2026 Photo
ላለፉት ሁለት ሦስት ዓመታት ከጋሼናና እስታይሽ ጀምሮ እስከ ላስታና ቡግና ድረስ በንፁኋን ላይ አሰቃቂ ግፍ ሲፈፅሙ ከነበሩ የአገዛዙ ኮሮች መካከል አንዷ የሆነችው በቀድሞው ሰሜን ምስራቅ ዕዝ በአሁኑ ደግሞ በሜ/ጄ ተስፋየ አያሌው በሚመራው 13ኛ ዕዝ ስር የምትገኘው 803ኛ ኮር ትገኝበታለች።
የዚህ ኮር አንድ አካል የሆነችው 61ኛ ክፍለጦር ደግሞ በተለይ በላስታ ወረዳ የተለያዩ ቀበሌዎች ላይ ህፃናትን በመግደል፡ ከደፈሩ በኋላ በስለት ቆራርጦ በመጣል ክፍለጦሯ ከሌሎቹ በተለየ ሁኔታ ስሟ በጥቁር መዝገብ የሰፈረ ነው።
በ2017 ዓ/ም ጥር ወር መጀመሪያው ሳምንት ላይ በላስታ ወረዳ ሽግላ መንደር በዘግናኝ ሁኔታ የተገደለችው ወ/ሪ ጥሩየ አለምነውን ጨምሮ በአይና…
Signed Getinet
28 Sept 2026, 06:27 UTC26 viewsread 28 September 2026 ይሄንን ግፍስ ትዘነጉት ይሆን?
ይች እናት ስቅስቅ ብላ የምታለቅሰው የ3 ዓመት ከ3 ወር ህፃን ልጇ በአሰቃቂ ሁኔታ በመከላከያ ሰራዊት ተገድሎባት ነው።
የሚያሳዝነው ደግሞ ህፃኑ የተገደለው በተባራሪ ጥይት ወይንም በስህተት አይደለም። ሆን ተብሎ ታስቦና ታቅዶበት የመከላከያ ሰራዊቱ አዛዦች ከበላይ አመራሮቻቸው ጋር በመገናኛ ራዲዮን ትዕዛዝ ተቀብለው የፈፀሙት ድርጊት ነው።
ህፃኑ የተገደለው እናቱ ትከሻ ላይ ሳለ ነው።እናቱ ልጇን ለማትረፍ በወገቧ አዝላ እየሸሸች በነበረበት የመከላከያ ሰራዊት የድሽቃ ምድብተኞች አነጣጥረው ኢላማቸው ውስጥ ካስገቡ በኋላ ህፃኑን ከእናቱ ወገብ ላይ እንዳለ አንገቱን በመምታት ቅንጭላቱ ለብቻ ተገንጥሎ እንዲወድቅ አድርገውታል።
መ…
Signed Getinet
28 Sept 2026, 06:25 UTC23 viewsread 28 September 2026 Video
Video, posted without a caption
Signed Getinet
28 Sept 2026, 05:46 UTC25 viewsread 28 September 2026 Video
ይሄንን ዘግናኝ ግፍ አስታወሳችሁት?
በላሊበላ ከተማ ዙሪያ ሽግላ ተብሎ በሚጠራው መንደር ወይዘሪት ጥሩየ አለምነው የተባለች አንዲት የ20 ዓመት ወጣት በአሰቃቂ ሁኔታ ተገድላ አስከሬኗ የአገዛዙ ወታደሮች ከሰፈሩበት ካምፕ በቅርብ ርቀት ላይ ወድቆ መገኘቱን መረብ ሚዲያ የሟች ቤተሰቦችን በማነጋገር ጥቅምት 07/2017 ዓ/ም መዘገቡ ይታወሳል።
ሟች ወ/ሪት ጥሩየ ጥቅምት 05/2017 ዓ/ም ላሊበላ ከተማ ቆይታ የወላጆቿ መኖሪያ ቤት ወደ ሚገኝበት ሽግላ መንደር ለመመለስ የእግር ጉዞ የጀመረች ቢሆንም ነገር ግን መንገድ ላይ ምን እንደገጠማት ሳይታወቅ ለሁለት ቀናት ደብዛዋ ጠፍቶ ነበር።
ለህመምተኛ ወላጅ እናቷ መድሃኒት ለመግዛት ጥቅምት 05/2017 ወደ ላሊበላ…
Signed Getinet
28 Sept 2026, 05:39 UTC29 viewsread 28 September 2026 Photo
የራስ አበበ አረጋይ ክፍለ ጦር በፍቼ ከተማ ድንቅ የሌሊት ኦፕሬሽን አድርጎ በርካታ የጠላት ኃይልን ደመሰሰ!!
በአፋብን 5ኛ አሳምነው ዕዝ አፄ አምደ ጽዮን ኮር ራስ አበበ አረጋይ ክፍለ ጦር፡ በሸዋ ጠቅላይ ግዛት፣ ፍቸ ሰላሌ አውራጃ መሽጎ የሚገኘውን የአገዛዙ ስርዓት ጠባቂ ጥምር ጦር ላይ የተሳካ ኦፕሬሽን መፈፀሙን የኮሩ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ክፍል አስታወቀ።
መስከረም 17/2019 ዓ.ም ከ ሌሊቱ 8:00-10:00 ሰዓት በተደረገ ኦፕሬሽን 22 የአገዛዙ ሠራዊት አባላት ሲገደሉ፣ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ቁስለኞች መኖራቸውንም አክሎ የገለፀ ሲሆን፡ በተካሄደው ወታደራዊ እርምጃ፣ የክፍለ ጦሩ አባላት ከተማዋ በመግባት የአገዛዙን ጥምር ኃይሎች ዒላማ ማድረጋቸውን…
Signed Getinet
28 Sept 2026, 04:47 UTC32 viewsread 28 September 2026 Photo
ሰበር!...በምስራቅ ግንባር የኮምቦልቻ አየር ማረፊያን ጨምሮ የባህርዳር አየር ማረፊያ አጥቢያ ለሊቱን ተደጋጋሚ የሆነ ድብደባ እንደተፈፀመባቸው ታወቀ!
ከሁለቱ አየር ማረፊያዎች በተጨማሪ በደብረ ዘይት የሚገኘው አየር ኃይል ጣቢያ ከትናንት ንጋት ጀምሮ ዛሬ አዳሩንም ጭምር ተደጋጋሚ የሆነ ጥቃት ተፈፅሞበት ለጊዜው አገልግሎት ማቆሙ ተሰምቷል።
ጄኖሣይደሩ አቢይ አህመድ ከላይ የተጠቀሱትን አየር ማረፊያዎች የድሮንና የተዋጊ ሚግ ማኮብኮቢያ አድርጓቸው መክረሙን ጣቢያችን መረብ ሚዲያ በተደጋጋሚ ሲዘግብ እንደነበር አይዘነጋም።
ስለ ጥቃቱ ተጨማሪ መረጃ አድምጡ👉https://youtu.be/vDfvFH-zspE?si=Zjuqx0bppGaKStHg
Signed Getinet
Showing the 12 most recent of 15 posts we hold for @MerebMedia77. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.