22 Aug 2026, 04:59 UTC502 views5 reactionsread 3 September 2026 Photo
እንኳን ለእመቤታችን የዕርገት በዓል አደረሳችሁ!🙏
የቅዳሴው መርሐግብር ተጠናቅቆ የትምህርትና ልዩ ልዩ መርሐግብሮች እየቀጠሉ ነው።
መልካም በዓል ይኹንልን!
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ርስዎም ቤተሰብ ይኹኑ!
#Subscribe and #Share በማድረግ፥ አገልግሎታችንን ያግዙ!
~ YouTube፡ http://www.youtube.com/@MesereteHiwotSS
~ Facebook፡ https://www.facebook.com/MesereteHiwotSS
~ Instagram፡ https://instagram.com/woldiamhss
~ Telegram፡ https://t.me/MesereteHiwotSS
~ TikTok፡ https://www.tiktok.com/@woldiamhsschool
~ Twit…
🥰5
20 Aug 2026, 09:08 UTC717 views1 reactionsread 3 September 2026 Photo
የመንፈሳዊ ጉባኤ ጥሪ
እንኳን አደረሳችሁ እያልን በወልድያ መንበረ ንግሥት ደብረ ገሊላ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን ከነሐሴ 15-17/2018 ዓ/ም መንፈሳዊ ጉባኤ ተዘጋጅቷል። በጉባኤው ተገኝተው ቃለ እግዚአብሔርን እየተመገቡ ይቀደሱ!
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ርስዎም ቤተሰብ ይኹኑ!
#Subscribe and #Share በማድረግ፥ አገልግሎታችንን ያግዙ!
~ YouTube፡ http://www.youtube.com/@MesereteHiwotSS
~ Facebook፡ https://www.facebook.com/MesereteHiwotSS
~ Instagram፡ https://instagram.com/woldiamhss
~ Telegram፡ https://t.me/MesereteHiwotSS
~ TikTok፡…
❤1
19 Aug 2026, 19:16 UTC574 views7 reactionsread 3 September 2026 Photo
የብርሃነ መለኮቱ (ቡሄ) ታላቅ በዓል በልዩ የ2ወር የክረምት ተማሪዎች በድምቀት ተከብሮ ዋለ
(ነሐሴ 13/12/2018ዓ.ም ወልድያ መሠረተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት) ፦
በጌታችን በወልደ አምላክ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ብርሃነ መለኮቱን የገለጠበትንና ክብረ መንግሥቱን ያሳየበትን ታላቁን የደብረ ታቦር (ቡሄ) በዓል ምክንያት በማድረግ፣ የክረምት ልዩ የመሠረተ ሕይወት ሰ/ት/ቤት ህፃናት ተማሪዎቻችን የተሳተፉበት እጅግ ድንቅና መንፈሳዊ ስሜትን የሚቀሰቅስ ልዩ መርሃ ግብር በተሳካ ሁኔታ ተካሂዷል። ይህ መርሃ ግብር ህፃናቱ የበዓሉን ምሳሌያዊና ታሪካዊ ትርጉም በሚገልጽ መልኩ በገዛ እጃቸውና በቤታቸው ያዘጋጁትን ሙልሙል ዳቦና የብርሃን ምሳሌ የሆነውን ችቦ ሰርተ…
❤3👏3🥰1
5 Aug 2026, 18:17 UTC≈1,150 views10 reactionsread 3 September 2026 Photo
#ፍልሰታን_በሱባኤ - ጾመ ፍልሰታን ከእኛጋ ያሳልፉ። (የወልድያ መሠረተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት)
~ ሳታቋርጡ ጸልዩ (1ተሰ 5፥17)
እንኳን ለጾመ ፍልሰታ አደረሳችሁ እያልን ከዐርብ ነሐሴ 1 ቀን 2018 ዓ/ም ሠርክ (ማታ) 11፡00 ጀምሮ ሰንበት ትምህርት ቤታችን ባዘጋጀው የጸሎት መርሐግብር በሰንበት ትምህርት ቤቱ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ተገኝተው ከእግዚአብሔር ጋር በጸሎት ይነጋገሩ ዘንድ ተጋብዘዋል፤ ይኽን መንፈሳዊ ግብዣ ለሌሎችም በማጋራትም ይሳተፉ።
መልካም ጾመ ፍልሰታና ሱባኤ ይኹንልን!🙏
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ርስዎም ቤተሰብ ይኹኑ!
#Subscribe and #Share በማድረግ፥ አገልግሎታችንን ያግዙ!
~ YouTube፡ http://www.y…
❤10
2 Aug 2026, 18:11 UTC777 views1 reactionsread 21 August 2026 የመሠረተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት የበጀት ዓመቱን የአገልግሎት እቅድ አፈጻጸም ዛሬ ገምግሟል።
ሐምሌ 26 ቀን 2018 ዓ/ም (መሠረተ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት፤ ወልድያ)
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ወሎ መንበረ ጵጵስና ሀገረስብከት በወልድያ ከተማ አስተዳደር ቤተክህነት በመንበረ ንግሥት ደብረ ገሊላ ኪዳነምሕረት ቤተክርስቲያን የመሠረተ ሕይወት ሰንበት ትምህርት ቤት የበጀት ዓመቱን የአገልግሎት እቅድ አፈጻጸም በተመለከተ ዛሬ በሰንበት ትምህርት ቤቱ የስብከተ ወንጌል አዳራሽ ገምግሟል።
በ2018 በጀት ዓመት ሊሠሩ የሚገባቸውን ተግባራት በመለየት ዓለም ዐቀፍ የሰንበት ትምህርት ቤቶች አንድነት የላከውን የ5 ዓመታት ሥልታዊ እቅድ መ…
❤1
2 Aug 2026, 18:11 UTC569 views0 reactionsread 21 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
30 Jun 2026, 17:48 UTC≈1,450 views1 reactionsread 21 August 2026 Photo
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ርስዎም ቤተሰብ ይኹኑ!
#Subscribe and #Share በማድረግ፥ አገልግሎታችንን ያግዙ!
~ YouTube፡ http://www.youtube.com/@MesereteHiwotSS
~ Facebook፡ https://www.facebook.com/MesereteHiwotSS
~ Instagram፡ https://instagram.com/woldiamhss
~ Telegram፡ https://t.me/MesereteHiwotSS
~ TikTok፡ https://www.tiktok.com/@woldiamhsschool
~ Twitter፡ https://twitter.com/WoldiaMHss
❤1
25 Jun 2026, 21:51 UTC≈1,520 views3 reactionsread 21 August 2026 የ40 ዓመታት አገልግሎት፥ በመሠረተ ሕይወት | ወልድያ መሠረተ ሕይወት ሰንበት ት/ቤት | 2018 ዓ/ም
https://youtube.com/watch?v=POlMFfuRj6I&si=KHos4UieVhQILlZM
❤3
16 Jun 2026, 10:37 UTC≈1,510 views3 reactionsread 21 August 2026 Photo
https://youtu.be/KI6sTibHABk?si=mjmg__Kocvffv-yc
https://www.facebook.com/share/1BP63ZRVpj/
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ርስዎም ቤተሰብ ይኹኑ!
#Subscribe and #Share በማድረግ፥ አገልግሎታችንን ያግዙ!
~ YouTube፡ http://www.youtube.com/@MesereteHiwotSS
~ Facebook፡ https://www.facebook.com/MesereteHiwotSS
~ Instagram፡ https://instagram.com/woldiamhss
~ Telegram፡ https://t.me/MesereteHiwotSS
~ TikTok፡ https://www.tiktok.com/@woldiamhsschool
~ Twitter፡ https…
❤3
9 Jun 2026, 09:53 UTC≈1,530 views2 reactionsread 20 August 2026 Photo
Photo, posted without a caption
❤2
6 Jun 2026, 08:12 UTC≈1,480 views1 reactionsread 19 August 2026 https://youtu.be/rYpvSnkiu2s?si=Iw0_Hb10bPpTN3J_
❤1
5 Jun 2026, 07:37 UTC≈1,360 views3 reactionsread 19 August 2026 Photo
#ለወዳጅዎ_ያጋሩ!
ርስዎም ቤተሰብ ይኹኑ!
#Subscribe and #Share በማድረግ፥ አገልግሎታችንን ያግዙ!
~ YouTube፡ http://www.youtube.com/@MesereteHiwotSS
~ Facebook፡ https://www.facebook.com/MesereteHiwotSS
~ Instagram፡ https://instagram.com/woldiamhss
~ Telegram፡ https://t.me/MesereteHiwotSS
~ TikTok፡ https://www.tiktok.com/@woldiamhsschool
~ Twitter፡ https://twitter.com/WoldiaMHss
❤3
Showing the 12 most recent of 17 posts we hold for @MesereteHiwotSS. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.