10 Aug 2026, 06:20 UTC723 views7 reactionsread 12 August 2026 Forwarded from @NegusconsultantsformasterssPhoto
በረከት ከፍያለው 🎓
በቅርቡ ለሚጀምረው የ2 ሳምንት የ Master’s Scholarship ስልጠና ፕሮግራም ዋና አሰልጣኛችንን እናስተዋውቃችሁ!
በረከት በዓለም አቀፍ ደረጃ በትምህርቱ እና በስራው የጎላ ስኬት ያስመዘገበ ባለሙያ ሲሆን በ
• Aalborg University (Denmark)
• University of Oslo (Norway)
• University of Toronto (Canada) የነፃ ትምህርት እድሎችን (Scholarships & Fellowships) ማሸነፍ ችሏል።
በተጨማሪም በአራት የተለያዩ ሀገራት ኖሮ የሰራ ሲሆን፣ በ United Nations ውስጥ ጨምሮ የሰራበት ከፍተኛ ልምድ አለው። በአሁኑ ወቅትም በካናዳ 🇨🇦 ይኖራል።
በተጨማሪም ፡
በረከ…
🔥4❤2👏1
9 Aug 2026, 19:52 UTC978 views6 reactionsread 12 August 2026 Registration Ends tomorrow at 12:00 PM.
👏4❤2
9 Aug 2026, 12:50 UTC≈1,130 views10 reactionsread 12 August 2026 As requested today’s session will be held on Google Meet at 10:00 local time. We have a guest joining us for this meeting.
To join please use the following link: http://meet.google.com/dey-dpsi-roi.
👍8❤2
8 Aug 2026, 14:59 UTC≈1,300 views22 reactionsread 12 August 2026 አስደሳች ዜና ለALA (African Leadership Academy ) ስኮላርሺፕ አመልካቾች!🎉🎉
የ-ALA (African Leadership Academy) ስኮላርሺፕ ማመልከቻ በሚሞሉበት ወቅት እገዛ እንዲያገኙ በማሰብ፣ ንጉሥ ኮንሰልታንትስ ALA Scholarship ካሸነፈችው ተማሪ ሐሴት ጋር ነፃ የልምድ ልውውጥ መርሃ-ግብር አዘጋጅቶላችኋል።
በዚህ ስልጠና ላይ ሐሴት ለ-ALA ስኮላርሺፕ ስታመልከት ያለፈችባቸውን ሂደቶችና ያገኘችውን ልምድ በዝርዝር የምታካፍላችሁ ይሆናል።
ይህ መርሃ-ግብር Online በGoogle Meet የሚካሄድ ሲሆን፣ ነገ እሑድ ነሐሴ 3 ቀን ከቀኑ 10:00 ሰዓት የጀምራል። የስብሰባውን ሊንክ ሰዓቱ ሲደርስ እዚሁ ቻናል ላይ የምናጋራችሁ…
🔥12❤5🥰5
8 Aug 2026, 13:02 UTC≈1,250 views10 reactionsread 12 August 2026 Photo
ህልማችሁን ከንጉስ ጋር!
የ Masters ዲግሪያቹን በ ውጭ ሀገር መማር ላሰባችሁ አመልካቾች ንጉሥ ኮንሰልታንትስ ህልማችሁን እንድታሳኩ በእጅጉ ያግዛችኋል ብሎ ያሰበውን የሁለት ሳምንት የስልጠና ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል።
ንጉሥ ኮንሰልታንትስ በካናዳ🇨🇦 በሚገኝ ዓለም አቀፍ አማካሪ (Mentor) የሚመራ የማስተርስ ስኮላርሺፕ ሥልጠና ፕሮግራም አዘጋጅቶላችኋል።
በሥልጠናው ምን ይዳሰሳል?
- በCanada፣ German፣ Denmark፣ Sweden፣ Norway፣ Finland፣ Italy እና ሌሎች አገራት የትምህርት ዕድል Scholarship Step by Step አሞላል
- ጥራቱን የጠበቀ Motivation Letter/ Personal Essay አዘገጃጀት
- ደረጃውን…
❤6🙏4
7 Aug 2026, 16:59 UTC≈1,290 views8 reactionsread 12 August 2026 Photo
Fully Funded Chevening Scholarship 2027 – United Kingdom🇬🇧
Scholarship Details
- Program: Chevening Scholarship 2027
- Degree Level: Master's Degree
- Host Country: United Kingdom
- Eligible Applicants: Ethiopian citizens and applicants from eligible countries
- Scholarship Coverage: Fully Funded
- Application Opens: 04 August 2026
- Application Deadline: 06 October 2026 (11:00 UTC)
🔗 Apply Here:
https://negusconsu…
❤4🙏2👏1🔥1
7 Aug 2026, 11:28 UTC≈1,260 views9 reactionsread 12 August 2026 Photo
የማይደርስ የለም!
የ Masters ፕሮግራማችንን ይዘንላቹ ልንቀርብ 1 ቀን ብቻ ቀርቶናል ::
ቻናሉን በመቀላቀል እንዲሁም ለሰዎች በማጋራት ፕሮራግራሙን እስክንጀምር ይጠብቁን።
ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል - https://t.me/+60t02jZr2EpmZTZk
ንጉስ ኮንሳልታንትስ
የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር !
🔥5🥰3❤1
6 Aug 2026, 14:20 UTC≈1,460 views7 reactionsread 12 August 2026 Photo
የ Masters ፕሮግራማችንን ይዘንላቹ እየየመጣን ነው !!!
እስከዛ ቻናሉን በመቀላቀል እንዲሁም ለሰዎች በማጋራት ይጠብቁን።
ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል - https://t.me/+60t02jZr2EpmZTZk
ንጉስ ኮንሳልታንትስ
የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር !
🔥5❤2
5 Aug 2026, 18:43 UTC≈1,640 views7 reactionsread 12 August 2026 Photo
Funded Carleton University Scholarships 2027 – Canada 🇨🇦
• University: Carleton University
• Degree Level: Undergraduate
• Scholarship Coverage: Funded
• Eligible Applicants: All Nationalities
• Country: Canada
• Application Deadline: Varies
🔗 Apply: https://negusconsultants.com/scholarships/32d9cdc5-7929-4241-b262-3df04e52ed87
🔗 Join us for more scholarship opportunities: https://t.me/NEGUSCONSULTANTS
#NegusCons…
👍6❤1
5 Aug 2026, 13:16 UTC≈1,590 views6 reactionsread 12 August 2026 Photo
ዝግጅታችንን እያጠናቀቅን ነው !!
ለናንተ Masters Scholarship ፈላጊዎች የሚመጥን ነገር ይዘንላቹ ልንመጣ ትንሽ ቀናቶች ብቻ ቀርተውናል።እስከዛ ሌሎች ሰዎች ለ Masters scholarship ፈላጊዎች የከፈትነውን channel Join እንዲያደርጉ share እያረጋችሁ ጠበቁን፡፡
ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል - https://t.me/+60t02jZr2EpmZTZk
ንጉስ ኮንሳልታንትስ
የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር!
❤4🔥2
5 Aug 2026, 07:59 UTC≈1,660 views6 reactionsread 12 August 2026 ለALA ስኮላርሺፕ እገዛ ፈልጋችሁ ያነጋገራችሁን ውድ ቤተሰቦቻችን፤
በቁጥር ከ70 በላይ ተማሪዎች ጥያቄ እያቀረቡልን በመሆኑ ለሁሉም በተናጠል ምላሽ መስጠት ስላልቻልን ይህንን የጉግል ፎርም (Google Form) አዘጋጅተንላችኋል።
በALA Application Group Mentorship ፕሮግራም ላይ መሳተፍ የምትፈልጉ ተማሪዎች፣ የሚያስፈልጉ ቅድመ ሁኔታዎችን በፍጥነት በማጠናቀቅ 5ቱ ክፍት ቦታዎች ሳይሞሉ ቶሎ ቦታችሁን መያዝ ትችላላችሁ።
ምዝገባ ነሀሴ 3 የሚያበቃ ሲሆን ለመመዝገብ፦ https://forms.gle/RbnVuCaxH7tcHvTT6
ንጉስ ኮንሳልታንትስ
የነገ ህልምዎን፣ ዛሬ ከንጉስ ጋር!
🙏4❤2
4 Aug 2026, 20:20 UTC≈1,670 views7 reactionsread 12 August 2026 እንደምታውቁት በ August 1 Common App ተከፍቷል። Common App ማለት ወደ አሜሪካ (U.S) ለስኮላርሺፕ በምታመለክቱበት ጊዜ በዋነኝነት የምትጠቀሙበት Platform ነው።
የCommon App አካውንት ከፍታችሁ ሂደቱን ለጀመራችሁ ተማሪዎች በሙሉ ንጉስ ኮንሳልታንትስ መልካም ምኞቱን መግለጽ ይፈልጋል።
እንዲሁም Common App ምን እንደሆነ ማወቅ ለምትፈልጉ እና ለፕላትፎርሙ አዲስ ለሆናችሁ ተማሪዎች ያዘጋጀንላችሁን ይህንን የነፃ የ Youtube ቪዲዮ መመልከት ትችላላችሁ።
ለመመልከት፦[https://youtu.be/ytDhlQqU384?si=yQxkqZs6xIz8XVPh]
በተጨማሪም ስለ Common App እና ስለ Essay አጻጻፍ ያዘጋጀንላችሁን …
❤4🙏3
Showing the 12 most recent of 25 posts we hold for @NEGUSCONSULTANTS. View and reaction counts are the latest single reading for each post, not a live figure, and a recent post is still accumulating both. A view count marked ≈ was rounded by Telegram before we ever saw it — t.me prints views in full below 1,000 and to three significant figures above, so ≈1,200,000 means somewhere between 1,150,000 and 1,249,999. Unmarked counts are exact. Text is reproduced from the public post preview and truncated for length.