በመድረኩ የቀረበው የሪፎርም ጥናት የተቋሙን አሰራር ለማዘመን፣ የሙያ ብቃትን ለማሳደግ እና የሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሳለጥ የሚያስችሉ ቁልፍ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎችን አመላክቷል። ይህ ስኬታማ የሪፎርም ምዕራፍ መሸጋገር ተቋሙ ወደፊት ለሚያከናውናቸው የዲጂታልና የቴክኖሎጂ ትራንስፎርሜሽን ሥራዎች ጠንካራ መሠረት የሚጥል ነው።
❤5

Channel
@MinTEthiopia
On this record: Topic · Growth · Engagement · Reactions · Posts · Citations · Telegram's recommendations · Cite this entry
12,209subscribers
+335 since we began measuring on 7 August 2026
Risers and fallers across the register · movement among entries of 10,000–31,623.
| Telegram ID | -1001235902580 |
|---|---|
| Type | Channel |
| Username | @MinTEthiopia |
| Created | Between 1 March 2018 and 31 July 2021 — estimated from Telegram’s id allocation, not measured. How this range is calculated. |
| First recorded | 7 August 2026 |
| Last confirmed live | 19 September 2026 |
| Measurements held | 31 |
| Confirmed unchanged | 1 time, most recently 19 September 2026 |
| On Telegram | t.me/MinTEthiopia |
National news — a classification, not a measurement. An on-box language model (Qwen3.6-35B-A3B-FP8, prompt version 1) read this channel’s own recent posts on 11 September 2026 and assigned it the closest of 31 fixed categories, at 45% confidence. This is a model’s judgement about what the channel is likely to be about, not a fact this register measured the way a subscriber count or a view count is measured — it can be revised on a later pass, and it carries no weight anywhere else on this page. How this classification works, and why it has no browse page of its own yet.
| Measured (UTC) | Subscribers | Change |
|---|---|---|
| 19 Sept 2026, 16:18 | 12,209 | +25 |
| 17 Sept 2026, 04:21 | 12,184 | +31 |
| 15 Sept 2026, 04:21 | 12,153 | +5 |
| 13 Sept 2026, 14:16 | 12,148 | +10 |
| 11 Sept 2026, 20:56 | 12,138 | -5 |
| 9 Sept 2026, 13:36 | 12,143 | +6 |
| 6 Sept 2026, 08:18 | 12,137 | +2 |
| 3 Sept 2026, 22:37 | 12,135 | +7 |
| 2 Sept 2026, 12:18 | 12,128 | +17 |
| 1 Sept 2026, 14:34 | 12,111 | +9 |
| 31 Aug 2026, 13:26 | 12,102 | +3 |
| 29 Aug 2026, 14:14 | 12,099 | +17 |
| 28 Aug 2026, 10:43 | 12,082 | +5 |
| 27 Aug 2026, 11:33 | 12,077 | +20 |
| 26 Aug 2026, 10:55 | 12,057 | +12 |
| 25 Aug 2026, 14:12 | 12,045 | +3 |
| 24 Aug 2026, 16:23 | 12,042 | +8 |
| 22 Aug 2026, 23:44 | 12,034 | +15 |
| 21 Aug 2026, 14:47 | 12,019 | +11 |
| 20 Aug 2026, 15:48 | 12,008 | first reading |
16 posts held, back to 4 August 2026 — the reader has not yet reached the start of this channel’s public history, so older posts may sit further back, unread. Read across 46 pages of Telegram’s post history, 20 posts per page.
ERR is average views per post over the last 30 days divided by subscribers, the definition TGStat uses, so this figure is comparable with the one you will see elsewhere. It falls structurally as a channel grows: a high ERR on a small channel and a low one on a large channel describe reach mathematics, not quality. We publish the figure and the sample it came from and pass no verdict on it.
ER is defined industry-wide as (forwards + reactions + comments) ÷ views — note the denominator is views, not subscribers. Telegram’s public web preview carries views and reactions but not forward or comment counts, so the reaction rate above is the reactions term only and is therefore a floor: the true ER for this channel is higher by an amount we have not measured and will not estimate. It is computed over the 5 of 6 measured posts that carry a reaction reading, and over those same posts' views.
| Window | Rolling 30 days · latest post in window 30 August 2026 |
|---|---|
| Posts held | 16 (4 August 2026 – 30 August 2026) |
| Views total | 6,758 |
| Reactions total | 23 |
| Forwards / comments | not exposed by the public surface — not measured, not estimated |
| Readings taken | 2 Sept 2026, 22:54 UTC |
Views are a single reading per post, taken at the time above. A post published in the last day or two is still accumulating views, which pulls the 30-day average down slightly. That is a property of the standard definition rather than a fault in it, so we keep the definition rather than “correcting” the number into something nobody can reproduce.
Precision. Telegram publishes view counts on its public widget in short form — 8.12K, 3.7M — so any reading at or above 1,000 reaches us rounded to three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. Averages and rates derived from them are shown to the same precision rather than to the unit: a figure like 3,701,250 would assert digits nobody measured.
Reaction counts are published per emoji and rounded the same way, so a total below 1,000 is exact and a larger one is a sum that may carry a rounded component from each emoji above 1,000. Because it is a sum, it does not look rounded — read a large reaction total as three significant figures per contributing emoji rather than as the figure it prints.
84 reactions across 14 posts, in 4 distinct kinds. The most used accounts for 75.0% of them.
| Reaction | Count | Share | Share, drawn |
|---|---|---|---|
| ❤ | 63 | 75.0% | |
| 👍 | 17 | 20.2% | |
| 🏆 | 3 | 3.57% | |
| 👏 | 1 | 1.19% |
No sentiment is inferred, and none should be read in. This table is ordered by count and by nothing else. Emoji do not carry stable meaning across languages or communities — 🙏 is thanks in one channel and mourning in another — so we publish which ones were pressed and how often, and pass no judgement on what an audience meant by them.
Precision. Telegram publishes reaction counts per emoji and short-forms each one — 4.34K, 1.2M — so any single kind at or above 1,000 reaches us at three significant figures, and only counts below 1,000 are exact. The shares above are ratios of those figures and carry the same error. This is also why the total here can differ slightly from a reaction total printed elsewhere on the page: both are sums of the same rounded parts, taken over samples with different edges.
Coverage. Reactions were read on 14 of the 16 sampled posts in this sample. Summed by Telegram’s own count on each post — not by adding up the per-emoji breakdown above — those same posts carry 84 reactions in total: the kind of figure the paragraph above means by “a reaction total printed elsewhere on the page”.
Measured over the 16 most recent posts we hold, published 4 August 2026 to 30 August 2026, using the newest reading held for each. Telegram Stars are excluded: they are a payment, not a reaction, and they have their own section.
በመድረኩ የቀረበው የሪፎርም ጥናት የተቋሙን አሰራር ለማዘመን፣ የሙያ ብቃትን ለማሳደግ እና የሕዝብ አገልግሎት አሰጣጥን ለማሳለጥ የሚያስችሉ ቁልፍ ስትራቴጂካዊ አቅጣጫዎችን አመላክቷል። ይህ ስኬታማ የሪፎርም ምዕራፍ መሸጋገር ተቋሙ ወደፊት ለሚያከናውናቸው የዲጂታልና የቴክኖሎጂ ትራንስፎርሜሽን ሥራዎች ጠንካራ መሠረት የሚጥል ነው።
❤5
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በሀገራዊ የሪፎርም ለውጥ ላይ ስኬታማ ጉዞ በማድረግ ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ተሸጋገረ። ================ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሙያ ምድብ፣ የሥራ ፍሰት አደረጃጀት እና የቴክኒካል ብቃት ማዕቀፍ ዝግጅት በፌዴራል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ከፍተኛ አመራሮችና ባለሙያዎች የግምገማ መድረክ ተካሄደ። በመድረኩ ላይ የተገኙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ፣ መንግሥት የጀመረውን ፈጣን የኢኮኖሚ ትራንስፎርሜሽን በብቃት መፈጸም የሚችል ጠንካራ ሲቪል ሰርቫንት በመገንባት ሀገር ወደ ተሻለ ምዕራፍ የምትሸጋገርበት ሥርዓት መፈጠር እንዳለበት አስገንዝበዋል። ሚኒስትሩ አክለውም፣ የላቀ ሀገራዊ እድገትን ለማረጋገጥና ዘ…
❤4👍1
አክለውም ማዕከሉ በቀጣይም ታዳጊዎችንና ወጣቶችን በመቀበል ፕሮግራመሮችን፣ ኮደሮችን፣ ዲዛይነሮችንና መሀንዲሶችን ለማፍራት የሚያስችሉ ተግባራዊ የስልጠና መርሃ ግብሮችን አጠናክሮ እንደሚቀጥል አረጋግጠዋል። በመጨረሻም፣ ከመጀመሪያ ደረጃ እስከ ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተውጣጡት እነዚህ ሰልጣኞች በቡድን በመደራጀት በሮቦቲክስ፣ በፕሮግራሚንግ፣ በዲዛይንና በምህንድስና ዘርፎች ያበለጸጉዋቸውን ችግር ፈቺ የፈጠራ ሥራዎች ወደ ተግባር እንደሚቀይሩ ተመላክቷል።
❤3👍2
በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሒሳብ (STEM) ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ ፈጠራ የክረምት ሰልጣኞች ውድድር ተካሄደ። ============== በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር እና በኢትዮ-ሮቦቲክስ ትምህርትና ውድድር ማዕከል ትብብር ሲሰጥ የቆየውን የክረምት ወራት ሥልጠና ያጠናቀቁ ሰልጣኞች፣ ያካበቱትን የንድፈ-ሀሳብና የተግባር እውቀት በመጠቀም ያበለጸጉትን የፈጠራ ውጤት የሚያቀርቡበት የደረጃ መለያ ውድድር በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዳራሽ ተካሂዷል። ይህ ውድድር በኤፕሪል 2027 በአሜሪካ ሴንት ሉዊስ ከተማ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የ በሳይንስ፣ ቴክኖሎጂ፣ ኢንጂነሪንግ እና ሒሳብ (STEM) ሮቦቲክስ ቴክኖሎጂ ፈጠራ ውድድር ላይ ሀገራቸውን በብቃት ወክለ…
❤2👍1
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
ኢትዮጵያ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂው ዘርፍ ያመጣቻቸውን ስኬቶች ለአፍሪካ ሀገራት በማጋራት ለአህጉራዊ እድገት በጋራ እየሰራች ነው። =============== የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከናሚቢያ ብሔራዊ የምርምር፣ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን እና ከታንዛኒያ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ኮሚሽን ከተውጣጡ ከፍተኛ ልዑካን ጋር የአፍሪካ የኢኖቬሽን ኤጀንሲዎች ኔትወርክ (IAA) ሴክሬታሪያት አስተባባሪነት የተዘጋጀውን የሦስት ቀን አህጉራዊ የልምድ ልውውጥ አካሂዷል። በካናዳው ዓለም አቀፍ የልማት ምርምር ማዕከል እና በደቡብ አፍሪካው ብሔራዊ የምርምር ፋውንዴሽን የሚደገፈው የኢኖቬሽን ኤጀንሲዎች ኔትወርክ (IAA)፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ የአባል ሀገራትን ተቋማት በማስተባበር ሁለን…
❤4👍1
እንኳን ለ1 ሺህ 5 መቶ 1 ኛው የነቢዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) መውሊድ በዓል በሰላም አደረሳችሁ። መልካም የመውሊድ በዓል! ዶ/ር በለጠ ሞላ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
❤9
በቴክኖሎጂ የታገዘ የመንግሥት ንብረት አስተዳደር ሥርዓት ትግበራ ላይ በትኩረት ሊሠራ እንደሚገባ ተገለጸ። ================ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ለሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች በፌደራል የመንግሥት ንብረት አስተዳደር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ መድረክ አካሄደ። የሥልጠናውን መድረክ የከፈቱት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የኦዲት ሥራ አስፈጻሚ አቶ አሻግሬ አለሙ፤ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቱን የንብረት አስተዳደር ሥርዓት በቴክኖሎጂ ለማዘመን በዘርፉ የሰለጠነ የሰው ኃይል ወሳኝ መሆኑን አስገንዝበዋል። ሀገራዊ ሀብትን ከብክነት ለመታደግና በቁጥጥር ሥርዓቱ ላይ ውጤታማነትን ለማረጋገጥ፣ አገልግሎት ሰጪውም ሆነ ተገልጋዩ ማኅበረሰብ በፌደራል የመንግሥት…
❤7👍2
በተጨማሪም ዘርፉ ወደ ሙሉ ትግበራ በሚሸጋገርበት ወቅት ሊያጋጥሙ የሚችሉ ችግሮችን ለመቅረፍ፣ የመንግሥት ሠራተኞችን የብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ሥርዓት መገንባትና የማስፈጸም አቅምን ማሳደግ የሚያስችሉ የሪፎርም ሥራዎችን በቀጣይ ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ጋር ተቀራርቦ ለማከናወን አቅጣጫ ተቀምጧል። በመድረኩ ማጠቃለያ ላይ የተገኙት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር ዶ/ር በለጠ ሞላ፣ ሪፎርሙ የተመራበት ሂደት ጠንካራ በመሆኑ ተስፋ ሰጭ ውጤት ማስገኘት መቻሉን ገልጸዋል። በተለይም በሪፎርሙ መሠረታዊ ጽንሰ-ሐሳቦችና አስተዳደራዊ ጉዳዮች ላይ ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተሰጠው የአቅም ግንባታ ድጋፍ ለዝግጅት ምዕራፉ ስኬት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱን አስረድተዋል። በ…
❤7👍3
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የመንግሥት የአገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም የዝግጅት ምዕራፍ አፈጻጸም ተገመገመ። ================ በኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ ከአለፈው ዓመት (2018 ዓ.ም) ጀምሮ ለአንድ ዓመት ገደማ በሪፎርም ቴክኒክ ኮሚቴ ሲካሄድ የቆየው የመንግሥት የአገልግሎትና አስተዳደር ሪፎርም የዝግጅት ምዕራፍ አፈጻጸም ግምገማና ውይይት ተካሄደ። በግምገማው ከኢፌዲሪ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት፣ ከፕላንና ልማት ሚኒስቴር፣ ከገንዘብ ሚኒስቴር እና ከሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን የተውጣጣ የከፍተኛ ኃላፊዎች ቡድን ተሳታፊ ሆኗል። የገምጋሚ ቡድኑ አባላት የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ዘርፍ በሁለተኛው ዙር (Wave) ከተካተቱት የፌዴራል ተቋማት አንዱ መሆኑ…
ሀገራዊ እድገትን ለማፍጠን ትብብር ወሳኝ መሆኑን የጠቆሙት ከንቲባው፣ ከአረንጓዴ አሻራው ባሻገር በሕፃናት የትምህርት መሠረት ላይ የሚደረገው ድጋፍ ተጠናክሮ ሊቀጥል እንደሚገባ ገልጸዋል። በዕለቱ የ10 ሺህ ችግኞች ተከላ ከተከናወነበት መርሃ ግብር ጎን ለጎን፣ የመዋዕለ ሕጻናት ትምህርት ቤት የግንባታ ማስጀመሪያና ዝቅተኛ ገቢ ላላቸው 200 ተማሪዎች የትምህርት ቁሳቁስ ድጋፍ ተደርጓል። በመጨረሻም በጎ ፈቃደኝነት የቁሳቁስ ብቻ ሳይሆን የእውቀትና የጉልበት አስተዋጽኦ ማበርከት ጭምር በመሆኑ፣ ህብረተሰቡ የተተከሉትን ችግኞች ተንከባክቦ የማሳደግ ሀገራዊ ኃላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ ተላልፏል።
❤3👏1
የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በደብረ ብርሃን ከተማ የ10 ሺህ ችግኞች ተከላ እና የመዋዕለ ሕጻናት ትምህርት ቤት ግንባታ ማስጀመሪያ መርሃ ግብር አካሄደ። ================ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በሰሜን ሸዋ ዞን በታሪካዊቷና የኢንዱስትሪ ማዕከል በሆነችው ደብረ ብርሃን ከተማ በመገኘት የአካባቢ ጥበቃን ለማጎልበት ያለመ የአረንጓዴ አሻራ እና የክረምት በጎ ፈቃድ መርሃ ግብር አከናውኗል። የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ኃላፊ አቶ ልዑል ስዩም የአረንጓዴ አሻራ መርሃ-ግብር ችግኝ ከመትከል ባሻገር የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥና ዘላቂ ሀገራዊ ራዕይን ለማሳካት ያለመ በመሆኑ ሁሉም ዜጋ የድርሻውን ሊወጣ እንደሚገባ አስገን…
❤1
Showing the 12 most recent of 16 posts we hold for @MinTEthiopia. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.
Republished by
Channels on the register that have forwarded this channel's posts into their own feed.
Built only from forwarded posts we have actually read, on both sides. Coverage is early and deliberately incomplete: a missing link means we have not read the post that would prove it, never that the relationship does not exist. Counts are distinct forwarded posts observed, so they only ever go up as we read more.
The reverse of the list above, and a different kind of signal. This does not require this channel to have ever been asked about directly — each row below is a channel we DID ask Telegram about, whose Telegram-generated list happened to include this one. A channel can appear here with an empty list above it, because being named by someone else’s query is independent of having been queried itself.
This channel appears in 17 seed channels' Telegram-generated recommendation lists in total. Each is Telegram’s list for THAT channel, not this one — see how this is measured.
A live page changes as we take new readings, so a citation should name the measurement it is based on, not just the URL. The line below cites the subscriber count as measured 19 September 2026 — this entry's latest reading, not the date you are reading this.
“Ministry of innovation and technology (MinT)” (@MinTEthiopia), 12,209 subscribers as measured 19 September 2026. Telegram Register, tgregister.com/channel/MinTEthiopia.
Full measurement history, CC BY 4.0. Every reading this register holds for this entry, not just the latest one, as a dated, downloadable record: CSV · JSON. Free to use with attribution to tgregister.com. Each file carries its own generation timestamp, which is the figure to cite for exactly when the data was retrieved.